Forward from: Kassis Faage
በዛሬው እለት በአፋር ክልል አዳዓር ወረዳ ማዕከል የሂፍዝ እና የቁርዓን ማዕከል 45 ወንዶችና 15 ሴቶች አጠቃላይ 60 የሚሆኑ ሀፊዞች ተመርቋል። አልሃምዱሊላህ
Credit: ኡማ ቲቪ
Credit: ኡማ ቲቪ