🎙
ሀንሲ ፍሊክ:🎙
ስለ ባልዴ?"አሌሀንድሮ ባልዴ በራስ መተማመን የሚያስፈልገው ተጫዋች ነው። በአሁኑ ሰአት በአስደናቂ መልኩ እየተጫወተ ሲሆን ብዙ ተሻሽሏል። ያኔም ቢሆን አቅሙ በጣም ከፍ ያለ ነው እና በተሻለ መንገድ መስራት ይችላል።"
"አሌሃንድሮ ባልዴ በጫና ውስጥ ያሉ ሁኔታዎችን እንዴት እንደሚፈታ ማየት በጣም ጥሩ ነው። በእያንዳንዱ ልምምድ እና በእያንዳንዱ ጨዋታ እራሱን ማሳየት አለበት, ነገር ግን እድገቱን ማየት በጣም ጥሩ ነበር።"
🎙
ስለ ፌራን?"በፌራን ቶሬስ በጣም ደስተኛ ነኝ ግን ዛሬ 2 እና 3 ጎሎችን ማስቆጠር ይችል ነበር። ያ ስራው ነው እና ያንን ማድረግ እንደሚችል አሳይቷል። ተጨማሪ ጎሎችን ማስቆጠር እንደሚችል ያውቃል።"
🎙
ሼዝኒ በዛሬው ጨዋታ ቋሚ ሆኖ መጀመሩ?
"አንድ ሳምንት ሼዝኒን ቋሚ አድርገን ጀምረን፣ ሁለት ድሎች አጊኝተናል፤ አንዱ በቤንፊካ እና ሌላው በቫሌንሺያ ላይ። ለኢናኪ ፔና አስቸጋሪ ሁኔታ ነው, በውስጥ ውይይት የተደረገበት ነገር ነው, እናም ይህን ውሳኔ ወስነናል።"
@BARCAFANSETHIOPIA