ቤስት ስፖርት በኢትዮጵያ ™🇪🇹🇪🇹🇪🇹


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


ትኩስ ስፖርታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
#የክለቦችን ታሪክ በማራኪ አቀራረብ ለእናንተ እናደርሳለን።
✅የዜና ቻናላችን👉 @ethiobestzena ይቀላቀሉን።
✅የድራማ ቻናላችን @yoadan_drama_et1 ተቀላቀሉ ።
✅Creator:- @Gebrel and @Wizbeki7

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !

🤩 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

10:00 |🤩 ኢትዮጵያ ቡና ከ አርባምንጭ ከተማ 🤩
01:00 |🤩 ባህርዳር ከተማ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ  🤩

🇬🇧 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

04:30 |🇬🇧 ኤቨርተን ከ ወልቭስ 🇬🇧
04:30 |🇬🇧 ማን ሲቲ ከ ኖቲንግሃም 🇬🇧
04:30 |🇬🇧 ኒውካስትል ከ ሊቨርፑል 🇬🇧
04:30 |🇬🇧 ሳውዝሃምፕተን ከ ቼልሲ 🇬🇧
05:15 |🇬🇧 አስቶን ቪላ ከ ብሬንትፍሮድ 🇬🇧
05:15 |🇬🇧 አርሰናል ከ ማን ዩናይትድ 🇬🇧

🇮🇹በኮፓ ኢታሊያ

05:00 |🇮🇹 ፊዮረንቲና ከ ኢምፖሊ 🇮🇹

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

05:00 |🇪🇸 አትሌቲክ ቢልባዎ ከ ሪያል ማድሪድ🇪🇸

⚽️በጀርመን DFB ፖካል

02:00 | ኮሎኝ ከ ሄርታ በርሊን
04:45 |🇩🇪 RB ሌፕዚሽ ከ ፍራንክፈርት 🇩🇪


SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት !

🤩 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

🤩ድሬደዋ ከተማ 3-1 ሲዳማ ቡና 🤩
🤩መቻል 4-3 ቅዱስ ጊዮርጊስ 🤩

🇬🇧 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

🇬🇧ኢፕስዊች ታውን 0-1 ክሪስቲያል ፓላስ 🇬🇧
🇬🇧ሌስተር ሲቲ 3-1 ዌስተሀም ዩናይትድ 🇬🇧

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

🇪🇸ማዮርካ 1-5 ባርሴሎና 🇪🇸

🇮🇹 በኮፓ ኢታሊያ

🇮🇹ኤሲ ሚላን 6-1 ሳሱሎ

⚽️ በጀርመን DFB ፖካል

⚽️ባየር ሙኒክ 0-1 ባየር ሌቨርኩሰን ⚽️

የተቆጠሩ ጎሎችን ለመመልከት

@BH_bestgoal


SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት !

🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ወላይታ ድቻ 1-1 ሀዋስ ከተማ

ስዑል ሽሬ 0-1 ሀዲያ ሆሳዕና

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ቼልሲ 3-0 አስቶን ቪላ
ማንቸስተር ዩናይትድ 4-0 ኤቨርተን
ቶተንሀም ሆትስፐር 1-1 ፉልሀም
ሊቨርፑል 2-0 ማንቸስተር ሲቲ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

ቪያሪያል 2-2 ጅሮና
ሪያል ማድሪድ 2-0 ጌታፈ
ራዮ ቫልካኖ 1-2 አትሌቲክ ቢልባዎ
ሪያል ሶሴዳድ 2-0 ሪያል ቤቲስ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

ዩድንዜ 0-2 ጄኖዋ
ፓርማ 3-1 ላዚዮ
ቶሪኖ 0-1 ናፖሊ
ፊዮረንትና vs ኢንተር ሚላን (postponed)
ሊቼ 1-1 ጁቬንቱስ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

ሜንዝ 2-0 ሆፈናየም
ሀይደናየም 0-4 ፍራንክፈርት

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

ሞንፔሌ 2-2 ሊል
ሌ ሀቬር 0-1 አንገርስ
ሊዮን 4-1 ኒስ
ቶሉስ 2-0 አክዙሬ
ማርሴ 2-1 ሞናኮ


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !

🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ወላይታ ድቻ ከ ሀዋስ ከተማ
01:00 | ስዑል ሽሬ ከ ሀዲያ ሆሳዕና

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

10:30 | ቼልሲ ከ አስቶን ቪላ
10:30 | ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ኤቨርተን
10:30 | ቶተንሀም ሆትስፐር ከ ፉልሀም
01:00 | ሊቨርፑል ከ ማንቸስተር ሲቲ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

10:00 | ቪያሪያል ከ ጅሮና
12:15 | ሪያል ማድሪድ ከ ጌታፈ
02:30 | ራዮ ቫልካኖ ከ አትሌቲክ ቢልባዎ
05:00 | ሪያል ሶሴዳድ ከ ሪያል ቤቲስ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

08:30 | ዩድንዜ ከ ጄኖዋ
11:00 | ፓርማ ከ ላዚዮ
11:00 | ቶሪኖ ከ ናፖሊ
02:00 | ፊዮረንትና ከ ኢንተር ሚላን
04:45 | ሊቼ ከ ጁቬንቱስ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | ሜንዝ ከ ሆፈናየም
01:30 | ሀይደናየም ከ ፍራንክፈርት

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1

11:00 | ሞንፔሌ ከ ሊል
01:00 | ሌ ሀቬር ከ አንገርስ
01:00 | ሊዮን ከ ኒስ
01:00 | ቶሉስ ከ አክዙሬ
04:45 | ማርሴ ከ ሞናኮ


SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት !

🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ሲዳማ ቡና 0-1 ፋሲል ከነማ
መቀለ 70 እንደርታ 1-1 ባህር ዳር ከተማ

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ብሬንትፎርድ 4-1 ሌስተር ሲቲ
ክሪስታል ፓላስ 1-1 ኒውካስትል
ኖቲንግሃም 1-0 ኢስፕዊች
ወልቭስ 2-4 በርንማውዝ
ዌስትሀም 2-5 አርሰናል

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

ባርሴሎና 1-2 ላስ ፓልማስ
አላቬስ 1-1 ሌጋኔስ
ኢስፓኞል 3-1 ሴልታ ቪጎ
ቫላዶልድ 0-5 አትሌቲኮ ማድሪድ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

ኮሞ 1-1 ሞንዛ
ኤሲ ሚላን 3-0 ኢምፖሊ
ቦሎኛ 3-0 ቬንዛ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

ኦግስበርግ 1-0 ቦኩም
ፍራይበርግ 3-1 ሞንቼግላድባህ
RB ሌፕዝሽ 1-5 ዎልቭስበርግ
ዩኒየን በርሊን 1-2 ባየር ሌቨርኩሰን
ወርደር ብሬመን 2-2 ስቱትጋርት
ዶርትሙንድ 1-1 ባየር ሙኒክ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

ሬንስ 5-0 ሴንት ኢቴን
ብረስት 3-1 ስታርስበርግ
ፒኤስጂ 1-1 ናንትስ


SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


የሚደረጉ ጨዋታዎች !

🤩 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

10:00 |🤩 ሲዳማ ቡና ከ ፋሲል ከነማ  🤩
01:00 |🤩 መቀለ 70 እንደርታ ከ ባህር ዳር ከተማ 🤩

🇬🇧 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

11:00 |🇬🇧 ብሬትፎርድ ከ ሌስተር ሲቲ 🇬🇧
11:00 |🇬🇧 ክሪስታል ፓላስ ከ ኒውካስትል 🇬🇧
11:00 |🇬🇧 ኖቲንግሃም ከ ኢስፕዊች 🇬🇧
11:00 |🇬🇧 ወልቭስ ከ በርንማውዝ 🇬🇧
02:30 |🇬🇧 ዌስትሀም ከ አርሰናል 🇬🇧

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

10:00 |🇪🇸 ባርሴሎና ከ ላስ ፓልማስ 🇪🇸
12:15 |🇪🇸 አላቬስ ከ ሌጋኔስ 🇪🇸
05:00 |🇪🇸 ቫላዶልድ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ 🇪🇸

🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ

11:00 |🇮🇹 ኮሞ ከ ሞንዛ 🇮🇹
02:00 |🇮🇹 ኤሲ ሚላን ከ ኢምፖሊ 🇮🇹
04:45 |🇮🇹 ቦሎኛ ከ ቬንዛ 🇮🇹

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 |🇩🇪 ኦግስበርግ ከ ቦኩም 🇩🇪
11:30 |🇩🇪 ፍራይበርግ ከ ሞንቼግላድባህ 🇩🇪
11:30 |🇩🇪 RB ሌፕዝሽ ከ ዎልቭስበርግ 🇩🇪
11:30 |🇩🇪 ዩኒየን በርሊን ከ ባየር ሌቨርኩሰን 🇩🇪
11:30 | ወርደር ብሬመን ከ ስቱትጋርት 🇩🇪
02:30 |🇩🇪 ዶርትሙንድ ከ ባየር ሙኒክ 🇩🇪

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1

01:00 |🇫🇷 ሬንስ ከ ሴንት ኢቴን 🇫🇷
03:00 |🇫🇷 ብረስት ከ ስታርስበርግ 🇫🇷
04:45 |🇫🇷 ፒኤስጂ ከ ናንትስ 🇫🇷

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት !

🤩 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

🤩አዳማ ከተማ 2-1 ኢትዮጵያ ቡና 🤩
🤩አርባ ምንጭ ከተማ 1-3 መቻል 🤩

🇬🇧 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

🇬🇧ብራይተን 1-1 ሳውዝሃፕተን 🇬🇧

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

🇪🇸ማሎርካ 2-1 ቫሌንሲያ 🇪🇸

🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ

🇩🇪ሴንት ፓሊ 3-1 ሆልስታይን ኪል 🇩🇪

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

🇮🇹ካግላሪ 1-0 ቬሮና  🇮🇹

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1

🇫🇷ሬምስ 0-2 ሌንስ 🇫🇷

🇸🇦 በ ሳውዲ ፕሮ ሊግ

🇸🇦አል ናስር 2-0 ዳማክ 🇸🇦

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


➟የ90 አዘጋጆች የ13 ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ግምት

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


➨በዚህ ሳምንት የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 13ተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ።

አርብ

05:00| ብራይተን ከ ሳውዝአምፕተን

ቅዳሜ

12:30| ብሬንትፎርድ ከ ሌስተር ሲቲ
12:30| ኖቲንግሃም ከ ኢፕስዊች
12:30| ክሪስታል ፓላስ ከ ኒውካስል ዩናይትድ
12:30| ወልቭስ ከ በርንማውዝ

02:30| ዌስትሀም ከ አርሰናል

እሁድ

10:30| ቼልሲ ከ አስቶንቪላ
10:30| ማን ዩናይትድ ከ ኤቨርተን
10:30| ቶትንሀም ከ ፉልሀም

01:00| ሊቨርፑል ከ ማንችስተር ሲቲ


SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !

🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | አዳማ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና
01:00 | አርባ ምንጭ ከተማ ከ መቻል

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

05:00 | ብራይተን ከ ሳውዝሃፕተን

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

04:45 | ሬምስ ቅር ሌንስ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

04:30 | ሴንት ፓሊ ከ ሆልስታይን ኪል

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

04:45 | ካግላሪ ከ ቬሮና

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

04:00 | ማሎርካ ከ ቫሌንሲያ

🇸🇦 በ ሳውዲ ፕሮ ሊግ

11:40 | አል ናስር ከ ዳማክ


SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት !

🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1-1 ኢትዮጵያ መድን
ኢትዮ ኤሌትሪክ 0-0 ድሬደዋ ከተማ

🇪🇺 በዩሮፓ ሊግ

አንደርሌክት 2-2 ፖርቶ
አልክማር 1-1 ጋላታሳራይ
ዳይናሞ ኬቭ 1-2 ማካቢ ቴል አቪቭ
ላዚዮ 0-0 ሉዶጎሬትስ
ቃራባግ 1-4 ሊዮን
ሪያል ሶሴዳድ 2-0 አያክስ
ኒስ 1-4 ሬንጀርስ
ቶተንሀም 2-2 ሮማ
ማንችስተር ዩናይትድ 3-2 ቦዶ/ግሊምት

🇪🇺 በአውሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ

ሃይዳናየም 0-2 ቼልሲ

የተቆጠሩ ጎሎችን ለመመልከት

@BH_bestgoal

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


#የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ #አርሰናል ተመልሷል። #ሊቨርፑል ከ #ሪያል ማድሪድ የዛሬ ተጠባቂ ጨዋታዎች...
https://youtube.com/watch?v=XbM_uX7nBDQ&si=Xo01_KH8-uhgQuZ7


SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


🇪🇺 ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች

02:45 | ክሪቬና ዝቬዝዳ ከ ስቱትጋርት
02:45 | ስትሩም ግራዝ ከ ጅሮና
05:00 | ሞናኮ ከ ቤኔፊካ
05:00 | አስቶን ቪላ ከ ጁቬንቱስ
05:00 | ሴልቲክ ከ ብሩጅ
05:00 | ዳይናሞ ዛግሬብ ከ ዶርትሙንድ
05:00 | ቦሎኛ ከ ሊል
05:00 | ሊቨርፑል ከ ሪያል ማድሪድ
05:00 | ፒኤስቪ ከ ሻካታር


SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት !

🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ወላይታ ድቻ 1-1 ፋሲል ከነማ
ሽሬ እንደስላሴ 0-2 ባህርዳር ከተማ

🇪🇺በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ

ስሎቫን 2-3 ኤሲ ሚላን
ስፓርታ ፕራግ 0-6 አትሌቲኮ ማድሪድ
ባርሴሎና 3-0 ብረስት
ባየር ሌቨርኩሰን 5-0 ሳልዝበርግ
ባየር ሙኒክ 1-0 ፒኤስጂ
ኢንተር ሚላን 1-0 RB ሌፕዚሽ
ማንችስተር ሲቲ 3-3 ፌይኖርድ
ስፖርቲንግ ሊዝበን 1-5 አርሰናል
ያንግ ቦይስ 1-6 አታላንታ

የተቆጠሩ ጎሎችን ለመመልከት

@BH_bestgoal


SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


➟🚨🔴 ማንቸስተር ዩናይትድ የግራ መስመር ተከላካይ ማስፈረም እንደሚፈልጉ ታውቋል ዕጩዎች ዝርዝር ውስጥ ሶስት ስሞች አሉ።

➨🇨🇦 አልፎንሶ ዴቪስ
➨🇫🇷 ቴዎ ሄርናንዴዝ
➨🇭🇺 ሚሎስ ኬርኬዝ

ለአልፎንሶ ዴቪስ ማን ዩናይትድ ከሶስቱ ቅድሚያ ሰተው እየሰሩበት ነው።

➟🚨 ባርሴሎና ሞሀመድ ሳላህ በሊቨርፑል ያለውን የኮንትራት ሁኔታ በቅርበት እየተከታተሉት ሲሆን ውል የማያራዝም ከሆነም በነፃ ለመዘዋወር ማቀዳቸው ታውቋል።

➟🚨 ሊቨርፑሎች የሊዮኑን ሁለት ተከላካዮች ማሊክ ፎፋናን እና ራያን ቼርኪን ለማስፈረም አቅደዋል።

የፈረንሳዩ ክለብ ሊዮን የገንዘብ ችግር ውስጥ መግባቱ ይህን ዝውውር ያፋጥነዋል።


SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


➟⚪️🔙 ሉካስ ቫስክዌዝ ከጉዳት አገግሟል ሪያል ማድሪድ ከ ሊቨርፑል ጨዋታ ይደርሳል ሉካስ ቫዝኬዝ ወደ ሪያል ማድሪድ ቡድን ተጠርቷል የስብስቡ አካል እንደሆነ ታውቋል።

➨✨🇵🇹 ክርስቲያኖ ሮናልዶ 30 አመቱ ከሆነ በኋላ 450 ጎሎችን አስቆጥሯል… እና አሁን አጠቃላይ 913 ጎሎች ላይ ደርሷል።

በዚህ የውድድር አመት 18 ጎል እና 4 አሲስት ለክለብ እና ለሀገር ማድረግ ችሏል ምሽቱን በተደረገ የኤስያ ሻምፕዮንስ ሊግ ጨዋታ አልናስር 3-1 ሲያሸንፍ ሁለት ጎሎችን አሳርፏል።

➟🚨⚪️ ለቶትንሀም ሆትስፐርስ መጥፎ ዜና ጉግሊልሞ ቪካሪዮ በቀኝ ቁርጭምጭሚቱ ላይ ስብራት አለ ዛሬ ቀዶ ጥገና ማድረጉ ታውቋል።

➨⚪️✨ ጁድ ቤሊንግሃም የ2023/24 የስፔን ላሊጋ ምርጥ ተጫዋች በመሆን ሽልማቱን ተቀበሏል 🏆።

➟🚨 𝗕𝗥𝗘𝗔𝗞𝗜𝗡𝗚: ሚላን ስክሪኒየር ወደ ጁቬንቱስ ለመዘዋወር የቃል ስምምነት ላይ ደርሷል! ⚫⚪

በፒኤስጂ እና በጣሊያን ክለብ ጁቬ መካከል በክፍያ ላይ ውይይት እየተደረገ ነው።


SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


➨🔴🔵🔙 ጎንካሎ ራሞስ እና ፐርሰናል ኪምፔምቤ ከባየርን ጨዋታ በፊት ወደ ፓሪስ ሴንት ዠርሜን ቡድን ስብስብ መመለሳቸው ታውቋል።

➟🚨❗️ ሞሀመድ ሳላህ: "ሊቨርፑል ኮንትራት ባለማቅረባቸው አዝነካል እንዴ ? አዎ፣ ቅር ተሰኝቻለሁ። በእርግጥ በሁኔታው አዝኛለሁ"

"ከሊቨርፑል እስካሁን ምንም አይነት ውል ማራዘምያ ፕሮፖዛል አላየሁም"

➨🚨ሳላህ በሊቨርፑል የወደፊት ቆይታው ላይ፡ "እንደ እውነቱ ከሆነ በቡድኑ ውስጥ ከመቆየጥ ይልቅ ለመውጣት እንደተቃረብኩ ነው የተሰማኝ የዝውውር ግዜ ደርሷል እናም ከክለቡ ምንም አይነት ማራዘምያ የለም"


SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


➨🚨⚪️⚫️ ኒውካስል ዩናይትድ የ38 አመቱን የመሀል ተከላካይ ሰርጂዮ ራሞስን ለማስፈረም እንዳቀዱ ታውቋል ራሞስ ከውል ነፃ መሆኑ ይታወቃል።

➟🔵❗️ ኬቨን ደብሩይን በቅርቡ የሚጠናቀቅ ኮንትራት አለው፡ “በእውነት ምን እንደሚፈጠር አላውቅም አብረን እናያለን"

ጉዳት በደረሰብኝ ጊዜ ሁሉንም ነገር ወደ ጎን ትቻለሁ። አሁን ግን መጀመሪያ ተሻሽዬ ወደ አቋሜ ተመልሼ እንዴት እንደሆንኩ ብመለከት እመርጣለሁ፣ የቀረው ይደርሳል።

➨🚨⚪️ ቪኒሲየስ ጁኒየር በጡንቻ ጉዳት ለ3 ሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ ታውቋል ከሊቨርፑል ጋር በሚያደርገው ጨዋታም አይሰለፍም።

የሪል ማድሪድ የህክምና ቡድን ቪኒን በዲሴምበር 18 በዶሃ ውስጥ ለኢንተርኮንቲኔንታል ዋንጫ እንዲደርስ የተቻላቸውን እንደሚሞክሩ ገልፀዋል።


SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

05:00 | ኒውካስትል ከ ዌስትሀም

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ኢትዮጵያ ቡና
01:00 | ኢትዮ ኤሌትሪክ ከ መቻል

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

02:30 | ኢምፖሊ ከ ዩድንዜ
04:45 | ቬንዚያ ከ ሊቼ


SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት !

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ሲዳማ ቡና 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ
አዳማ ከተማ 0-2 ኢትዮጵያ መድን

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ሳውዝሃፕተን 2-3 ሊቨርፑል
ኢፕስዊች 1-1 ማንችስተር ዩናይትድ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

ኦሳሱና 2-2 ቪያሪያል
ሴቪያ 1-0 ራዮ ቫልካኖ
ሌጋኔስ 0-3 ሪያል ማድሪድ
አትሌቲክ ቢልባዎ 1-0 ሪያል ሶሴዳድ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

ጀኖዋ 2-2 ካግላሪ
ኮሞስ 0-2 ፊዮረንትና
ቱሪኖ 1-1 ሞንዛ
ናፖሊ 1-0 ሮማ
ላዚዮ 3-0 ቦሎኛ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

ሆልስታይን ኪል 0-3 ሜንዝ
ሞንቼግላድባህ 2-0 ሴንት ፓውሊ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

ሊል 2-2 ሬንስ
አክዥሬ 1-0 አንገርስ
ናንትስ 0-3 ሌ ሃቭሬ
ኒስ 2-1 ስታርበርግ


SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL

Показано 20 последних публикаций.