💻
ለአይቲ ትሬኒ የሥራ ማስታወቂያ ተመዝጋቢዎች! ፀሐይ ባንክ አ.ማ. በIT Trainee የሥራ መደብ የኦንላይን ፈተና
የካቲት 19 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ ⏰
3፡00 እንደሚሠጥ ማሳወቃችን ይታወቃል፡፡
ከዚህ ጋር በተያያዘ ዕሮብ
የካቲት 19 ቀን 2017 ዓ.ም ⏰ ከ
ጠዋቱ 2፡30 ወደ ፈተናው የሚወስደውን ማስፈንጠሪያ በፀሐይ ባንክ ቴሌግራም ቻናል 👉
https://t.me/tsehaybanksc የምናስቀምጥ ሲሆን ከዚህ በታች ሥማችሁ የተዘረዘረ ተፈታኞች በሰዓቱ ፈተናውን እንድትፈተኑ እያሳሰብን ወደ
ፈተናው የምትገቡት ባመለከታችሁበት ኢሜል ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
🔗 የፀሐይ ባንክ ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናልን ጆይን በማድረግ ይጠባበቁ!
https://t.me/tsehaybanksc ለፈተናው የተሰጠው ሰዓት ውስን በመሆኑ ጊዜው ከማለቁ በፊት ፈተናውን እንድትጨርሱ እናሳስባለን፡፡
ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!#TsehayBank #ForAll