#Civics
እንደ structuralist አመለካከት ደግሞ👇
📚 Nicos Poulantzas, in Political Power and Social Classes (1968), dismissed this sociological approach, and emphasized instead the degree to which the structure of economic and social power exerts a constraint on state autonomy. This view suggests that the state cannot but act to perpetuate the social system in which it operates.
🎯 የ structuralist አቀንቃኝ የሆነው ኒኮስ ፖልንትስ ፖለቲካዊ ሃይል እና ማህበራዊ መደቦች (1968) በ 1968 በፃፈዉ መፅሀፍ ላይ የ instrumentalist ሀሳብን ተቃውሟል። እንደ structuralist ገለፃ መሰረት👇
🎯 ሀገሪቱ የምትከተለው የ ኢኮኖሚ መዋቅር(Economic structure) አንዲት ሀገር ዜጓቿን በነፃነት እንዲታስተዳድር(state autonomy) አያስችላችም ተፅዕኖ ይፈጥርባታል። ስለዚህ የ capitalism ስርአትን የምታራምድ ሀገር... በ ገንዘብ የፈረጠሙ ባለሀብቶች ወይም የማህበረሰብ ክፍሎች ተፅዕኗቸው ያይላል። ስለዚህ የ ሀገሪቱ የኢኮኖሚ መዋቅር( Economic structure) ና የባለሀብቶች ማህበረሰብ ተፅዕኖ የመፍጠር አቅም(social power) ሀገሪቱ በነፃነት ለመተዳደር(state autonomy) ትቸገራለች። 🙌ስለዚህ እንደ structuralist አመለካከት አንዲት ሀገር ሆን ብላ የመደብ ጭቆና መሳሪያ ሆኗ ለማገልገል አልተመሰረተችም ነገር ግን የ ካፒታሊዝም የኢኮኖሚ መዋቅር ና የባለሀብቱ ማህበረሰብ ተፅዕኖ ነው ሀገሪቱ የመደብ ጭቆናን እንዲታራምድ የሚያደርጋት። ስለዚህ እንደ structuralist ገለፃ ማህበረሰቡ እንደሚከተለው ስርአት(social system) ነው ሀገር ዜጎቿን የምታስተዳድረው። በሌላ አባባል capitalism በሆነ ማህበረሰብ ውስጥ ሀገሪቱ የ ካፒታሊዝም ስርአትን ታራምዳለች። communism በሆነ ማህበረሰብ ውስጥ ሀገሪቱ የ communism ስርአትን ታራምዳለች።
📚 Neo-Marxists have increasingly seen the state as the terrain on which the
struggle amongst interests, groups and classes is conducted. Rather than being an ‘instrument’ wielded by a dominant group or ruling class, the state is thus a dynamic entity that reflects the balance of power within society at any given time, and the ongoing struggle for hegemony.
🙌 ስለዚህ እንደ ዘመናዊው የ Marxism አስተሳሰብ ማለትም እንደ Neo-Marxism አስተሳሰብ በተለይም እንደ structuralist አስተሳሰብ👇
🎯 ሀገር(state) ማለት በጥቅም ፣ በቡድን እና በመደብ መካከል የሚደረግ ትግል የሚካሄድበት መድረክ ነው። ሀገር(state) በአውራ ቡድን ወይም በገዥ መደብ የሚመራ ‘መሣሪያ’ ከመሆን ይልቅ፣ ሀገር(state) በማንኛውም ጊዜ በኅብረተሰቡ ውስጥ ያለውን የኃይል ሚዛን፣ እና የበላይነት ትግልን የሚያንፀባርቅ ተለዋዋጭ አካል ነው።
😁 ስለዚህ የ classical marxism ና የ Neo-Marxism ልዩነት ገብቷችሗል ኣ።
የዛሬው ክላስ በዚህ አበቃ። በቀጣይ ሶስተኛውን Theory of state እናያለን።
© A+ Tutorial Class.