የኢትዮጵያ ኤሌክትሪካል መሀንዲሶች ማህበር Ethiopian Electrical Engineers Association(EEEA)


Groups's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Career


🔔ይህ ግሩፕ ኤሌክትሪካል ኢንጅነሮችና በዘርፉ የተሰማሩ ባለሙያዎች የሚወያዩበት ነው። አላማውም:-
🔑ዘርፉን ለማሳደግ የምንወያይበት፣
🔑ያልገባንን የምንጠይቅበት፤ የምናውቀውን የምናካፍልበት፣ መረጃዎችን የምንለዋወጥበትና የስራ እድሎችን የምንፈጥርበት ነው። 🔕ከዚህ አላማ ውጭ የሆነ ድርጊት የተከለከለ ነው❌ #የተግባር_ስልጠና ከፈለጉ ቻናሉን ይቀላቀሉ❗
👇
@amenelectricaltechnology


Groups's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Career
Statistics