ኑ በብርሃኑ እንመላለስ


Groups's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Religion


🌼እንኳን በሰላም መጣችሁ እህት ወንድሞችን 🌼
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዙሪያ ላላችሁ ጥያቄ መልስ የምታገኙበት እናንተም የምትጠየቁበት ማህበር ነው ።
👉በተጨማሪም ተከታታይ ትምህርቶች
👉ውይይቶች ይኖራሉ
በሚደረጉ ሐይማኖታዊ ውይይቶች ላይ
👉አንዱ የሌላውን እምነት ማናናቅ ❌
👉የሌሎችን ፅሁፍ ቀድቶ መገልበጥ❌
👉...በጥብቅ የከለከለ ነው ።
🍀መልካም የውይይት ጊዜ🍀


Groups's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Religion
Statistics