BBC_SPORT በኢትዮጵያ™️


Гео и язык канала: Эфиопия, Английский
Категория: Другое


BBC Sport በኢትዮጵያ
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
══════════════
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Категория
Другое
Статистика
Фильтр публикаций




ETV Entertainment has announced that they will be broadcasting the English Premier League matches live. To know the program of the next game they are broadcasting and to get the frequency of the channel, click here 👇


አርጀንቲናዊው ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ የቀድሞ ክለቡ ባርሴሎና ወደ ስኬታማነቱ እንዲመለስ እንደሚፈልግ በሰጠው አስተያየት ገልጿል።

“ ሁልጊዜም ምኞቴ ባርሴሎና ወደ ነበረበት ደረጃ እንዲመለስ ነው “ ሲል ሊዮኔል ሜሲ ተናግሯል።

ሊዮኔል ሚሲ አክሎም ባርሴሎና በቀጣይ “ የላሊጋ ፣ ሻምፒየንስ ሊግ እና ኮፓ ዴላሬ ዋንጫን ሲያሸንፍ መመልከት እፈልጋለሁ “ ሲል ተደምጧል።


@BBC_SPORT_ETH1
@BBC_SPORT_ETH1


Betty እባላለሁ እድሜ  23 ነው በጣም ቆንጆ  እና ለ kiss የሚገፋፋ ከንፈር አለኝ ስራዬ የ ሆቴል  አስተናጋጅ ነኝ
በምሰራበት ሆቴል በጣም ብዙ ደምበኞች ነበሩኝ  ቀኑን ባላስታውስም ወደ 2:30 አካባቢ ይሆናል ከደንበኞቼ አንዱ መኝታ ቤቱ ድረስ ቢራ እንዳመጣለት ይጠይቀኛል እኔም ቢራዉን ወሰድኩለት ክፍሉ ስገባ ግን ያልጠበኩት
See More


አስራ አራተኛ ሳምንቱ ላይ የደረሰው የጣልያን ሴርያ የወርሀ ኅዳር የወሩ ምርጥ ተጨዋቻቸውን ይፋ አድርጓል።

በዚህም መሰረት የፊዮሬንቲናው የፊት መስመር ተጨዋች ሞይስ ኪን የኅዳር ወር የሴርያው ምርጥ ተጨዋች በመባል ተመርጧል።

ጣልያናዊው ተጨዋች ሞይስ ኪን በውድድር አመቱ ለፊዮሬንቲና ዘጠኝ የሊግ ግቦችን አስቆጥሮ አንድ አመቻችቶ አቀብሏል።



@BBC_SPORT_ETH1
@BBC_SPORT_ETH1


የቀድሞ ኔዘርላንዳዊ ተጨዋች ቫን ደር ቫርት የቀድሞ የቡድን አጋሩ ክርስቲያኖ ሮናልዶ " ራስ ወዳድ ነበር " በማለት ተናግሯል።።

ቫን ደር ቫርት ሲናገርም “ ሪያል ማድሪድ ውስጥ 6ለ0 አሸንፈን ሮናልዶ ካላስቅጠረ ደስተኛ አይሆንም ተሸንፈን ሁለት ጎል ቢያስቆጥር ይሻለዋል ራስ ወዳድ ነበር “ ሲል ተደምጧል።

ፖርቹጋላዊው ተጨዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ በበኩሉ በኢንስታግራም ማህበራዊ ትስስር ገፁ “ ይህ ሰው ደግሞ ማን ነው ? " ሲል ምላሽ ሰጥቷል።



@BBC_SPORT_ETH1
@BBC_SPORT_ETH1


👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑በአሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የሚመሩት ማንችስተር ሲቲዎች የወርሀ ህዳር የወሩ ምርጥ ተጨዋቻቸውን ይፋ አድርገዋል።

በዚህም መሰረት ፖርቹጋላዊው የአማካይ ስፍራ ተጨዋች ማቲውስ ኑኔስ የማንችስተር ሲቲ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ መመረጥ ችሏል።

ማንችስተር ሲቲ በህዳር ወር ያደረጋቸውን ጨዋታዎች ማሸነፍ አልቻለም በአራቱ ሲሸነፉ በአንዱ አቻ ተለይተዋል።



@BBC_SPORT_ETH1
@BBC_SPORT_ETH1


እንግሊዛዊው የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል የመሐል ሜዳ ተጨዋች ዴክላን ራይስ ለነገው የሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ወደ ጣልያን እንዳልተጓዘ ተገልጿል።

ተጨዋቹ ወደ ጣልያን ያልተጓዘው ለቅድመ ጥንቃቄ መሆኑ ሲገለፅ ከባድ ጉዳት እንዳላጋጠመው ተጠቁሟል።

በሌላ በኩል ጉዳት ላይ የቆየው ኖርዌያዊው አማካይ ማርቲን ኦዴጋርድ ከቡድኑ ስብስብ ጋር አብሮ መጓዙ ተመላክቷል።



@BBC_SPORT_ETH1
@BBC_SPORT_ETH1


የኢንተር ሚላኑ ዋና አሰልጣኝ ሲሞን ኢንዛጊ የነገ ተጋጣሚያቸው አርሰናል በዚህ ሰአት ከአውሮፓ ምርጥ ክለቦች አንዱ መሆኑን ገልፀዋል።

ነገ ከከባድ ተጋጣሚ ጋር ጨዋታ እንደሚጠብቃቸው የገለፁት አሰልጣኙ " አርሰናል ከአውሮፓ ምርጥ ክለቦች አንዱ ነው " ብለዋል።

አሰልጣኝ ሲሞን ኢንዛጊ አክለውም አርሰናል የዘንድሮውን የሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ የማሳካት እድል ካላቸው ክለቦች አንዱ መሆኑን ገልፀዋል።

" የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ምርጥ ውድድር ነው ባለፉት ጥቂት አመታት ወደዚያ የመሄድ እድሉ ነበረኝ ነገር ግን እኔ በኢንተር ሚላን ደስተኛ ነኝ።" ሲሞን ኢንዛጊ



@BBC_SPORT_ETH1
@BBC_SPORT_ETH1


Репост из: NAX CRYPTO
🚨TON ለመግዛት የምትፈልጉ 🤑🤑🤑🤑🤑🤑

እንዲሁም ለተለያዩ ስራዎች TON COIN ካስፈለጋችሁ


  ➡️➡️  1  TON🤑 🟰  950 ብር

  ➡️➡️0.5 TON🤑 🟰  470 ብር

  ➡️➡️0.1 TON🤑 🟰  100birr


   ለመግዛት @theweeknd24th
ላይ አናግሩኝ ✉️✉️✉️


ብራዚላዊው ኮኮብ ኔይማር በትናንት ምሽቱ የአል ሂላል የእስያ ሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ዳግም ጉዳት አስተናግዶ ከሜዳ መውጣቱ ይታወቃል።

ተጨዋቹ ከትናንቱ ጨዋታ በኋላ በሰጠው አስተያየት " ይሄ ሊፈጠር እንደሚችል ሀኪሞች አስጠንቅቀውኝ ነበር " በማለት ተናግሯል።

ኔይማር ያጋጠመው ጉዳት የከፋ እንደማይሆን ተስፋ እንዳለው ገልፆ ስለ ጉዳቱ ይበልጥ ለማወቅ በቀጣይ ተጨማሪ ምርመራዎች እንደሚደረጉለት ጠቁሟል።

ተጨዋቹ ለአንድ አመት ያክል ከሜዳ ካራቀው ጉዳት በማገገም በቅርቡ ወደ ሜዳ መመለሱ ይታወሳል።


@BBC_SPORT_ETH1
@BBC_SPORT_ETH1


የኤሲ ሚላኑ ዋና አሰልጣኝ ፓውሎ ፎንሴካ ዛሬ ምሽት ከሪያል ማድሪድ ጋር የሚያደርጉትን ተጠባቂ መርሐ ግብር ለማሸነፍ ወደ ሜዳ እንደሚገቡ ገልፀዋል።

" ለአቻ ውጤት አንጫወትም " ሲሉ የተደመጡት አሰልጣኙ " ጥሩ ጨዋታ መጫወት እንደምንችል እናምናለን እዚህ የተገኘነውም ለማሸነፍ ነው።" ብለዋል።

" ካርሎ አንቾሎቲ እኔን ጨምሮ ለሌሎች ትልቅ አሰልጣኞች አርአያ ነው ዛሬ እሱ የሚመራውን ቡድን በተቃራኒ ለመግጠም ጓጉቻለሁ።" ፓውሎ ፎንሴካ

ባለፉት ጨዋታዎች ተጠባባቂ የነበረው የፊት መስመር ተጨዋቹ ራፋኤል ሊያኦ ዛሬ ምሽት የቋሚነት እድል እንደሚሰጠው አሰልጣኙ አያይዘው ገልጸዋል።


@BBC_SPORT_ETH1
@BBC_SPORT_ETH1


ቺሊያዊው የመሐል ሜዳ ተጫዋች አርቱሮ ቪዳል በሀገሩ ቺሊ ከፆታዊ ጥቃት ጋር በተያያዘ ምርመራ እየተካሄደበት እንደሚገኝ ተገልጿል።

ከአርቱሮ ቪዳል በተጨማሪም የክለቡ ኮሎ ኮሎ ተጨዋቾች ምርመራ እየተካሄደባቸው እንደሚገኝ የአካባቢው ፖሊስ አስታውቋል።

አርቱሮ ቪዳል እና የቡድን አጋሮቹ ትላንት የክለባቸውን ድል ለማክበር እየተዝናኑ በነበረበት ምሽት ቤት ውስጥ የፆታዊ ጥቃት ክስ ሪፖርት እንደቀረበባቸው ተነግሯል።

አርቱሮ ቪዳል ወደ ፖሊስ ጣቢያ ተወስዶ አስፈላጊውን የወንጀል ምርመራ መረጃ መስጠቱ እና በኋላም መለቀቁ ተገልጿል።

ቺሊያዊው አማካይ አርቱሮ ቪዳል በአሁን ሰዓት በቺሊው ክለብ ኮሎ ኮሎ በመጫወት ላይ ይገኛል።



@BBC_SPORT_ETH1
@BBC_SPORT_ETH1


ፈረንሳዊው የቀድሞ የሎስ ብላንኮዎቹ ተጨዋች ካሪም ቤንዜማ ኪሊያን ምባፔ በሪያል ማድሪድ ቤት ያለው ጫና አቅሙን እንዲያሳይ እንዳላስቻለው ገልጿል።

" በሪያል ማድሪድ ስትጫወት ሁልጊዜም ጫና ይኖራል " ያለው ተጨዋቹ " ምባፔም ይሄን ያውቃል ለእሱ ፈተና የሆነበትም ይሄ ነው " ብሏል።

ካሪም ቤንዜማ አክሎም " በማድሪድ ባሎን ዶርን ብታሸንፍ እንኳ ከዚያ በኋላ ባሉት ጥቂት ጨዋታዎች ግብ ካላስቆጠርክ ጫናዎች ይመጣሉ " ሲል ተደምጧል።

" ምባፔ ዘጠኝ ቁጥር አይደለም የመስመር አጥቂ ነው ነገር ግን አሁን ላይ በዚህ ቦታ የአለም ምርጡ ተጨዋች ቪኒሰስ ጁኒየር አለ።" ካሪም ቤንዜማ


@BBC_SPORT_ETH1
@BBC_SPORT_ETH1


▪️ እንግሊዝኛን በአንድ ወር ውስጥ አቀላጥፎ ማውራት ይፈልገሉ❔

👍 አዎን እፈልጋለሁ ካሉ
👌 እንግዲያውስ አሪፍ ቻናል ልጋብዛችሁ
❤️ ያለ ምንም ጥርጥር
ትወዱታለችሁ💯

▪️ JOIN አድርጉና እንግሊዝኛን በአማርኛ ይማሩ።


Репост из: crypto head
.


Репост из: Promotion k
🎁🎁 ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል 🎁🎁


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ


ስፔናዊው የባየር ሌቨርኩሰን ዋና አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ ቡድናቸው በአንፊልድ ስታዲየም የተገኘው ጨዋታውን ለማሸነፍ መሆኑን ተናግረዋል።

" እዚህ የተገኘሁት ለጉብኝት አይደለም " ያሉት አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ " እዚህ ያለነው ሊቨርፑልን ለማሸነፍ ነው " ሲሉ ተደምጠዋል።

ወደ ቀድሞ ክለባቸው መመለስ ልዩ ስሜት እንደፈጠረባቸው የገለጹት አሰልጣኙ " ይሄን ከተማ በጣም እወደዋለሁ ሊቨርፑል በለውጥ ውስጥ ሆኖ በመመልከቴ ተደስቼያለሁ " ብለዋል።

" ስለ ወደፊት ቆይታየ የምናገረው ነገር የለም አሁን ላይ ትኩረቴ በዛሬው ጨዋታ ነው በአንፊልድ ትልቅ ፈተና ይጠብቀናል።" ዣቢ አሎንሶ


@BBC_SPORT_ETH1
@BBC_SPORT_ETH1


5+5×5-5 = ?


ብራዚላዊው የፊት መስመር ተጨዋች ኔይማር ክለቡ ዛሬ ምሽት ባደረገው የእስያ ሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ጉዳት አጋጥሞታል።

በጨዋታው ተቀይሮ ወደ ሜዳ የገባው ኔይማር ባጋጠመው የጡንቻ ጉዳት ምክንያት ተቀይሮ ለመውጣት ተገዷል።

ኔይማር ባጋጠመው ከባድ ጉዳት ምክንያት ለአንድ አመት ከሜዳ ርቆ ወደ ሜዳ ከተመለሰ ሁለተኛ ጨዋታው እንደሆነ ይታወቃል።

አል ሂላል ከኢራኑ ኢስቴግሀላል ጋር ያደረገውን ጨዋታ በሚትሮቪች ሀትሪክ 3ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።


@BBC_SPORT_ETH1
@BBC_SPORT_ETH1

Показано 20 последних публикаций.