#civics
ይህ ሀገር(መንግስት) ደግሞ ዜጎች ከ አለመረጋጋት ከ ህገወጥነት ና ከስርአት አልበኝነት እንዲጠብቃቸው ሉአላዊ ስልጣን(sovereign power) ሰጡት። ሉአላዊ ስልጣን ሰጡት ማለት ግዛን አስተዳድረን ምራን ብለው ፈቃዳቸውን ሰጡት። 🙌ስለዚህ በመንግስት ና በዜጎች መካከል የተደረገው ይህ የስልጣን ውል ማህበራዊ ውል(social contract) ይባላል እንደ Hobbes ና Locke ገለፃ።
📚 📚 Without a state, individuals abuse, exploit and enslave one another; with a state, order and civilized existence are guaranteed and liberty is protected. As Locke put it, where there is no law there is no freedom.
🎯 ሀገር ከሌለ ግለሰቦች እርስ በርሳቸው ይጎዳዳሉ፣ ይበዛበዛሉ እና ባሪያ ይደራረጋሉ። ሀገር ካለ ግን መንግስት ይኖራል መንግስት ካለ ደግሞ ሥርዓታዊነት ና የሰለጠነ ህልውና ይረጋገጣል የዜጎች ነፃነትም ይጠበቃል። 🙌Locke እንደተናገረው ህግ በሌለበት ቦታ ነፃነት የለም። 😁እየገባችሁ ነው ኣ ግን ፤ ምንም ፅንሰ ሀሳብ የለውም ወሬ ነው። እና እንዴት እንደማስረዳችሁም አላውቅም 😩የሞጁሉ ይዘት ያስጠላል። 🙌እንደ Hobbes ና Locke ገለፃ የ pluralist state ዋና ሀሳቡ ሀገር(state) በመንግስቷ አማካኝነት ዜጎቿን የምታስተዳድር ዳኛ ናት። ስለዚህ ሀገር ከሌለ መንግስት የለም መንግስት ከሌለ ደግሞ ዜጎች ህልውናቸው አደጋ ላይ ነው ምክንያቱም ስርአት አልበኝነት ና ህገወጥነት ስለሚነግስ። ስለዚህ ዜጎች ህይወታቸው ተጠብቆ በሰላም ና በመረጋጋት እንዲኖሩ ሀገር መመስረት አለባቸው እንደ pluralist ገለፃ። እሺ እንቀጥል👇
📚 In liberal theory, the state is thus seen as a neutral arbiter amongst the competing groups and individuals in society; it is an ‘umpire’ or ‘referee’ that is capable of protecting each citizen from the encroachments of fellow citizens.
🙌መግቢያው ላይ እንደነገርኳችሁ Pluralist state ማለት idealism theory ን አቀንቃኝ ነው ብለናል። ለዛ ነው ሞጁላችሁ ላይ In liberal theory ብሎ በሌላ አገላለፅ የገለፀው። pluralist state ና liberalist state ወይም liberalism ተመሰሳይ ናቸው። በ liberalism ወይም በ pluralist state ፅንሰ ሀሳብ መሰረት👇
📚 ሀገር(state) በህብረተሰቡ ውስጥ ካሉ ተፎካካሪ ቡድኖች እና ግለሰቦች መካከል ገለልተኛ ዳኛ ተደርጎ ይታያል። ሀገር(state) እያንዳንዱን ዜጋ ከ ጥቃት መጠበቅ የሚችል 'ዳኛ' ' ነው።
🙌Pluralism ማለት ብዙሀነት ማለት ነው ኣ። 😁የመድበለ ፓርቲ ስርአት(multi party system) ን ያራምዳል። ለምሳሌ ኢትዮጵያ በጣም በርካታ ተፎካካሪ ፓርቲዎች አሏት ኣ። እነ ብልፅግና ፣ ህወሓት ፣ መኢአድ ፣ ኢዜማ ፣ ኢዴፓ ወዘተ ከ 100 በላይ ፓርቲ አሉ። Pluralism ምን ስለምትከተል ነው ይህ ያህል ፓርቲዎች እንዲኖሩ የፈቀደችው። 🙌 በነዚህ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ወይም ቡድኖች ላይ ኢትዮጵያ የምትባለዋ ሀገር ገለልተኛ ደኛ ናት ለማንም ፓርቲ/ቡድን የማታዳላ ገለልተኛ ዳኛ ናት እንደ pluralist state ገለፃ። ስለዚህ በ pluralist ገለፃ ኢትዮጵያ state(ሀገር) ናት ማለት ነው። በ pluralist state ገለፃ መሰረት ሀገር(state) የዜጎች ገለልተኛ ዳኛ ናት። የ ሀገር ገለልተኛ ዳኛ Neutrality of the state ተብሎ ይጠራል👇
📚 The neutrality of the state reflects the fact that the state acts in the interests of all citizens, and therefore represents the common good or public interest.
🎯 Neutrality of State(የሀገረ መንግስት ገለልተኛነት) መንግስት የሁሉንም ዜጎች ጥቅም በፍትሀዊነት የሚያስጠብቅ መሆኑን ይገልፃል ፤ የጋራ ወይም የህዝብ ጥቅምን የሚወክል መሆኑን ያሳያል። 🙌በአጭሩ Neutrality of state ማለት ሁሉንም ዜጎቿን በእኩል የምታይ የማታዳላ ሀገር ማለት ነው። pluralist state የዚህ የ Neutrality of state አቀንቃኝ ነው።
📚 In Hobbes’ view, stability and order could be secured only through the establishment of an absolute and unlimited state, with power that could be neither challenged, nor questioned.
😁 እንግዲህ የ pluralist state ፅንሰ ሀሳብ አንዱ መስራች Hobbes ነው ብለናል። 🗣 በዜጎች መካከል ሰላም ና መረጋጋት እንዲኖር ህግ ና ስርአት ን የሚያስጠብቅ ሀገረ መንግስት(state) ያስፈልጋል ብሏል Hobbes። 😂 የሚገርመው ግን Hobbes ስለ ስርአተ መንግስቱ ባህሪ ሲናገር ፣ ህግ ና ስርአት ን ለማስፈን ስልጣኑ የማይገደብ(unlimited) ፣ ተጠያቂነት የሌለበት አምባገነናዊ መንግስት ያስፈልጋል ይላል👇
🎯 በ Hobbes እይታ መረጋጋት እና ስርዓት ሊረጋገጥ የሚችለው ተጠያቂነት የሌለበት ፍፁም እና ያልተገደበ(unlimited) ስልጣን መንግስት ሲቋቋም ብቻ ነው። 😕አምባገነናዊ መንግስት ማለቱ ነው። በዚህ ጉዳይ ላይ Locke Hobbes ን ተቃውሞታል👇
📚 Locke, on the other hand, developed a more typically liberal defense of the limited state. In his view, the purpose of the state is very specific: it is restricted to the defense of a set of ‘natural’ or God-given individual rights; namely, life, liberty and property.
🙌 እንደ ሎክ ገለፃ ፣ የሀገር(state) አላማው ና ተግባሩ አንድ ና አንድ ነው ፦ እርሱም ፈጣሪ ለእያንዳንዱ ሰው በተጥፈጥሮ የሰጠውን በህይወት የመኖር መብት(life) ፣ በነፃነት የመኖር መብት(liberty) ና ንብረት የማፍራት መብት(property) ማስከበር ነው ዋና ስልጣኑ ና ተግባሩ። ይህንንም ሲያደርግ ስልጣኑ ሊጠየቅ የሚችል(accountable) ና የተገደበ(limited) መሆን አለበት ይላል አጎቴ ሎክ😁። ስለዚህ Hobbes ያልተገደበ ስልጣን(unlimited government) ያለው መንግስት ያስፈልጋል ሰላም ና መረጋጋትን በዜጎች መካከል ለመፍጠር ብሏል። Locke ደግሞ ስልጣኑ የተገደበ(limited government) መንግስት ያስፈልጋል ይላል። 🙌 በነገራችን ላይ limited ና unlimited government ማለት ገብቷችሗል ኣ። limited government ማለት ስልጣኑ በሀገሪቱ ህግ ና ህገ መንግስት ብቻ የተገደበ በህገ መንግስቱ ፈቃድ ብቻ የሚሰራ ማለት ነው። unlimited government ማለት ደግሞ ከሀገሪቱ ህገ መንግስት ፈቃድ ውጭ የሚሰራ ማለት ነው ፣ በሌላ አባባል አምባገነናዊ መንግስት ማለት ነው።