✍️
ከትልቁ እንግዳ በፊት
በትላልቅ እንግዳዎች ልንዘየር ነው‼️
🌙ጥቂት ቀናቶች ብቻ ከቀሩት ትልቁ የረመዷን ወር በፊት በአላህ ፍቃድ ትላልቅ የሆኑ መሻኢኾች ሊዘይሩን ነው‼️
በመሆኑም
ነገ (ሰኞ) ከፈጅር ሰላት በኋላ
🕌በመስጂደል አንዋር
የመጀመሪያው ዝያራቸውና ንግግራቸው ያደርጋሉ።
⌚ረፋድ አምስት ሰዓት ላይ
🕌በመስጂደል ፉርቃን ለሴቶች ምክር ይሰጣል።
ቀጣይ ፕሮግራሞች
በአላህ ፍቃድ በቀጣይነት ይነገራሉ‼️
የአል_ፉርቃን ቤተሰብ በመሆን ይከታተሉን!!
https://t.me/joinchat/PxPlMEUUkI0Q0MIx
ከትልቁ እንግዳ በፊት
በትላልቅ እንግዳዎች ልንዘየር ነው‼️
🌙ጥቂት ቀናቶች ብቻ ከቀሩት ትልቁ የረመዷን ወር በፊት በአላህ ፍቃድ ትላልቅ የሆኑ መሻኢኾች ሊዘይሩን ነው‼️
በመሆኑም
ነገ (ሰኞ) ከፈጅር ሰላት በኋላ
🕌በመስጂደል አንዋር
የመጀመሪያው ዝያራቸውና ንግግራቸው ያደርጋሉ።
⌚ረፋድ አምስት ሰዓት ላይ
🕌በመስጂደል ፉርቃን ለሴቶች ምክር ይሰጣል።
ቀጣይ ፕሮግራሞች
በአላህ ፍቃድ በቀጣይነት ይነገራሉ‼️
የአል_ፉርቃን ቤተሰብ በመሆን ይከታተሉን!!
https://t.me/joinchat/PxPlMEUUkI0Q0MIx