የአማራ ልጆች የተግባር ስራ ግሩፕ


Groups's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Other


ይህ ስለ እኛ ስለ አማራ ህዝብ በነፃነት የምንነጋገርበት መድረክ ነው።
የአማራው ሞት፣ውርደት፣መፈናቀል እና በስነልቦናው ልክ ያለመወከል እኔንም ይመለከተኛል‼️
የዚህ ግሩፕ አላማ
በየቦታው ተበታትነን የምንገኝ የአማራ ልጆችን ማሰባሰብ ማደራጀት እደ አንድ ቁመን ከሚመጣብን ሞትና መፈናቀል መከላከል እያንዳንዳችን በያለንበት አካባቢ መተዋወቅ መደራጀት አንዱ ላንዱ እዲቆም ማድረግ


Groups's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Other