Nosso Tech


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Technologies


All about Technology tips and tricks
Teppi, Ethiopia
Cross Promotion @fidelcrossbot

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter


💥 የDV-2025 መግቢያ ሊንክ ሌሊት 6 ሰአት ተለቋል።

💥 መግቢያ ሊንኩ ይህ ነው
https://dvprogram.state.gov

💥 አመልካቾች ዲቪ ለማመልከት ክፍያ የማያስፈልግ ስለሆነ ከአጨባርባሪዎች እንዲጠነቀቁ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሳስቧል።


ልክ ስትከፍቱት It Displays this 💥


💥 ከሰሞኑ የመጣ የቴሌግራም Hacking ናት እና ተጠንቀቁ 💥

💥 DON'T OPEN ANY LINK WHICH HAS WORDS LIKE THIS ITS PURPOSE IS JUST HACKING YOUR DATA 💥


✝ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ
በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ✝

  🔥 መልካም ደመራ 🔥


"Add Member"

✅ አድ በማድረጋችሁ የምታገኟቸውን ጥቅሞች መቼም ለናንተ አልነግራችሁም ኑ እንሰባሰብ እንረዳዳ እንማማር ቤተሰብ እንሁን።

📌 እኛ ጋር መጥታችሁ ምታጡት ነገር የለም‼️ ቃላችን ነው🙏

👏 @Nossotechsgroup ላይ አድ ለምታደርጉ ማበረታቻ🔥 ይሆናችሁ ዘንድ

🎁 መነሻ 100 ሰው አድ ላደረገ 10 ብር

🎁 500ሰው አድ ላደረገ ደግሞ udemy ላይ ኮርሶችን እንድትማሩ በነፃ enroll እናደርጋችኋለን ።

✅ የየትኛውም አድ #መጀመሪያ 100 ሰው ነው።

✅ አድ አድርጋችሁ እንደጨረሳችሁ አድ ያደረጋችሁትን ብዛትና ስልካችሁን @NossoTechhelperBot 📥 ላኩልን።


Updated Telebirr

⚠️ በዋይፋይ መጠቀም አትችሉም።

⚠️ በሳፋሪኮም ኢንተርኔት መጠቀም አይቻልም።

⚠️ መጠቀም ምትችሉት ሲም ካርዱ ያለበት ቀፎ ላይ ብቻ ነው።

ምርጫውን ለእናንተ 😅


🌼መልካም አዲስ ዓመት 🌼


🇪🇹 እንኳን ደስ አለን 🇪🇹

በ2023ቱ የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የ 3000ሜ መሰናክል ወንዶች ፍፃሜ ውድድር ኢትዮጵያዊው አትሌት ለሜቻ ግርማ ለሀገራችን የብር ሜዳልያ ማስመዝገብ ችሏል።

እንኳን ደስ አለን !


#ኢትዮጵያ❤

ድርቤ ወልተጂ በ1500 ሜትር ፍፃሜ ሁለተኛ ደረጃን ይዛ በማጠናቀቅ ለሀገሯ የብር ሜዳሊያ አስገኝታለች።

ኬንያዊቷ በአንደኝነት አጠናቃለች።

እንኳን ደስ አለን !


እንኳን ለደብረ ታቦር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!!


ዋጋው ጥሩ ቢሆንም ግን ከዛ በኋላ ኔትወርክ 😜


🔰 ሳፋሪኮም M-PESA ጀምሯል 🔰

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ፤ ኤምፔሳን በመጠቀም ፦
- በአገር ውስጥ ገንዘብ መላክ፣
- ከአገር ውስጥና ውጪ ገንዘብ መቀበል፣
- ክፍያዎችን መክፈል፣
- የአየር ሰዓት መግዛት፣
- ወደ ባንክ ሒሳብ ገንዘብ ማስገባት
- ከባንክ ሂሳብ ገንዘብ ወደ ኤምፔሳ መላክ ይቻላል ብሏል




🔰ማይክሮሶፍት የዊንዶውስ 11 የማስገር ጥበቃን በአዲስ ባህሪያት ማሻሻሉን ገለጸ

🔰ማይክሮሶፍት ያሻሻለው አዲሱ የዊንዶውስ 11 የማስገር ጥበቃ ተጠቃሚዎች የዊንዶውስ የይለፍ ቃላቸውን ወደ ድረ-ገጾችና ሰነዶች ሲገለብጡ እና ሲለጥፉ (copy and paste) ወይም ሲተይቡ የሚያስጠነቅቅ እንደሆነ ገልጿል።

🔰ማይክሮሶፍት ባወጣው መግለጫ ከዚህ ቀደም የነበረው ዊንዶው ባህሪ መቅዳት እና መለጠፍ ስለማይከላከል ተጠቃሚዎች በዚህ አማካኝነት ለሚመጣ የደህንነት ስጋት የተጋለጡ ነበር። የዊንዶውስ 11 (Windows 11 Insider Dev build 23506) ግን ማይክሮሶፍት የተጠቃሚውን የዊንዶውስ የይለፍ ቃል መቅዳት እና መለጠፍን (copy and paste) በመለየት የማስገር ጥቃትን የመከላከል አቅሙ ተሻሽሏል።

🔰ይህ አማራጭ እንዲሠራ ከተደረገ (enabled/ active) ተጠቃሚዎች የዊንዶውስ መግቢያ የይለፍ ቃላቸውን ወደ ድረ-ገጽ ሲተይቡ ወይም ሲገለብጡና ሲለጥፉ "የአንዱን የይለፍ ቃል ለሌላ መልሶ መጠቀም የደህንነት ስጋት ነው" በሚል ጽሁፍ ያስጠነቅቃቸዋል፤ አዲስ የዊንዶውስ መለያ የይለፍ ቃልን እንዲጠቀሙም ያደርጋል።
🔰 የዊንዶውስ 11 ተጠቃሚዎች ይህንን የደህንነት መጠበቂያ ሥራ እንዲጀምር እንዲያደርጉ በመግለጫው መክሯል፡፡

⚜ Nosso Tech ⚜


በጣም ስለጠፋው ይቅርታ በቅርቡ በአዲስ አቀራረብ እመለሳለው


#ETHIOPIA

ማህበራዊ ሚዲያዎች ያለ VPN መስራት ጀመሩ።

ለወራት ያህል በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ተጥሎ የነበረው ገደብ መነሳቱን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከቤተሰቦቹ ለማረጋገጥ ችሏል።

#ቴሌግራም ፣ ዩትዩብ ፣ ፌስቡክ ፣ ቲክቶክ መሰል የማህበራዊ ሚዲያዎች ከወራት በፊት (የካቲት ወር 2015 ዓ/ም) በተጣለባቸው ገደብ ያለ VPN መስራት እንዳቆሙ ይታወቃል።

ዛሬ ሰኞ ከሰዓታት በፊት ግን እነዚህ የማህበራዊ ሚዲያዎች #ያለ_VPN_እየሰሩ እንደሚገኙ እና ገደቡም መነሳቱን #ማረጋገጥ ችለናል።


በዓሉን የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የጤና እንዲሁም የመተሳሰብ ያድርግልን 🙏


አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል ኢንተርኔት ቢቋረጥም በ VPN ተጠቀሙ ይሰራል።


3


2

20 last posts shown.

552

subscribers
Channel statistics