የሱና ሰዎች ስብስብ


Groups's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


የግሩፑ አላማ በሃገራችን ያለውን የተውሒድና የሱና እንቅስቃሴ ተጋግዞ መደገፍ ነው። * በክፍለ ሃገር ያለውን ደዕዋና ዱዓት ማጠናከር፣* መስጂዶችን መደገፍ፣* የተውሒድና የሱና ኪታቦችን ማከፋፈል፣* ቁርኣን ማከፋፈል፣* የአቅም ችግር ያለባቸውን ጠንካራ አስተማሪዎችን መደጎም፣* በአቅም ማነስ የደዕዋ ጉዞዎች እንዳይሰናከሉ የሚንቀሳቀሱ ዱዓቶችን ወጭ ማገዝ፣ * የኩፍር አደጋ የተደቀነባቸውን ወገኖች መታደግ


Groups's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics