የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


ይህ ታላቁን ኮከብ CR7 ያስፈረመው የአል ናስር በኢትዮጵያ ገፅ ነው

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


Happy birthday to #CRISTIANO_RONALDO 🥳🎉 🎂

መልካም ልደት የዘመናችን ምርጡ ሰው ለዘመናችን ምርጡ እግር ኳስ ተጫዋች ለዘመናችን ምርጡ አጥቂ ለዘመችን ምርጡ የግራ ክንፍ ለዘመናችን ምርጡ ዐርኣያ 🥳🎉🥺

ለሰጠከን ለዛ ውብ የእግር ኳስ አመታት ለነዛ ውብ ምሽቶች ለነዛ ውብ ጎሎች ውብ አሲስቶች ውብ ፈገግታዎች ጭምር በጣም እናመሰግናለን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤️‍🔥😭








🇵🇹 ሮናልዶ 30 አመት ከሞላው በኃላ

👕 543 ጨዋታዎች
⚽️ 460 ግቦች
🅰️ 102 አሲስት
🅿️ 98 ጎሎች በፔናልቲ አስቆጠረ
🎯 21 የቅጣት ምት ጎሎች
⭕️ 33 ጎል ከሳጥን ውጭ አስቆጠረ  (open play)
👤 84 ጎል በግንባሩ አስቆጠረ
➡️ 286 ጎል በቀኝ እግሩ
⬅️ 90 ጎል በግራ እግሩ
📈 በየ 100.93 ደቂቃ 1 ጎል
📈 በየ 82.61 ደቂቃ 1 የጎል ተሳትፎ
🏆 17 ዋንጫዎችን አሸነፈ


የአል ናስር ተጫዋቾች ሬቲንግ!

#ሮናልዶ 🔥



🚨 OFFICIAL:

#ሮናልዶ የጨዋታው ኮከብ ተጫዋች በመባል ተመርጧል!


የተቀጠረውን የሮናልዶ ጎል ለመመልከት 👇

https://t.me/+M6z7oULw9tRhMGY0


🌎 የኤዢያ ቻምፒየንስ ሊግ 7ኛ ዙር ጨዋታ !

                     ⏰ ተጠናቀቀ

              አል ናስር 4-0 አል ዋሰል
          ⚽ አል ሀሰን 25'
       ⚽⚽ ሮናልዶ 44' (P), 78'
          ⚽ አል ፋቲል 88'

🏟️ አል አዋል ፓርክ


ጎልልልልልልልልልልል አል-ናስር

አል-ናስር 4-0 አል-ዋስል


የተቀጠረውን የሮናልዶ ጎል ለመመልከት 👇

https://t.me/+M6z7oULw9tRhMGY0


ሮናልዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶዶ


ጎልልልልልልልልልልል አል-ናስር ሮናልዶ ደገመዉዉዉ

አል-ናስር 3-0 አል-ዋስል


🌎 የኤዢያ ቻምፒየንስ ሊግ 7ኛ ዙር ጨዋታ !

                     ⏰ 64'

             አል ናስር 2-0 አል ዋሰል
          ⚽ አል ሀሰን 25'
          ⚽ ሮናልዶ 44' (P)

🏟️ አል አዋል ፓርክ


🌎 የኤዢያ ቻምፒየንስ ሊግ 7ኛ ዙር ጨዋታ !

             ⏰ ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል

              አል ናስር 2-0 አል ዋሰል
          ⚽ አል ሀሰን 25'
          ⚽ ሮናልዶ 44' (P)

🏟️ አል አዋል ፓርክ


የተቀጠረውን የሮናልዶ ጎል ለመመልከት 👇

https://t.me/+M6z7oULw9tRhMGY0


🌎 የኤዢያ ቻምፒየንስ ሊግ 7ኛ ዙር ጨዋታ !

                     ⏰ እረፍት

              አል ናስር 2-0 አል ዋሰል
          ⚽ አል ሀሰን 25'
          ⚽ ሮናልዶ 44' (P)

🏟️ አል አዋል ፓርክ


+4 የባከኑ ደቂቃዎች ተጨምረዋል


ጎልልልልልልልልልልል አል-ናስር ሮናልዶ

አል-ናስር 2-0 አል-ዋስል


ኳስ በእጅ ተነካ

Показано 20 последних публикаций.