ከትዳር በላይ
( ኮሚዲ ትያትር )
እሁድ የካቲት 23/17 ከ12:00 ሰዓት ጀምሮ በዓለም ሲኒማ ይከፈታል ። በቴዎድሮስ ተ/አረጋይ ተደርሶ በዳግማዊ አመለወርቅ ፈይሳ የተዘጋጀው ፣ ሸዋፈራው ደሳለኝ ፣ መስከረም አበራ ፣ ቸርነት ፍቃዱ ፣ መዓዛ ገ/ሕይወት እና የማታወርቅ ታደሰ በተዋንያንነት የሚሳተፉበት ኮሜዲ ትያትር የክብር እንግዶች ፣ ተጋባዥ እንግዶች እና ትያትር አፍቃሪያን ባሉበት በደመቀ ዝግጅት ይከፈታል ። የመክፈቻው ልዩ መድረክ የመግቢያ ዋጋ ፦
መደበኛ - ብር 1,000.00
VIP ( ለ50 እንግዶች ብቻ ) - ከብር 5,000.00 ጀምሮ
. . . ሲሆን መደበኛውን በዓለም ሲኒማ ፣
ቲኬቱን ለማግኘት
መደበኛ -
https://getus.hulubeje.com#AlemCinema #Hulubeje_app #Hulubeje #Booking_App #AddisAbaba #MovieTickets