ነቢያችን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል
"الدين النصيحة"
" ዲን መመካከር ነው።" መወያየት መመካከር ዕውቀትን ከማግኛ መንገዶች አንዱ ነው። ግን ከ ጭቅጭቅና መድረቅረቅ የፀዳ መሆን አለበት ። ሙእሚን አይዋሽም አይሳደብም። በቃ መልካም በሆኑ ቃላት መወያየት የታዘዝንበት ነው።
ህግና ደንቡን ለማወቅ ይሄንን ይጫኑ
@LawandRegulationሀሳብ ለመስጠት
@Ebrahime_getie