Forward from: Exit Exam Support Network
#Notice‼
#ExitExam
#Mizan_Tepi_University
ከሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም ከሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች የ2017 ዓ.ም አጋማሽ የመውጫ ፈተና በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ለመፈተን የተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ:
ፈተናዉ የሚሰጥበት ቦታ በሚከተለው ዝርዝር ተመልክቷል። በመሆኑም ማንኛውም ተፈታኝ የሚፈተነው የትምህርት መስክ በሁለቱ ግቢዎች የተደለደለ መሆኑን አውቆ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርግ ዩኒቨርስቲው አሳስቧል።
ይሄንን መረጃው Exit ለሚፈተኑ ጓደኞቻችሁ (Department Telegram Group ላይ) Forward አድርጉላቸው!
ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን: @ExitExamPrep
👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @ExitExamSquad