ባንካችን በዓልን አስመልክቶ በተለያዩ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች ገንዘብ ለሚላክላቸው ደንበኞች ያዘጋጀው ቦነስ ስንት ነው?
አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!
Facebook:
www.Facebook.com/amharabanksc1Telegram:
https://t.me/Amhara_Banksc ማሳሰቢያ
👉🏽 የተሳታፊዎች መልስ ተቀባይነት የሚኖረው በቴሌግራምና የፌስቡክ ገጾቻችን አስተያየት መስጫ ሳጥን ብቻ ነው።
👉🏽 ተሳታፊዎች መጀመሪያ የቴሌግራምና የፌስቡክ ገጻችንን መቀላቀል አለባቸው፡፡
👉🏽 ትክክለኛውን መልስ ቀድመው የመለሱ የመጀመሪያዎቹ 5 ተሳታፊዎች ተሸላሚ ይሆናሉ፡፡
👉🏽 የተስተካከለ ምላሽ (Edited) ተቀባይነት የለውም ፡፡
👉🏽 አሸፊዎች ሽልማታቸውን ለመውሰድ የአማራ ባንክ አካውንት ሊኖራቸው ይገባል፡፡
👉🏽 አንድ ተወዳዳሪ ከአንድ ጊዜ በላይ ተሸላሚ መሆን አይችልም፡፡
👉🏽 ደንብ እና ግዴታዎች ተፈጻሚነት አላቸው ፡፡
—————————————————————
ጥያቄ እና መልሱ ቀጣይነት ስለሚኖረው በንቃት በመሳተፍ ይሸለሙ!
#አማራባንክ #AmharaBank