የኢትዮጵያ ጤና ባለሙያዎች ማህበር


Groups's geo and language: Ethiopia, English
Category: Telegram


የኢትዮጵያ ጤና ባለሙያዎች ማ/ህ ዋና ዋና አላማዎች፦
1) የጤና ባለሙያዎች መብት እንዲከበር ጥረት ማድረግ
2) በጤና ባለሙያዎች መካከል ጠንካራ አንድነትና
ህብረት መፍጠር
3) ለሁሉም ጤና ባለሙያዎችድምፅ የሚሆን አንድ ትልቅ ተቋም መገንባት
4) የሃገሪቱ የጤና ስርዓት እንዲሸሻልና ዜጎች የተሻለ ህክምና እንዲያገኙ ጥረት ማድረግ
5) ለጤና ባለሙያዎች ዘመኑንና ሙያቸዉን የሚመጥን ደሞዝ እንዲከፈላቸ


Groups's geo and language
Ethiopia, English
Category
Telegram
Statistics