DW Amharic እና VOA Amharic ለአክሱም ሙስሊም ሴት ተማሪዎች የዜና ሽፋን ስለሰጣችሁ እናመሰግናለን።
እነዚያ የሴቶች መብት ተብዬዎች፣ የሰብዓዊ መብት ተብዬዎች… ሙስሊም አጥፊ ሲመስላቸው እንጂ ሲበደል የት አሉ?
እነዚያስ የህዝብ ድምፅ ነን የሚሉ አክቲቪስቶች፣ ሚዲያዎችና የሚዲያ ሰዎች የት አሉ?
አሁንም እንላለን… መገላለጥን የፈቀደች ሃገር እምነትን አክብሮ መሸፈንን ልትከለክል አይገባም።
ሁል ጊዜ በየአመቱ በወሳኝ የትምህርት እርከኖች ላይ ቀን እየጠበቁ የሙስሊሞችን ሰላማዊ የመማር ማስተማር ጉዞ ማሰናከል ለአንዴና ለመጨረሻ ሊያከትም ይገባል።
♠
የቪኦኤ የአማርኛ ድምፅ ዘገባ በዚህ ሊንክ ይገኛል።
https://t.me/MuradTadesse/38910
||
t.me/MuradTadesse