ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


👉 ይህ የኢትዮ አል-ናስር ፋንስ ገፅ ነዉ !
- ስለክለባችን መረጃዎች
- ስለክለባችን የዝዉዉር ዜናዎች እና
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ የምናደርስበት ቻናል ነው
ሁሉንም የክለባችን አል-ናስር መረጃዎችን አማክልን በጥራት እና በቅልጥፍና የምናቀርብላቹ ይሆናል።
For promo @Mr_Sofiy

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


ቤቲንግ በተደጋጋሚ እየተበሉ ተቸግረዋል ?

100% Sure/እርግጠኛ የሆኑ የጨዋታ ጥቆማ በመፈለግስ ደክመዋል ?

እንግዲያውስ አይጨነቁ እጅግ አስደናቂ ቻናል እንጦቅማችሁ አሁኑኑ ተቀላቀሉና አሸናፊ ይሁኑ


🥇 ሙሌ ስፖርት 🥇

እግርኳስን የሚወዱ ከሆነ ይህ ቻናል እንዳያመልጦት በኢትዮጵያ ትልቁን የስፖርት ቻናል Join በማለት ይቀላቀሉ👇

https://t.me/joinchat/AAAAAERNvsQgUA8gYjwX3Q


Cristiano with Bella ❤️

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia




ሮናልዶ በዛሬው ልምምድ 📸

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

4k 0 3 3 149

ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከአል ናስር ቲቪ ቻናል ኢንተርቪዊር ጋር 📸

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia


ክርስቲያኖ ጁኒየር በአል ናስር U15 ትላንት አል ሂላል ላይ ሀትሪክ መስራት ችሏል🔥

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia






ኦታቪዮ እና አንጀሎ ከኔይማር ጋር በሳውዲ አረቢያ የ2034 የአለም ዋንጫን ለማዘጋጀት ዛሬ በተካሄደው ስነስርዓት ላይ

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia


🗣️ ሰርጂዮ ራሞስ፡

"ክርስቲያኖ ሮናልዶ በሪያል ማድሪድ ታሪክ በጣም አስፈላጊ ተጫዋች ነው።"


@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia


ሮናልዶ ከአል ሪያድ ምክትል አሰልጣኝ ጋር 📸

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia


ክርስቲያኖ ሮናልዶ ባለፉት ሁለት የውድድር አመታት ብቻ 119 የጎል ተሳትፎ ማድረግ ችሏል!🔥

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia


ክለባችን በዝግ ስታዲየም በተደረገው የወዳጅነት ጨዋታ በገሪብ እና በአንጄሎ ጎል ታግዞ አል ሪያድን 2-0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia




🚨 አሊ_አልብደላህ 🚨

አል ናስር ነገ ከአልሪያድ ጋር የወዳጅነት ጨዋታ ያደርጋል።

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia


ክሪስ በ IG ገፁ ላይ👀

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia


📸||>•ቡድናችን ነገ ከአል ሪያድ ጋር በዝግ ስታዲየም ለሚያደርገው የወዳጅነት ጨዋታ ዝግጅቱን አጠናቋል👍

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia


#ክሪስ ከ አዲሱ BMW ጋር 📸❤

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia


ክለባችን አል ናስር የወዳጅነት ጨዋታ በቀጣዮቹ ቀናት ሊያደርግ ይችላል!

እንደ [a_altamimi11] ዘገባ ከሆነ ስቲፋኖ ፒዮሊ ለአል ናስር ማኔጅመንት በቀጣዩ ሳምንት ከአል ሪያድ ጋር የወዳጅነት ጨዋታ እንዲያዘጋጁ ለክለቡ አመራሮች ነግሯቸዋል።ምናልባት ጥያቄ የቀረበላቸው ክለቦች ቢስማሙ ክለባችን አል ናስር በቀጣዩ ሳምንት ምናልባት 2 የወዳጅነት ጨዋታዎች ሊያከናውን ይችላል ሲል ለክለባችን ታማኝ የሆነው ጋዜጠኛ ዘግቧል።

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

Показано 20 последних публикаций.