Forward from: ስለ ህይወት ቃል... 1ኛ ዮሐንስ 1:1
ኃጢአትን ሳደርግ ጸጋውን አስቤ ዋስትና እንዳለኝ አስቤ እፅናናለሁ ፍርሃትም አይገዛኝም፤
ነገር ግን ጸጋውን አስቤ ከዚያም በኋላ በሱ ተማምኜ ና ተደግፌበት ነፃነት ተሰምቶኝ ና ድፍረትን ሰቶኝ እግሬን ወደ ኃጢአት ለማፍጠን ማሰቡ አግባብ ሁኖ አይታየኝም።
ኢየሱስ ግን የምርም እንኳንም ሞትክልኝ
በተለይ እንደኔ አይነቱ እጅግ ኃጢአተኛ ሰው ምን ተስፋ ነበረው?
@slehiywet