እግዚአብሔርን አመስግኑ 🤲🤲


Groups's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Religion


በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
" አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት ‟ ወደ ኤፌሶን ሰዎች ❹፥➎
በዚህ ግሩፕ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች የምንማማርበት ፣ መንፈሳዊ መዝሙር ይተላለፋል !
ኃያሉ እግዚአብሔርን በዝማሬ የምናመሰግንበት ፤ መንፈሳዊ ትምህርቶች ፣ መንፈሳዊ ጥያቄዎች ፣ ግጥም እንዲሁም መዝሙር ይቀርብበታል 🥰🥰
@_ #_እግዚአብሔርን #_አመስግኑ❤


Groups's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Religion
Statistics