ቤተ ያሬድ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Образование


የአብነት ትምህርት ለመማር የሚፈልጉ ከኾነ በዚህ ሊንክ ገብተው ይመዝገቡ።
መግለጫና መመዝገቢያ፦
https://forms.gle/Uax7v3ZPtEFvJnz29
ሊንኩን ሲከፍቱት ስለ ምንሰጣቼው የአብነት ትምህርቶች፣ ስለ ትምህርት ሰዓትና ስለ ክፍያው የሚገልጽ መግለጫ  ይመጣሎታል ።
ከተስማሙበት ከመግለጫው ሥር ያለውን ፎርም ይሙሉልን።
ለበለጠ መረጃ
@lealem16 ላይ በመግባት ያናግሩን።

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Образование
Статистика
Фильтр публикаций




መፅሐፈ አገባብ (1).pdf
51.9Мб
መጽሐፉን እያነበቡ ማብራሪያውን መከታተል


አገባብ ቅጸላ ዛሬ 14/3/2017 ከምሽቱ 3:00 ይጀመራል






4:30-5:30 የቅኔ ታሪካዊ አመጣጥ ይቀርባል


ግስ የያዘ






✝ቅኔ ዘረፋ
✝የቅኔ ፍቺ
✝የቅኔ ርቃቄ፦ ሠምና ወርቅ
✝የቅኔ ሙያ
✝በጳውሎስ ብርሃኔ/መምህረ ቅኔ
✝ኅዴር 9/2017 ዓ.ም

➡️ለጥያቄ
✝+251915642585


ተጀምሯል


Репост из: ቤተ ያሬድ
☎️☎️☎️☎️
ቅኔ ነገራ፣ ግስ ገሰሳ

➡️መቼ?

ማታ ከምሽቱ 3:00

➡️የት?

ቤተ ያሬድ ቅኔ ቤት

➡️በምን?

በቴሌግራም ቀጥታ ሥርጭት

እሽ🙏


ቅኔያተ አርድእት1.docx
23.0Кб
በቅኔ ቤታችን ተምረው የተቀኙ ተማሪዎችና ቅኔዎቻቸው በከፊል

➡️ቅኔዎችን በአንድ ቋት በመሰብሰብ ዲ/ን ጌታቸው ታደገኝ እያገዘኝ ነው
✝✝✝✝✝✝

💠💠💠
ማሳሰቢያ
በ2017 ዓ.ም እቅዳችን

✅100 ተማሪዎች
ቅኔ ማሳወቅና ማስቀኘት ነው።

✅50 ተማሪዎች
የባሕረ ሐሳብ ሥልጠና መስጠት

✅50 ተማሪዎች
የንባብ ትምህርት ማስተማር

✅20,000 ተማሪዎች
ግእዝ ቋንቋ ማሳወቅ
⬇️⬇️⬇️⬇️
🔔ለጥያቄ
➡️
@pawli37
+251915642585




Репост из: ቤተ ያሬድ
ቅኔን በቀላሉ ይማሩ


Репост из: ቤተ ያሬድ


ማታ 3:00 የቅኔ መዋቅር ክፍል ፪ አለ


ትምህርቱ በምስል የተደገፈ እንዲኾን እና ለኹሉም ተደራሽ እንዲኾን ዝግጅቱ አልቋል


ግስ አገሳስ እና ቅኔ ነገራ
ኅዳር 4/2017 ዓ.ም
ጥያቄ ካለዎት +251915642585


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የመምህራችን ፍሬ መ/ታ ጸጋ አብ ዕጣነ ሞገር ሲያደርጉ❤️❤️❤️ በጀርመን አገር
✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝
ተገብረ በጸጋ ዘአብ ቀ/ፍትዊ
በደብረ አረጋዊ ጊሰን(Gießen) ጀርመን 02/11/2024
                  ክብር ይእቲ
ተቃደሙ ዮም ቅንዋት ፈያተ መስቀል ዋህድ፡
ይንሥኡ እደ መዝገበ አማኑኤል ነግድ፡
ጊዜ ዕለታ ለዓርብ ዘሀቀልዎ በዓውድ፡
መዝገበ አማኑኤል እድ እስመ አተወ ውስተ መስገርቶሙ ዓምድ።
               ዕጣነ ሞገር
ላዕለ ገዳም ወፅአ ላህመ ዳሞ ብሉይ፡
ገድለ ሣዕረ ይሰሰይ፡
ድኅረ ሳሪል ኖላዊሁ እምነ ብዑላን ባዕላይ፡
በክረምት ወበሐጋይ፡
ውስቴቱ ይትፈጋዕ ኲለሄ ዘምስለ አእዋፍ ሰማይ፡
እስመቦመ ውሣጤ ገዳም 
ሣዕረ ገድል ኅሩይ፡
ወአጽደለት ደብር ካልዕታ ለኢየሩሳሌም ዓባይ፡
ዘሰቀሉሰ ትንቢተ ሕባኔ ዘኢሳይያስ ነቢይ፡
በደብረ አረጋይ ደብረ ግናይ/ምስካይ፡
አኮኑ ለሰኑ በዜማ ሠናይ፡
እንዘ ይብሉ አረጋይ ፀሐይ፡

          ክብር ይእቲ ፍች

የመስቀል ሰውየ ሽፍቶች ችንካሮች በዓርብ ግዜ ባደባባይ የቀሙት የአማኑኤል መንገደኛ እግር መዝገብን ይውሰዱ ዘንድ ዛሬ ተሽቀዳደሙ፡
ምክንያቱ የአማኑኤል መዝገብ እግር ወጥመዳቸው ምሶሶ ውስጥ ገብትዋልና።

           ዕጣነ ሞገር

የዳሞ ላህም አረጋዊ ገድል ሳርን ይብመገብ ዘንድ  ከባለ ጸጋዎች ባለ ጸጋ የሆነ እረኛው መልአክ ተራራ ላይ ወጣ።
በክረምትና ሐጋይ
እዛ ላይ ከአእዋፍ ሰማይ ይደሰት ዘንድ፡ምክንያቱ ገዳሙ ውስጥ የተመረጠ ገድል ሳዕር አለና።
ለታላቅዋ ኢየሩሳሌም ሁለተኛዋ የሆነች ደብርም አጌጠች።
የኢሳይያስ ነቢይ ትንቢት መጠምጠምያን የሰቀሉ በደብረ አረጋይ የምስጋና ደብር አረጋዊ ፀሐይ ኢያሉ በሰናይ ዜማ አዜምዋልና።

Показано 20 последних публикаций.