✝️በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን !!!
"አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት" ወደ ኤፌሶንን ሰዎች ፬÷፭
የቤተ ቅዱስ ሚካኤል መንፈሳዊ ማህበር አላማ ቃለ እግዚአብሔር መማሪያ ፣ ለሚጠይቋቹ የተዘጋጃቹ ሁኑ ይላልና መንፈሳዊ ጥያቄ የምንጠያየቅበት ሲሆን ከዚህ በተጨማሪ የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶች፤ የጸሎትእና ትምህርት ፤ ብሒለ አበው፣ ስንክሳር፣ ምስባክ ይለቀቅበታል።