Entrance hub G12 Natural 2014


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Education


Entrance hub Natural Students


Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Education
Statistics
Posts filter


🌥️ውድ ቤተሰቦቻችን ከላይ እንደምትመለከቱት Website Exam ልንፈትናችሁ ቀናቶች ነው የቀሩን ፣ አሁን ቀድመን Sample እንለቃለን ፣ ቅድሚያ በሱ ትለማመዱ እና ሁላችንም የምንጠብቀውን Online Entrance Examination እናቀርባለን።

💡እንደምታውቁት ፈተናውን ስትወስዱ ወይም ስትፈተኑ ልክ እንደ መስከረም 30 እንደተቆረጠለት ፣ Entrance Examination በሙሉ አቅማችሁ እና በትኩረት ስለሆነ ፣ ዛሬ ነገ ሳትሉ በጣም በጥራት በማጥናት ከ500 ተማሪዎቻችን ከ 1ኛ እስከ 3ኛ ለመውጣት መዘጋጀት ይኖርባቿል ።

💧ልብ በሉ ፡ ከ1ኛ እስከ 10ኛ ደረጃ የመውጣት አቅም እና ችሎታ ካላችሁ Entrance Examination የማለፍም ብቻ ሳይሆን ከፍተኛ ነጥብ እንደምታመጡ ማረጋገጥ ትችላላችሁ ፣ ለአሁኑ ግን በጣም ተዘጋጁ ፣ መልካም ግዜ ይሁንላችሁ ቸው 🥰


ሰላም እንዴት ናችሁ ፣ ሰላማችሁ ይብዛልን ። ክትላንትና ጀምሮ ስለ Entrance Examination የሚወራ ነገር አለ ። The Kid's of Matric የሚል ቴሌግራም ቻናል ላይ Screenshot ተደርጎ በግሩፖች ሁሉ እየተሰራጨ ይገኛል ።

እውነት ነው ፣ ውሸት የሚለውን ነገር ግን እሱን ግዜ ይፈታዋል ።

ነገር ግን አንድ ነገር መናገር ይቻላል ፣ ከዚህ በፊት በEntrance ፈተና ላይ የተደገመው ስህተት አሁንም እንደማይደገም እርግጠኛ መሆን እንችላለን ።
ምክንያቱም ትምህርት ሚንስቴር ብቻም ሳይሆን በፈተናዎች ሁኔታ ላይ የሚያጣሩ ኮሚሽኖች በየቦታው ተሰራጭተው ምርመራ እያደረጉ ነው ፣ በዛ ላይ Higher Education ፈተናዎች ሁሉም ለFederal ተረክቦታል ። እሄ ማለት ፈተናው ቢሰረቅም እንኳን የመሰረዝ እና እንደገና የመዘጋጀት Accuracy በጣም ሰፊ ነው ማለት ነው ።

ታዲያ እናንተ በዚህ በአሉባልታ ግዚያችሁን ማጥፋት ሳይሆን ወደ ጥናት ተመልሳችሁ ግዚያችሁን ለመጠቀም ሞክሩ ። እኛም ለሚፈጠረው ነገር ሁሌም ቀደም ሆነን ለማቅረብ ዝግጁ ነን ፣ እስካሁን ያለው ነገር እሄ ነው ፣ ሰላም ቆዩልን 🙏


መልሱ በInbox ሳይሆን በግሩፕ አስቀምጡ👇 በዚያው እርስበርሳችሁ ተወያዩበት


ምርጥዬ ጥያቄዎች ናቸው🤩
የ9እና 10 Civics Revise እንድታደርጉት እጅጉኑ ያግዛል👌👌
ቀጣዩን Part ከማግኘት ይህን ጨርሱት እና መልሱን አስቀምጡልን👇👇
በትንሹ 10 ሰው ከሰራ ለሁላችሁም እንልካለን፤ ከልሆነ ግን ለጨረሰ ብቻ Inbox እናደርጋለን


Civics EGSECE 2002_2005 Part One .pdf
907.9Kb
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
CIVICS EGSECE(G9&10)
2002_2005 E.c
Questions Part one
By. ✍🅟ተር
💫PART TWO ይህን ስትጨርሱ እና መልሱን ስትልኩን ከነ መብራሪያው ጋር ይቀርባል።
የእነዚህ መልስ እና ቀጣዩን ጥያቄ ለማግኘት የግድ የ Part one መልስ በግሩፕ ወይም በ Comment Box ማስቀመጥ አለባችሁ🙏
ከልሆነ ለጨረሰ ለየብቻ በግል እንልካለን😊


ሰላም እንዴት ናችሁ?😊
ዝግጅት እንዴት ነው?
እኛ የምናቀርባቸውን ነገሮችን እየተጠቀሙበቸው ነው? ወይስ ዝም ብለን በከንቱ እየደከምን ያለነው😔

እስቲ ሀሳባችሁን ግለፁልን 👇
በቆይታችን ደስታኞች ናችሁ?

እኛ ምናቀርባቸውን ነገሮች ምን ያህል እየሰራችሁ እንደሆነ ማወቅ እንፈልጋለን!
ስለዚህ አሁን የ9እና 10 EGSECE ጥያቄዎችን ከ2002_2005 በአንድ ለይ ለማቅረብ አስበናል።
እና ለዛሬ 100 ጥያቄዎችን እናቀርብላችኋለን፣ ይህ ጨርሳችሁ መልሱን ስትልኩልን የሁሉንም መልስ እና መብራሪያ እናቀርብላችኋለን።
ሁላችሁ መስራት አለባችሁ🙏


Maths 1998 EUEE.pdf
3.9Mb
Maths 1998 EUEE.pdf


💫ከጥቂት ቆይታ በኃላ የቀሩትን እንቀጥላለን😊


Sequence and Series EUEE Questions .pdf
1.2Mb
💫Sequence and series EUEE💫
ከ2000 ጀምሮ መርጠን አቅርበንላችኋል


በመቀጠል እስከሁን ከ Sequence እና Series የወጡትን እና ለእናንተ ይጠቅማሉ ያልናቸውን ጥያቄዎች መርጠን እናቀርብላችኋለን😊


⚡️EHQB FUNCTIONS Solutions💫.pdf
3.0Mb
⚡️EHQB FUNCTIONS Solutions💫.pdf


⚡️EHQB FUNCTIONS ⚡️.pdf
3.2Mb
⚡️EHQB FUNCTIONS ⚡️
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
#🅴🅷_Questions_Bank
📌Functions Work book
◇ 128 Questions
◊ Size◊ 3.2 Mb
◇Page No ◇ 14


💫🅴🅷 🅠🅑 Function ይቀጥላል💫
128🅠🤩


Sequence and Series Question Bank solutions.PDF
3.3Mb
💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫
🅴🅷 Questions bank sequence and series Answer with Detail Explanations ⚡️⚡️
140 Questions Answer and Explanations step by step 💫💫💫

🙏Stay safe🙏


Sequence and Seires Entrancce Hub Question Bank.PDF
3.3Mb
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
#🅴🅷_Questions_Bank
📌Sequence and series Work book
◇ 140 Questions
◊ Size◊ 3.3 Mb
◇Page No ◇ 15


በዛሬ ቆይታችን የሚከተሉትን እንመለከታለን👇
⚡️Sequence and series Entrance Hun Questions bank 140 Questions

⚡️Entrance Hub Questions Bank Solutions

⚡️Functions Entrance Hub Questions Bank 128 Questions with Solutions

🔑 Sequence And Series EUEE QUESTIONS

⚡️ Sequence and Series Mind Map
🎁🎁EUEE 1998 E.c 🎁🎁🎁
ጥሩ ቆይታ እንደምኖረን ተስፋ እናደርጋለን🙏
ሁሉንም እስካ 2:00 ድረስ የምንጨርስ ይሆናል⚡️


ዝግጁ😳


ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ ቤተሰቦች ❤️
የእለቱን ፕሮግራም Mathematics እንጀምራለን💫


ውድ ቤተሰቦቻችን ዛሬ በጠም ይቅርታ እንጠይቃለን🙏🙏
English የሚያዘጋጀውን አዘጋጅ ዛሬ አልተመቻቸውም ይሆናል፣
ስልኩም አይሰራም😔
እሱ በተመለሰ ጊዜ የሚያቀርብ ይሆናል🙏🙏
በጠም ይቅርታ ይደረግልን🙏🙏🙏


How to prepare for National entrance exam
እንግሊዘኛ ትምህርትን ለብሔራዊ ፈተና እንዴት መዘጋጀት ይቻላል❓

በአለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ያለውና ሁሉንም የሚያስማማ ትምህርት እንዲሁም የትኛውም ዩኒቨርስቲ ብትሄዱ Scholarship ቢደርሳቹህም መጀመሪያ ከምትፈተኗቸው Entrance exam ዋናው የእንግሊዘኛ ትምህርት ነው።

✅ እንደ ኢትዮጵያ ስርዓተ ትምህርት English subject ደካማ አፈፃፀም ያለበት ነው።

እና መፍትሔው ምንድነው❓በእንግሊዘኛ ትምህርት እራሴን እንዴት ልለውጥ❓👇

✅ በመጀመሪያ እራሳቹህን ጠይቁት እስኪ የምን ችግር ነው ያለባቹህ
1. Skill problem (Listening & speaking )
2. Grammar problem

👆አሁን ለexam እንዴት መዘጋጀት እንዳለባቹህ እያወራን ስለሆነ ሁለተኛውን problem ( Grammar problem ) ላይ ትኩረት እናደርጋለን።

✅ አሁንም በድጋሜ እነዚህን ጥያቄዎች ለራሳቹህ መልሱ👇
👉 በሳምንት ስንት ቀን English ታጠናላቹህ❓
👉 ከጓደኞቻችሁ አንፃር ምን ደረጃ ላይ ናቹህ❓
👉 ጥያቄ ስትሰሩ ምን ያክል ትመልሳላችሁ❓

✅Fact🌀 English እንደ History Geography Biology.......ቂጥህ እስኪቃጠል ድረስ ተቀምጠህ ማንበብ ወይም እንደ Maths and physics ትግል አያስፈልገውም። ትንሽ አንብባችሁ ብዙ ጥያቄ መመለስ ትችላላችሁ።

ምን ላይ ትኩረት( focus) አድርገን እናንብብ❓

✅ Entrance exam ለምትወስዱ ተማሪዎች በዚህ አመት ፈተናው ከ9 - 12ኛ ክፍል cover እንደሚያደርግ ይታወቃል። ስለዚህ ጥናት ከመጀመራቹህ በፊት ከ9 እስከ 12 አራቱም መፅሐፍ ላያ ያሉትን Grammar part ለይታችሁ አውጡት። 👉 ተመሳሳይ የሆኑ አርዕስቶችን አንድ ላይ ሰብስቡት። title ስታወጡ ከነገፁ ብትፅፉት አሪፍ ነው። ምክንያቱም በኋላ ስታነቡ የመፅሐፉን definition and question ለማግኘት ይጠቅማችኋል። ምሳሌ
👉 Perfect tense grade 9 page 5
Grade 10 page 27

👉 Relative clause Grade 11 page 61
Grade 12 page 152

👆በዚህ መሠረት የመፅሐፉን Grammar part በማውጣት የተለያዩ አጋዥ መፅሐፍቶችን በመጠቀም ማንበብ ትችላላችሁ።

ከላይ የተጠቀምኩት ገፅና ርዕስ እንደማሳያ ነው😒

N.B የመፅሃፉን ጥያቄዎች specially grammar part question Exam ላይ ይመጣሉ። ስለዚህ grammar አንብባችሁ ስትጨርሱ ይሰሩ።

📗 በብዛት Entrance exam ላይ የሚመጡ grammar part


👉 Tense 👉 Deduction
👉 Relatively clause 👉 Adverbial clause
👉 Quantifiers 👉 discourse ....
👉 Conditional sentence
👉 Comparison
👉 Indefinite pronoun
👉 Modal verbs 👉 passive voice
👉 The infinitive 👉 Reported speech
👉 Forming question

✅ Phrasal verbs
✅ Confusing word
✅ Types of paragraph
✅ Letter writing
✅ Sentence and word order ብዙ ጥያቄዎች ስሩ።


✔️ ካነበባችሁ በኋላ ብዙ ጥያቄዎችን መስራት ያስፈልጋል። ከመፃፋቹህ ጀርባ ብዙ ጠቃሚ ነገሮች አሉ ተመልከቷቸው😳


ለዛሬ እዚህ ጋር አበቃሁ ✋

20 last posts shown.