Forward from: Free Server Ethio 🇪🇹
ለSpotify ለሚቆራረጥባቹ ቤተሰቦች መፍትሄ
ከዚ በፊት እደተናገርኩት Spotify ፓኬጅ ከተገዛ በኃላ SIM ላይ 00 ብር መሆን አለበት ሌላ የኢንተርኔት pkg መኖር የለበትም ሆኖም ግን ይሄንን ሳታውቁ ሲማቹ ላይ ሌላ ፓኬጅ እያለ ለገዛቹ ይህን ቀላል ማስተካከያ መንገድ ተከተሉ
Spotify pkg በፀባዩ በተገዛበት ሲም ላይ ሌላ ደባል የኢንተርኔት ፓኬጅ ወይም ብር እዲሞላበት አይፈልግም ሌላ ፓኬጅ ካለ የመቆራረጥ ፀባይ አለው ስለዚህ አሁን ያለው መፍትሄ ምንድን ነው
ከspotify ውጭ ያለ የገዛችሁት ሌላ ደባል ኢንተርኔት pkg Expired ሲያደርግ Spotify በአሪፍ ሳይቆራረጥ መስራት ይጀምራል
እኔም ትናንት ሆን ብየ የ12 ብር Tg pkg እያለኝ Spotify በዛው ሲም ገዝቼ በጣም ሲቆራረጥ ነበር የዋለው፣ ትናንት የገዛውት pkg በ24 ሰዓቱ Expired ሲሆን በራሱ ግዜ spotify በአሪፍ መስራት ጀምሮልኛል
Hope this helps
@FREEAmh