ሰለ ማህበሩ በጥቂቱ...
ማህበሩ አላማ አድርጎ የተነሳው ድርጅት ተቋም ያላዮቸው በየመንደሩ በየሰፈሩ እረዳት ደጋፊ የሌላቸው ደካማ የሆኑ አረጋውያንና በኢኮኖሚ በዝቅተኛ ኑሮ ውስጥ ያሉ አባቶች እንዲሁም በተለያየ ምክንያት እናት አባታቸውን ያጡ ሕፃናት የሚረዳ ማህበር ነው። በተለያየ ነገር ማህበሩን ለመርዳትና ከማህበሩ ጋር ለመስራት ለምትፈልጉ 09 30 30 68 58
Created
@Akiya_Mareta