Forward from: አቤና ከቤ😂🤪
አቤ: እዛጋ ያለው የግድግዳ ሰዓት ይታይሃል, ዛሬ በተደረገው ሩጫ 1ኛ ወጥቼ የተሸለምኩት ነው።
ከቤ: ወይኔ እኔ በኖርኩ... ለመሆኑ ሩጫው የት ነበር እናም ስንት ሰው ተሳተፈበት?
አቤ: ሩጫው መርካቶ ነበር... እናም 3 ሰው ነው የተሳተፈው፤ እኔ፣ፖሊስ እና የሰዓቱ ባለቤት!
#😂🤣😅
@abe_ena_kebe0
Join for more
ከቤ: ወይኔ እኔ በኖርኩ... ለመሆኑ ሩጫው የት ነበር እናም ስንት ሰው ተሳተፈበት?
አቤ: ሩጫው መርካቶ ነበር... እናም 3 ሰው ነው የተሳተፈው፤ እኔ፣ፖሊስ እና የሰዓቱ ባለቤት!
#😂🤣😅
@abe_ena_kebe0
Join for more