💞የፍቅር ቃል💞


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Криптовалюты


♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር 💟 ማለት፤
➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤
➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤
➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟
● እንዲሁም በቀናነት JOIN & SHARE ያድርጉ 🙏
➤ For any promotion and Advertising 📩
@Daily_promoterr

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Криптовалюты
Статистика
Фильтр публикаций


አዲስ የኢትዩጲያ ሆር ፊልም ወጣ ወጣ ወጣ ይላል ፊልሙን ለማግኘት ቶሎ በሉ
👇👇👇👇👇👇


ሰላም በትርፍ ሰአት እንዲሁም በሙሉ ሰአት ሊሰራ የሚችል ህጋዊ እና አዋጭ የ21ኛው ክፍለ ዘመን ቢዝነስ መስራት እሚፈልግ ሰው ብቻ ያናግረኝ

Inbox
💙@Ermiyas_27
 
0978301124☎️


ብለህ ንገራቸው❤️
==========

ሲከፋህ ተከፍታ😒 ስትስቅ የምትስቀው
ባንተ  ደስተኛ  ፊት  የምትፈነድቀው😁
ስትታመም ታማ ጓንህ የምቶነው🤢
፨፨፨፨፨፨ቆይ ምንህ ብቶን ነው🤔🤔

በሷ ስሜቶች ልክ ቀንህ የሚለካዉ፤
፨፨፨ባዘኗ ጠውልጓ በሳቋ ሚፈካው፤
ብለው ሲጠይቁህ ሴጣን አሳስቶህ፤
ፍቅረኛዬ እንዳትል🙅 ምናልባት ተስቶህ፤
ይልቁንስ ውዴ፤እሷ ማናት ሲሉህ......

ንግግር ስትጀምር ከመካከላቸው
ስለኔ መጠየቅ ከሆነ ስራቸው😳
የዘላለሜ ናት ብለህ ንገራቸው💞
ምንህ ናት ያሉህ ለት
.............."ሚስቴ ናት"በላቸው😘

 🤍
@yefkr_kalee 🤍
🖤
@yefkr_kalee 🖤

19.7k 0 182 13 157

Репост из: 💞የፍቅር ቃል💞
ሰላም በትርፍ ሰአት እንዲሁም በሙሉ ሰአት ሊሰራ የሚችል ህጋዊ እና አዋጭ የ21ኛው ክፍለ ዘመን ቢዝነስ መስራት እሚፈልግ ሰው ብቻ ያናግረኝ

Inbox
💙@Ermiyas_27
 
0978301124☎️


🌼እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ🌼
አዲሱ አመት ሀገራችን ሠላም የምትሆንበት ያደርግልን 🙏

🌻መልካም በዓል🌻


ከፍቅር በላይ❤️


አፍቅሮኛል እያልሽ ያወጋሽው ወሬ
ስንት ጆሮ አልፎ ከኔም ደርሷል ዛሬ።
በኔ መውደድ ታስሮ መላወስ ከብዶታል
ያልሺውም ንግግር ከጆሮዬ ገብቷል።
ከራሴው ሳትሰሚ ሳታውቂው እርግጡን
የብብትሽን ጣልሽ ስታልሚ ቆጡን።
ሁሉን ሰምቻለው ማን ምንስ እንዳለኝ
አንቺ አፍ እንዳለሽ እኔም ጆሮ አለኝ።

ምንም ይሁን ምንም
ስሜን ስላጠፋሽ አላዘንኩብሽም
እውነቱ ግን ይህ ነው እኔ አላፈቅርሽም
እኔስ አልወድሽም።

እርግጥ ነው አልክድም...
ከቤትሽ ፊት ለፊት ከዋርካው ጥላ ስር ሁሌ እቀመጣለው
ዕድል ያልቀናኝ ለት ያላየውሽ እንደው ጭንቄን አምጣለው
ያየውሽም ከሆን እንደ ረጋ ወተት በደስታ እናጣለው።

እርግጥ ነው አልክድም...
ያ የሰፈራችን ጠብደሉ ጎረምሳ በጨዋታ መሀል ሲሰድብሽ ስሰማ
በጣም ተናድጄ ፈንክቼው ሮጬያለው ጠብቄ ጨለማ።
ደግሞም የሆነ ጊዜ በመንገድ እያለፍሽ አንዱ ጓደኛችን የለከፈሽ ለታ
ደም ፋላቴ መቶ አዝንቤበታለው የቡጢ ጋጋታ።

እርግጥ ነው አልክድም...
ሳገኝሽ ስቄያለው ሳጣሽም ከፍቶኛል
አንቺን ብቻ እያየው በመንገድ ሳቀናም ስልክ እንጨት ገጭቶኛል
ትረፍ ሲለኝ ከላይ መኪናም ስቶኛል።

እርግጥ ነው አልክድም...
ጎኔና ፍራሼ የገጠሙ ጊዜም በህልሜ አይሻለው
ስምሽን ሲጠሩት የጠሩኝም መስሎኝ ስንቴ አቤት ብያለው
አዝነሽ ያየው ቀንም ደም እንባ አልቅሻለው።

ይህንም አልክድም...
ምንም ቢሆን ምንም
እኔ አንቺን አልወድም።

አፍቅሮኛል ብለሽ ስሜን ስላጠፋሽ አላዘንኩብሽም
እውነት እውነት ስሚኝ አላፈቀርኩሽም።

ይህ ፍቅር አይደለም
ይህ መውደድ አይደለም
ለጓደኞችሽም ዳግም ስታወጊ
ከዚህ የተሻለ ሌላ ቃል ፈልጊ።
አፍቅሮኛል ብለሽ ፍቅሬን አትግደዪ
ከፍቅር በላይ ነው ያፈቀረኝ በዪ
ከመውደድ በላይ ነው
የወደድከኝ በዩ።

❤️ @yefkr_kalee ❤️
❤️ @yefkr_kalee ❤️

30.8k 0 130 11 170

Репост из: 💞የፍቅር ቃል💞
ሰላም በትርፍ ሰአት እንዲሁም በሙሉ ሰአት ሊሰራ የሚችል ህጋዊ እና አዋጭ የ21ኛው ክፍለ ዘመን ቢዝነስ መስራት እሚፈልግ ሰው ብቻ ያናግረኝ

Inbox
💙@Ermiyas_27
 
0978301124☎️


Репост из: 💞የፍቅር ቃል💞
ሰላም በትርፍ ሰአት እንዲሁም በሙሉ ሰአት ሊሰራ የሚችል ህጋዊ እና አዋጭ የ21ኛው ክፍለ ዘመን ቢዝነስ መስራት እሚፈልግ ሰው ብቻ ያናግረኝ

Inbox
💙@Ermiyas_27
 
0978301124☎️


💔 ልቤ ምን አጠፋ💔

እኔስ መስሎኝ ነበር  ካንጀት ያፍርከኝ
ልቤን አብከንክነህ ምነው ጉድ አረከኝ
መውደዴን ነግሮህ  የሆዴን አውጥቼ
መዋል ማድር አልችል  ካንተ ተለይቼ
ሃሳቤ ጭንቀቴ ቢገባህ ምን አለ
ሌላ ብትቀይር ምን የተለዬ አለ?


ልቤን ብቻ ይዘህ ለምን ትዞራለህ
ተመልሰህ ጨርስ ነፈሴነው የቀረህ
ያንተው ህመምተኛ  ባይተዋር ሆኛለሁ
ህመምተኛ አደርኸኝ ለማን እሆናለሁ


እንግዲህ  ኑሮዬ በዱር በገደል ነው
ከሰው መኖር አልችል  ልቤ ካንተ ጋር ነው
አልበላም  አልጠጣም  ልድረቅ ልሁን እንጨት
የልቤን ከተማ ብቻ አንተ ኑርበት፣



አላስገድድህም ና ተመለስ ብዬ፣
ሁለተኛ ብትሄድ ምን ዋስትና ጥዬ
ያሁኑም ስራህ ምን ይታወቅሃል
የጊዜው  ይርዘም እንጂ ልቤ ይፈርዳል
ጊዜው ይርዘም እንጂ እንባዬ  ይፈርዳል 💔

🤍
@yefkr_kalee 🤍
🖤
@yefkr_kalee 🖤

47.9k 0 252 28 229

#ፍትህ_ሳትኖር_ለተገደለችው_ህጻን_ሄቨን 😢😢😢😢😢

ፌቨን የ7 ዓመት ህፃን ነች።እናቷ ነርስ ስለሆነች የተከራዩበት ቤት ትታት ትሄዳለች።ነገር ግን ቤት ያክራያቸውና አሁን በማረሚያ ቤት የሚገኘው ጌታቸው የተባለ የ3 ልጆች አባት ህፃኗን በአሰቃቂ ሁኔታ አስገድዶ ደፍሮ ገድሏት ተገኘች።

የ7 ዓመት ህፃኗ ልጅን ግቢ ውስጥ ወደ ሽንት ቤት ስትሄድ ጠብቆ አፏ ውስጥ አሽዋ በመጨመር ለመግለፅ በሚከብድ ሁኔታ አሰቃይቶ እንደገደላት እናት አስረድታለች።25 ዓመት ተፈርዶበት ማረሚያ ቤት ቢሆንም በይግባኝ ለማስወጣት እየሠሩ ነው።እኔን አስፈችው በማለት ዛቻና ማስፈራሪያው ከአቅሜ በላይ ሆኗል።ህዝብ ይፍረደኝ እያለች ነው።

እናንተ ኢትዮጵያውያን ይህ ነገር በደንብ እንዲሸራሸር ፊስቡክ፣ ቴሌግራም፣ ቲክቶክ ላይ

* ሼር እያደረጋችሁ ተባበሯት

ድምፅ ሁኑ🙏

https://t.me/yefkr_kalee

37.5k 0 26 10 196

- ትወጂኛለሽ😘😘😘😍😍😍


.
እኔ እየፈራሁሽ፣ ልቤ እየደፈረሽ
እኔ እየናቅኩሽ ፣ ልቤ እያከበረሽ
እኔ እየጠላሁሽ ፣ ልቤ እያፈቀረሽ

ከራሴ ስጣላ...
እኖራለሁ እንጂ ፣ የልቤን ሀቅ ይዤ
አንድም ቀን አልፎልኝ....
ልቤን እንደልቤ ፣ አላውቅም አዝዤ፡፡

አንቺም ልክ እንደኔ...
ልብሽን እንደልብ ፣ ማዘዝ አትችይም
ልብሽ ይወደኛል ፣ ጠላሁህ ብትይም፡፡

ባትወጂኝም እንኳን...
የመጥላትሽ መጠን ፣ የቱን ያህል ቢያክል
አንቺን አላምንሽም ፣ ልብሽ ነው ትክክል፡፡
ት፡ወ፡ጂ፡ኛ፡ለ፡ሽ 😊 😍💚💛❤️😍


💛 @yefkr_kalee 💜
💛
@yefkr_kalee 💜

55.6k 0 368 35 239

ለስራ ፈላጊዎች

🌟ካምፓኒያችን በተለያዩ አስራ ሁለት ትላልቅ የክልል ከተሞችና ሶስት በአዲስ አበባ ቅርጫፎችን ከፍቶ እየሰራ ይገኛል

👉በመሆኑም በትርፍ ሰአትም ሆነ እንደ ዋና ስራ አድርጎ በመስራት ትርጉም ያለው ገቢ ማግኘት የሚፈልግ የስራ እድል አቅርቧል።

  ስለዚህ፦
1. በግልም ሆነ በመንግስት ተቋማት ተቀጥራችሁ የምትሰሩ፣

2. የግላችሁን ስራ የምትሰሩ

3.  ከዩኒቨርስቲ ተመርቃችሁ ስራ ያላገኛችሁ

5. የዩኒቨርስቲ ወይም የኮሌጅ ተማሪ የሆናችሁ

6. 12 ተፈትናችሁ ነጥብ የመጣላችሁም ሆናችሁ ያልመጣላችሁ

🌟ሰርታችሁ ተጨማሪ ዳጎስ ያለ ገቢ የምታገኙበት የስራ ዘርፍ ስለሆነ

ማንኛውም ሰው መስራት የሚፈልግ   
    👉ሙሉ ስም፣
    👉የመኖሪያ አድራሻና
    👉 ስልክ ቁጥር


@ERMIYAS_27

+25197830
1124 ኤርሚያስ እባላለሁ
በውስጥ መስመር ያናግሩን


ይድረስ ለኔዋ ...🏄‍♂🥅
ላይሳካ ነገር......ፍቅር አንገላታኝ
ስለት ሆኖ ወጋኝ ዱላ ሆኖ መታኝ
አደረግኩት ብለሽ....ካወራሽው በላይ
ውስጤ ተቆልሏል ያሳየሽኝ ስቃይ 😔
💔
አሁን ግን
አሁን ምን ያደርጋል ቢታዘን ቢቆጩ
ፍቅር አገርሽቶ.....በእንባው ቢራጩ
ቆጭቶኛል እኔም....ያኔ ያለቀስኩት
ሌላ ሌላ ስትይ አንቺን አንቺን ያልኩት
💔
ህልምሽ ህልሜን ራቀ ሀቁ ተከፈነ
ፈቅደን ተጠፋፋን ዕድሜያችን ባከነ
እናም ጎዳናችን ላይገጥም ጠመመ
ፍቅራችን ገረጣ ተስፋችን ታመመ
ያንቺን ተራ ፍቅር ያንቺ ተራ ምላሽ
ውሰጂ ይቅርብኝ በሄድሽበት ይድላሽ
💔
አሁን ግን
ቃናሽ ሊናፍቀኝ
ፈፅሞ አልችል አለ
ልብሽ ልቤን ጥሎ ጠፋ ኮበለለ
ምንሽም ከምኔ..አልገጥምለት አለ.
ባይገባሽ ነው እንጂ ቢጠፋብሽ እውነት
ባታውቂ ነው እንጂ ልብሽ ደርቆ 'ካ''ለት
የቁም ሞት ሞቻለሁ አንቺ የከዳሽኝ ለት


💛
@yefkr_kalee 💜
💛
@yefkr_kalee 💜

38.7k 0 231 3 173

Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
አንድ ሰዎች አሉ የፍቅር ግንኙነት ውስጥ ከአንተ ጋር መሆን አይለፈልጉም ግን መሸሽም አይፈልጉም..🥹💔🥀

#ፍቅር #ውስጥ #መግባት #ለሚፋልግ #ጓደኛህ #ሼር #አድርግለት🥹💔🥀


❤️ ㅤ ⎙ㅤ    ⌲            🔔    
ᴸⁱᵏᵉ   ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ    ᵐᵘᵗᵉ ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ
┊  ┊  ┊  ┊
┊  ┊  ┊  ✿
┊  ┊  ❀ 🌦
┊  ✿ 📌
❀ ✨                               
╠═══ •『 ﷽ 』• ═══╣
┣𝐆𝐫𝐨𝐮𝐩•        
┣━✨━━╗ 🌦 ╔━━━━⎙
┣𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥•
╠════•❁❀❁•════╣
#SHARE_The_خير

42.8k 0 151 7 160

1.ክረምቱን በምን እያሳለፉ ነው
ስራ የለኝም እና ምን ሠርቼ የተሻለ ገቢ ላግኝ? ከሆነ

2. ስራ አለኝ ግን በማገኘው ደሞዝ ብቻ ኑሮ ውድነቱን መቋቋም አልቻልኩም እና
እንዴት ተጨማሪ ገቢ ላግኝ? ከሆነ

3.ተማሪ ነኝ ግን ከትምህርቴ ጎን ለጎን ቢዝነስ በመስራት ለነገዬ የሚሆን ገቢ እንዴት ማግኘት ችላለው? ከሆነ

ለዚህ ሁሉ መልስ እኛጋ ያገኛሉ።

ለበለጠ መረጃ ለማግኘት በውስጥ ያናግሩኝ
 

🧑‍💻 @ERMIYAS_27📥


💗 ወርቃማ አባባሎች 💗

ከልምዶች ሁሉ ጎጂ=ጭንቀት
የሚያኮራ ስራ= ሌሎችን መርዳት
አስቀያሚ ባህሪ= ራስ ወዳድነት
መጥፎ ልማድ =መስረቅ
ትልቅ የተፈጥሮ ሀብት=ወጣትነት
ትልቅ መሳሪያ = ብርታት
መጥፎ ፀባይ = ይሉኝታ
ቆንጆ ጌጥ = ፈገግታ
አደገኛ ስብከት=አሉባልታ
ትልቅ ስጦታ =ምክር
     ይቀጥላል
       LIKE እና
ለምትወዱት 10 ሰው ሼር አርጉት🙏🙏

💛
@yefkr_kalee 💜
💛 @yefk
r_kalee 💜

66.2k 0 347 17 513

Репост из: 💞የፍቅር ቃል💞
ሰላም በትርፍ ሰአት እንዲሁም በሙሉ ሰአት ሊሰራ የሚችል ህጋዊ እና አዋጭ የ21ኛው ክፍለ ዘመን ቢዝነስ መስራት እሚፈልግ ሰው ብቻ ያናግረኝ

Inbox
💙@Ermiyas_27
 
0978301124☎️


#ፈጣሪ በአንድም በሌላም ይናገራል"
ከስራ መውጫ ሰአት ላይ ነው።በመኪናዬ ወደ ቤት እየሄድኩ አንድ የሀይማኖት አባት ቆመው ታክሲ ሲጠብቁ አየኋቸው፡፡

ያው አባት ስለሆኑ ቆም ብዬ ግቡ ልሸኞት አልኳቸው፡፡ደስ እያላቸው እየመረቁኝ ገቡ፡፡
"ለምን ልትሸኘኝ ወደድህ?'' አሉኝ ወደ እኔ እያዩ።

"በረከት ባገኝ ብዬ ነው" አልኳቸው፡፡
መልሰው እንዲ አሉኝ "ምትረዳው ሰው አይነት አይደለም የሚያስባርክህ።

ሰውን መርዳት ነው በረከቱ ወጣትም፣ሴትም፣ አካል ጉዳተኛም፣አዛውንትም፣አንደ እኔ የሀይማኖት አባትም ቢሆኑ ብትረዳው ብታግዘው ትባረክበታለህ ብለው ገሰፁኝ።

"እሺ አባቴ "ብዬ ዝም አልኩ፡፡

"እስኪ ትንሽ ልበልህ' አሉኝ።
"እሺ አባቴ ደስ ይለኛል"አልኳቸው፡፡
ተገኝቶ ነው!
"ዛሬ ሁለት ነገር ነው ለምዕመናን አስተምሬ የመጣሁት።
ስለፀሎት እና ስለአስራት'' አሉኝ እና ....
"ቁርስ በልተሀል?' አሉኝ ድንገት
"አዎን እረ ምሳም በልቻለው'' አልኳቸው፡፡

"ፀልየህ ነበር? "አሉኝ።
አፍሬ ዝም አልኩ
"ሰው ሲገባ ሲወጣ ምንም ነገር ለመጀመር ሲያስብ መጀመሪያ መፀለይ አለበት።አንተ ብትፈቅድ አንተ ብትወድ ብለህ ፀልይ።

አንተ ቅደም ከፊቴ ብለህ ውጣ ከፊትህ ይቀድማል
እንቅፋቶችህን እያነሳ በሰላም አውሎ ያስገባሀል።"
"እሺ አባ"ብዬ ዝም አልኩ፡

አዋ!ሰራዬን አውቀዋለው በፀብ በንጭንጭ የጀመርኩት ቀን ይበዛል በቤቴ፣በስራ ቦታዬ፣በመንገዴ ሁሉ
"ኡፋ፣ኤጭ የበዛበት ነው አውቀዋለው።
"ሁለተኛው አስራት ነው" ብለው ከሀሳብ መለሱኝ።
"አስራት ታወጣለህ?"አሉኝ።

ምንድነው አስራት?

ከምኑም የለሁበት እኮ የስም ክርስትያን ፀሎት
የሌለበት፣ማመስገን የሌለበት፣ መባ፣አስራት የሌለበት ዝም ብሎ ክርስትና።
"አስራት አውጣ ልጄ ከምታገኘው 10 ላይ 1ዱ የእግዛብሄር ነው፡፡አንድም የእግዚአብሔር ትዕዛዝ መጠበቅ ነው።ሁለትም ትባረክበታለህም ታተርፋበታለህም።ወጣቱ ከደሞዙ አስራት
ማውጣት ከብዶት የ7,000-17,000 ብር ስልክ ገዝቶ በሳምንቱ 'ተሰረኩ ብሎ ሲያብድ እናየዋለን" አሉኝ።

ብዙ አሉኝ በጣም ብዙ.....
እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል። እኔንም ተናገረኝ ተመለስ አለኝ።እኔስ ምኔ ሞኝ ነው ተመለስኳ።

አሁን የሁሉ ነገሬ መጀመሪያ ፀሎት ነው፡፡ሳልፀልይ ምንም አልጀምርም ምንም፡፡ ለውጡን አይቼዋለው፡፡ከስንቱ አስመለጠኝ መሰላችው።
አስራትም እንደዛው ከደሞዜም ይሁን በአጋጣሚ ከማገኘው ብር አስራቴን አወጣለው፡፡ ከወር እስከ ወር አልበቃ እያለኝ አጥፊ የነበርኩት ሰውዬ አሁን ሳይቸግረኝ እየኖርኩ ነው፡፡

በአጋጣሚ ያገኘሁት እድሜው በ40ዎቹ አካባቢ ውስጥ ያለ ሰው ሲናገር የሰማሁት ነው፡፡
እውነት ነው 'እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል" ማን ነበር 'ተማሪ ካለ መምህር የትም አለ'' ያለው....
#የተካፈልኩት ታሪክ ነው !!
የነገ ሰው ይበለን
#አቤል ወርቁ
https://t.me/+0jzYL5QHqRA0OWQ0
https://t.me/+0jzYL5QHqRA0OWQ0
  🖤 @yefkr_kalee 💛

ሼር 🙏

75.7k 0 153 4 304

1.ስራ የለኝም እና ምን ሠርቼ የተሻለ ገቢ ላግኝ? ከሆነ

2. ስራ አለኝ ግን በማገኘው ደሞዝ ብቻ ኑሮ ውድነቱን መቋቋም አልቻልኩም እና
እንዴት ተጨማሪ ገቢ ላግኝ? ከሆነ

3.ተማሪ ነኝ ግን ከትምህርቴ ጎን ለጎን ቢዝነስ በመስራት ለነገዬ የሚሆን ገቢ እንዴት ማግኘት ችላለው? ከሆነ

ለዚህ ሁሉ መልስ እኛጋ ያገኛሉ።

ስራውን መጀመር ሆነም ስለስራው ማንኛውንም መረጃ ለማግኘት  በውስጥ ያናግሩኝ 📥  

🧑‍💻 @ERMIYAS_27

53k 0 30 28 96

❤😁🕊የተያዘ ለታ

አይ ሰው ከንቱ፣
መስራት ሲችል ማማቱ፣
መውደድ ሲችል መጥላቱ።
     ሰው ተገዶ፣
      እሱ ማንን ወዶ፣
        ገባላት ተራምዶ።
ማፍቀሩ ደግ ሆኖ፣
መች ይሄን አምኖ።
       እየቀባጠረ፣
        ፍቅሩን አማረረ።
መቼ ደግ ሆነና፣
ገባ ከጋቢና፣
እራሱን ሊያዝናና።
     እሷን ትቶ ሌላ፣
      መርጦ ሌላ ገላ፣
      መች መታና መላ።
አቤት እዳው በዛ፣
ያ አዳም ፈዛዛ።
      ወይ ለ እሷ አልሆነ፣
       እሷ መች አመነ፣
      ወይ ለነፍሱ አላዘነ።
ዝም ብሎ ይዘላል፣
ይነሳል ይፈርጣል።
      ለነፍሱ  መች ፈርቶ፣
       ሄዋንን ከድቶ።
አንዷን ቀርቦ፣
ሌላዋን ተርቦ።
      እዳውን ያበዛል ፣
      መች በቃኝ ይላል።
አቤት አቤት፣
የላኛው ፍርድ ቤት።
       የተያዘ ለታ ፣
    አውጣኝ  የኔ ጌታ።

💛
@yefkr_kalee 💜
💛
@yefkr_kalee 💜

55.2k 0 272 4 198
Показано 20 последних публикаций.