The English Learning Hub


Channel's geo and language: Ethiopia, English
Category: Education


A channel where you can easily learn English. We teach from beginner to advanced. We also release foreign language test questions and answers. Join now
እንግሊዝኛ በቀላሉ የሚማሩበት ቻናል ከጀማሪ እስከ Advanced እናስተምራለን የውጪ ሀገር የቋንቋ ፈተና ጥያቄ እና መልሶች እንለቃለን አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇👇

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, English
Category
Education
Statistics
Posts filter


🔴NGO በቀላሉ 5ሳንቲም ሳትከፍሉ መቀጠር የምትፈልጉ ይሄንን ቪዲዮ ቅደም ተከተል ጠብቃቹ አመልክቱ 👇👇👇👇👇👇👇

https://vm.tiktok.com/ZMBdxWYmr/ https://vm.tiktok.com/ZMBdxWYmr/


ዝሆን ሎተሪ ሙሉ ማውጫ | Zehon Lottery 2017 Winning Numbers Today  ማውጫውን ለማየት ሊንኩን ይጫኑ 👇👇👇👇
https://youtube.com/shorts/KQID08FYlNg?feature=share


Take Off • ተይክ ኦፍ

➡️ ማውለቅ (ልብስ)
✅ He took off his jacket because it was hot.

➡️ ከምድር መነሳት ለአውሮፕላን ፣ ወፎች
✅ The plane took off at 8 PM.

➡️ በፍጥነት ስኬታማ ወይም ታዋቂ መሆን
✅ Her career took off after she made her first film.

➡️ በድንገት መሄድ
✅ He tookof without saying goodbye.


" መልካም ምሽት ''

እስኪ ለሚወዷቸው 10 ምርጥ ጓደኛዎ  በሙሉ ሼር አድርጉት 👇👇👇👇ከታች ሊንኩን ሲጫኑ  እንዲቀላቀሉ እና በየቀኑ እንዲማሩ ያድርጓቸው👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/+XM6ubLJEnwhiZDNk
https://t.me/+XM6ubLJEnwhiZDNk

4k 0 14 6 54

📚📚የዕለቱ ትምህርት ስለ ገንዘብ 📚📚


Types of money • የገንዘብ አይነቶች

Donation • ዶውነይሽን = እርዳታ
Salary • ሳልርይ = የወር ደመወዝ
Fee • ፊ = ለአገልግሎት የሚከፈል ክፍያ
Debt • ደት = ዕዳ
Loan • ለውን = ብድር
Fine • ፋይን = መቀጫ
Tax • ታክስ = ቀረጥ ፣ ግብር
Dowry • ዳውሪ = ጥሎሽ ፣ ገዝሚ
Ransom • ራንሰም = ማስለቀቂያ ገንዘብ
Allowance • አልዋንስ =  አበል ፣ ለልጅ የሚሰጥ የኪስ ገንዘብ
Alimony • አሊመውኒ = ከፍቺ በኋላ ለልጅ ማሳደጊያ የሚከፈል

የዛሬ የምዕራፍ 3 ትምህርታችን




እስኪ ለሚወዷቸው 10 ምርጥ ጓደኛዎ  በሙሉ ሼር አድርጉት 👇👇👇👇ከታች ሊንኩን ሲጫኑ  እንዲቀላቀሉ እና በየቀኑ እንዲማሩ ያድርጓቸው👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/+XM6ubLJEnwhiZDNk
https://t.me/+XM6ubLJEnwhiZDNk


Forward from: English Grammar Mock Test Quiz
Select the correct indirect form of the given sentence. The manager said to his staff, “Don’t be late for work or your salary will be deducted.”
Poll
  •   The manager told his staff not be late for work or their salary will be deducted.
  •   The manager told his staff to be not late for work or your salary will be deducted.
  •   The manager told his staff to not be late for work or your salary would be deducted.
  •   The manager told his staff not to be late for work or their salary would be deducted.
6527 votes


የዛሬ የምዕራፍ 3 ትምህርታችን




እስኪ ለሚወዷቸው 10 ምርጥ ጓደኛዎ  በሙሉ ሼር አድርጉት 👇👇👇👇ከታች ሊንኩን ሲጫኑ  እንዲቀላቀሉ እና በየቀኑ እንዲማሩ ያድርጓቸው👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/+XM6ubLJEnwhiZDNk
https://t.me/+XM6ubLJEnwhiZDNk


የዛሬ የምዕራፍ 2 ትምህርታችን ስለ እጅ ጣቶች ይሆናል 🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧


Parts of hand • የእጅ ክፍሎች

Palm • ፓም -  የእጅ መዳፍ
Thumb • ታምብ - አውራ ጣት
Index finger - ጠቋሚ ጣት
Middle finger - መሃል ጣት
Ring finger - የቀለበት ጣት
Pinky finger - የማርያም ጣት
Knuckles • ናክልስ - የጣት ማገጣጠሚያ
Wrist • ሪስት - የእጅ አንጓ


እስኪ ለሚወዷቸው 10 ምርጥ ጓደኛዎ በሙሉ ሼር አድርጉት 👇👇👇👇ከታች ሊንኩን ሲጫኑ እንዲቀላቀሉ እና በየቀኑ እንዲማሩ ያድርጓቸው👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/+XM6ubLJEnwhiZDNk
https://t.me/+XM6ubLJEnwhiZDNk


ማራኪ English Ethiopia ዛሬ የምናየው የእንግሊዘኛ ምህፃረቃላትን ይሆናል መልካም ቆይታ 🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧

Abbreviations • ምህፃረ ቃላት

ASAP - As Soon As Possible
በተቻለ ፍጥነት

FYI - For Your Information
መረጃ እንዲሆንህ

BTW - By The Way
በነገራችን ላይ

IDK - I Don't Know
አላውቅም

FAQ - Frequently Asked Questions
በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች

CEO - Chief Executive Officer
ዋና ስራ አስፈፃሚ

TBH - To Be Honest
እውነት ለመናገር


እስኪ ለሚወዷቸው 10 ምርጥ ጓደኛዎ  በሙሉ ሼር አድርጉት 👇👇👇👇ከታች ሊንኩን ሲጫኑ  እንዲቀላቀሉ እና በየቀኑ እንዲማሩ ያድርጓቸው👇👇👇👇👇👇👇


Here are the main rules for forming plural nouns in English:
1. For most nouns, add "s":
Book → Books
Car → Cars
2. If the noun ends in "s," "x," "z," "ch," or "sh," add "es":
Box → Boxes
Bus → Buses
Watch → Watches
Class → Classes
3. If the noun ends in a consonant + "y," change the "y" to "ies":
Baby → Babies
City → Cities
4. If the noun ends in a vowel + "y," just add "s":
Boy → Boys
Toy → Toys
5. For nouns ending in "f" or "fe," change the "f" to "ves" (though some exceptions exist):
Wolf → Wolves
Life → Lives
6. Irregular plurals (no set rule, must be memorized):
Man → Men
Woman → Women
Child → Children
Foot → Feet
Tooth → Teeth
7. Some nouns remain the same in both singular and plural form:
Sheep → Sheep
Deer → Deer
Fish → Fish (though "fishes" is used when referring to different species of fish)
These rules should help with most plural forms, but as with many language rules, there are a few exceptions!


Some useful phrases

✅  what is your birth order? 🤰
            ስንተኛ ልጅ ነክ?

✅ Let by gone be by gone 🤝
             ያለፈው አልፏል

✅  Bite the bullet  😬
               ቻል አርገው

✅  I will take a rain check  😔
              ሌላ ጊዜ (ለዛሬ ይቅርብኝ)

✅   I can't help eating 😋
        መብላት ማቆም አልቻልኩም


ሼር አድርጉት 👇
https://t.me/+H6p0eSFBrbM1MzE0




Every sentence must have a subject and  
Poll
  •   a verb  
  •   an object
30 votes


A simple sentence consists of  
Poll
  •   one independent thought
  •    one independent clause
28 votes


ይሄንን የፍቅር ታሪክ ሙሉውን ስሙት አንዴ ከጀመራቹ አቋርጡ አይላቹም እጅግ አስተማሪ እና አሳዛኝ ነው ሚስቱ እሱ መኝታቤት ተኝቶ ሳሎን....👇👇👇
https://youtu.be/eEFC497nX0w


🔴ዛሬ በአዲስ ዘመን ጋዜጣጨየወጡ በርካታ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያዎች Ezega Jobs – Ethiopian Job Vacancy 2025
🔶ፅዳት እና ተላላኪ
🔶በመጀመሪያ ዲግሪ
🔶በሌቭል

እና በሌሎችም የወጡ ከ54+ በላይ የቅጥር ማስታወቂያ

ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇

https://ezegajobs.et/2025/01/21/ezega-jobs-ethiopian-job-vacancy-2025/


ዛሬ በአዲስ ዘመን እና በሪፖርተር ጋዜጣ የተለቀቁ በርካታ የቅጥር ማስታወቂያዎች
🎯ብራይት ቀለም ፋብሪካ
🎯ካንጋሮ Plast
🎯Yewedekuten Ansu NGO
🎯MCG ኮንስትራክሽን
🎯ሜድሮክ ኢንቨስትመንት
🎯ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን

ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇👇

https://ezegajobs.et/2025/01/14/u-s-embassy-addis-ababa-vacancy-2025/


💥ሲጠበቅ የነበረው የገና ሎተሪ ትላንት በዕድል አዳራሽ ወቷል ሙሉ ማውጫውን ለማየት ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇👇

https://ezegajobs.et/2025/01/09/gena-lottery-2017-winning-numbers-today-youtube/


📢ፍጠኑ ይሄ እድል እንዳያመልጣቹ የክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ


በአዲስ ዘመን ጋዜጣ  ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ተፈላጊ ችሎታውን አሟልተው ከሚመዘገቡ ሥራ ፈላጊዎች መካከል ቀጥሮ ማሰራት ይፈልጋል።

💥በ0 አመት እና በልምድ

ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇

https://ezegajobs.et/2025/01/03/ethiopia-statistical-service-vacancy-2025/


የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የስራ ማስታወቂያ - በ0 አመት እና በልምድ እጅግ በርካታ ቦታዎች ወተዋል ፍጠኑ

Addis Ababa Revenue Bureau invites qualified applicants with the following professions.

✅ Professions: Accounting and Finance , Management , Accounting , Marketing Management ,Cooperative Business Management , Management Business , Marketing, Economics, Sales, Computer Science, Office Administration, Secretary Science, library Science, cashier, database, Computer Science, Customer Support, Information Technology, ICT, Hardware and networking, management, purchasing, secretary, supplies management, transport management, Child Care, videography, 10th/12th and more …

ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇

https://ezegajobs.et/2024/12/25/addis-ababa-revenues-authority-vacancy-2025/


አዲስ አበባ ላይ ስቱዲዮ አፓርትመንት ስንት ብር ገባ? የሁሉንም ሪልእስቴት ዋጋ ለማየት ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇👇https://ethiopianrealestate.net/ https://ethiopianrealestate.net/

20 last posts shown.