Forward from: 🙏ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬ🙏
🗓👉እኛ ክርስትያኖች ሁላችን የመንግስተ ሰማይ ተጓዦች ነን።
ንጉሳችን ደግሞ ፈጥሮ የሚመግበን የመንግስተ ሰማያት ባለቤት
እግዚአብሔር ነው ሁላችንም ይህን የሕይወት ጉዞ በተቀላቀለ ዕውቀት ሳይሆን በፈሪሃ እግዚአብሔርና በትእግስት ሆነን በጥንቃቄ ልንጓዝ ያስፈልጋል።
📣📣📣📣📣📣📣
📣#ኦርቶዶክሳዊ_ዝማሬ📣
📣📣📣📣📣📣📣
💼አሳብ አስተያየት ካላችሁ በዚህ👉 @mane_tekel 👍