ጭራቁ ጆን ዱራን !
በጥቅምት ወር የአስቶንቪላው አጥቂ ከባየርን ጋር ተቀይሮ በመግባት ከረዥም ርቀት ጎል አስቆጥሮ ቡድኑ 1 ለ 0 ማሸነፍ አስቻለ ።
ትናንትም ዱራን በሁለተኛው አጋማሽ ከላይፕዚግ ጋር ተቀይሮ ገባ፣ እና እሱ... በድጋሚ ከርቀትድንቅ ጎል አስቆጠረ።
በዚህ የውድድር ዘመን ዱራን 10 ጎሎች ያሉት ሲሆን 7ቱን ደግሞ ተቀይሮ ከገባ በኋላ ነው ያስቆጠረው።
#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔
@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟