Forward from: Kassis Faage
إِنَّا كَفَيْنَٰكَ ٱلْمُسْتَهْزِءِينَ
ተሳላቂዎችን ሁሉ እኛ በቅተንሃል፡፡
(ሱረቱ አል ሒጅር: 95)
"ይህ ከአላህ ለመልክተኛው ተሳላቂዎች እርሳቸውን እንደማይጎዳቸው የተሰጠ ቃል ነው። አላህ ለመልክተኛው እንደሚበቃቸው እና በሚፈልገው አይነት ቅጣት ሊቀጣቸው(ሊበቀልላቸው) ቃል ገብቷል። አላህም በእርግጥ ቃሉን ፈጽሟል፤ ማንም በመልክተኛው ወይም በርሳቸው ሸሪዓ ላይ የሚያላግጥ አላህ ያጠፈዋል። በክፉ አማሟትም ይቀጠዋል።”
📕 [ተፍሲሩ አስ–ሰዕዲይ] (2/341)