ቀልድ ብቻ™


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Telegram


★ ሰውን ማዝናናትን ስራው ያደረገና ሰዎችን በማሳቅ የተጨበጨበለት ብቸኛው ቻናል°👏
° የተመረጡ ቀልዶች እንደወረዱ ያገኛሉ°🤝😉
📥 || - ለማንኛውም የማስታወቂያ ስራ - @Muba_Jr

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Telegram
Statistics
Posts filter


Forward from: Wave
✅ በ ONLINE ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ ?


💢ሰበር ዜና💢

ነፃ ኢንተርኔት ኢትዮጵያ ውስጥ መሥራት ጀምሯል። 😱 Setting በማስተካከል ብቻ ነፃ ኢንተርኔት ይጠቀሙ።👇👇👇

🌐 መረጃው #ከቴሌ ሠራተኞች የወጣ ነው።
ለማንበብ👇

https://t.me/addlist/LvHoNVvVJnJlYmRk
https://t.me/addlist/RwK6Kli5wno4MmE0


Teacher Vs student

መምህር - ለሰው ልጅ በጣም የሚያስፈልገው ነገር ግን ሊያየውና ሊነካው የማይችለው ነገር ምንድን ነው ?
የዘጠናዎቹ ተማሪ፡ አየር😊
የአሁኖቹ ተማሪ ፡ wi-fi😊😁❤️


ዘንድሮ የተወለዱ ልጆች ስማቸው ማን ሊባል ይችላል?


ጀለስ belike👇👇

ኑሮ ውድ ነህ
ብርቅሁን ስጋየ
ኮንደሚኒየም ለማ
ቻይና ፍቅሩ
ሩሲያ ተወዳጅ
ደሞዝ ቀለለ
ሊጡን በባልዲ
ቦንድነህ አባይ
ልማቱ ፈጠነ
😂😂😂😂


አሞኛል ብዬ ለመፃፍ በስተት

አምሮኛል የሚል Message ልኬላት

"እኔም አምሮኛል " የሚል መልስ ደርሶኝ ጨንቆኛል🤔😂

ቤተሰብ ምን ልበል ላት ❓😢😂😁

join us👉 @mudmeyaz

5.6k 0 18 19 111

ዋጋ ጨምሮ ደጉ ዘመን ❤️😂

join us👉 @mudmeyaz


ብራዘር ሴት ልጅ ቀልደኛ ወንድ ምትወደው አማርኛ ፊልም ላይ ነው አስሩም ፍቅረኞቼ ቁምነገር የለህም ብለው ነው ጥለውኝ የሄዱት😢😂@fara_tube1


የመንግስት ጤና ጣብያ ሄደህ

ሆዴ ይጮሃል ስትላቸው

😂@fara_tube1
Silent አድርገው 😂😂😂


ለኢትዮጲያ እግር ኳስ VAR ሳይሆን ሳር ነው ሚያስፈልገው 😕😂😂

ለዚህ ቻናልም እይታ ሳይሆ
#Reaction👍 ነው ሚያስፈልገ😂😂😂


ማፍቀር አምሮኛል መፈቀር ምትፈልጉ
inbox😑😑🫣😂😂

8k 0 7 22 102

ዘመድ ቤት ሄጄ ምግብ እየበላን ውሀ ጠምቶኝ ልጠጣ ብድግ ስል "ብላ እንጂ ብላ እንጂ" ሲሉኝ
.
,
,
በቃኝ ብዬ በዛው እጄን ታጠብኩ😢
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
እንደኔ ያጋጠመዉ😒እስቲ  በlike

አጋጥሞኛል.......... 👍😂

አላጋጠመኝም......... 😁🥴


ምክኒያቱ ምንድነው ❓
ግራ ገባኘኮ ንገሩኘ እስቲ😂😢

7.2k 0 11 25 102

Online ተጨማሪ ገቢ ለማግኘት ምን ልስራ ብላቹ ብትጠይቁ በጣም ብዙ ምርጫዎች አሉ።

ትርፋማ ሊያደርገኝ የሚችለው የትኛው Skill ነው?
የት ሄጄ ልማረው እችላለው?
በአጭር ጊዜስ ወደ ስራ ለመግባት እና ገንዘብ ለመስራት ምንድን ነው ማድረግ ያለብኝ?

እነዚህን ጥያቄዎቻቹን ለመመለስ የፊታችን ታህሳስ 16, 18 እና 20 ነጻ Online Webinar አዘጋጅቼላቹሃለው!

በዚህ Webinar የራሴን ልምድ እንዲሁም በዙሪያየ ያሉ ስኬታማ ሰዎችን ልምድ አምጥቼ እያንዳንዱን ነገር ብትንትን እያደረግን እንመለከታለን

ለመሳተፍ ከእናንተ የሚጠበቀው ኢንቴርኔት እና ስልክ ወይም ላፕቶብ በቂ ነው።
ታህሳስ 16, 18 እና 20, ከምሽቱ 2፡00ሰዓት


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ለፈገግታ 😂🤙

Join us➜ @Mudmeyaz

9.5k 0 66 10 120

እኔ ብቻ ነኝ ግን 💔😂😁

18.9k 0 41 11 318

👆አሲስ ስራ ፈጠራ በፈለጋቹስ ዘርፍ አለውላቹ ፓኬጁን መርጣቹ አናግሩኘ👇😂😁😄
                      @Teme_995

ችግርን በማላቀስም እንፈታለን 😂


መንገድ ላይ ፌደራል ይዞህ ጦርነቱ ላይ የማን ደጋፊ ነህ ሰልህ

#ላሸነፈዉ just for fun🙌

16.8k 0 15 18 188

Teacher Vs student

መምህር - ለሰው ልጅ በጣም የሚያስፈልገው ነገር ግን ሊያየውና ሊነካው የማይችለው ነገር ምንድን ነው ?
የዘጠናዎቹ ተማሪ፡ አየር😊
የአሁኖቹ ተማሪ ፡ wi-fi😊😁


የታክሲ ላይ ጥቅስ👇

ጤፍ ሲጨምር ፀጥ ረጭ
ታክሲ 1 ብር ሲጨምር ጓ ገጭ
🤧😅😂😄@fara_tube1


የማፈርጠው 🤭😂@fara_tube1

20 last posts shown.