𝐁𝐈𝐑𝐔𝐊 𝐑𝐄𝐀𝐋𝐄𝐒𝐓𝐀𝐓𝐄​ 𝐂𝐎𝐍𝐒𝐔𝐋𝐓𝐀𝐍𝐓​ (AYAT Real Estate)


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Продажи


AYAT Real Estate
✅ዘመናዊ የመኖሪያ ቤቶች በመሃል አዲስ አበባ በ ሲኤምሲ ሚካኤል,በአያት ባቡር ጣቢያ,በመሪ ና በአያትዞን3ላይ ይገኛሉ +251-911-361-144
https://linktr.ee/biruky735
https://www.youtube.com/@birukyirga9681?si=nfX2-Ml68gOzfcG_Sub_confrmation=1

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Продажи
Статистика
Фильтр публикаций


በመጠናቀቅ ላይ እና አዳድስ በተጀመሩ ሳይቶቻችን
በ+251911361144

በCmc ,meri,lemikura(zone 3),train station,ayat zon 8(lina site) ለመኖሪያ ወይም ለንግድ ,ለቢሮ የሚሆኑ እንድሁም አክሲዎን ከ250 ሺ ብር ጀምሮ በሺያጭ ላይ እንገኛለን።
ለሱቆች ወይም ለቢሮ ከ25 ካሬ _325 ካሬ, ከ154ሺ ብር ጀምሮ ።

💥💥 የመኖሪያ ቤት ዝርዝር መረጃ💥
የመኝታ ክፍሎች :- ባለ 1, 2, 3 እና ባለ 4 መኝታ ከተጨማሪ የሰራተኛ ክፍሎች ጋር። ከ99 ሺ ብር _115 ሺ ብር ድረስ
ስፋት :- ከ 70ካሬ እስከ 150 ካሬ
✍️ 70 ካሬ ባለ 1 መኝታ
✍️ 72 ካሬ ባለ 1 መኝታ
✍️ 80 ካሬ ባለ 2 መኝታ
✍️ 95 ካሬ ባለ 2 መኝታ
✍️ 100 ካሬ ባለ 2 መኝታ
✍️ 107 ካሬ ባለ 2 መኝታ
✍️ 107 ካሬ ባለ 3 መኝታ
✍️ 110 ካሬ ባለ 3 መኝታ
✍️ 115 ካሬ ባለ 3 መኝታ
✍️ 120 ካሬ ባለ 3 መኝታ
✍️ 127 ካሬ ባለ 3 መኝታ
✍️ 138 ካሬ ባለ 3 መኝታ
✍️ 145 ካሬ ባለ 3 መኝታ (G+1)
✍️ 150 ካሬ ባለ 4 መኝታ
ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ አንድ የሰራተኛ ክፍል (Maids room) አላቸው

የአከፋፈል ሁኔታን በተመለከተ ሦስት አይነት ሲሆን
1ኛ ካሽ በግንባታ ሂደት (100% Cash in progress)
2ኛ ,ወይም እስከ ሦስት ዓመት ከፍሎ መጨረስ
መቼ እና እንደት??👇
✔️ ከ 15% _25% ቅድመ ክፍያ ውል ሲፈራረሙ
ቀሪውን ክፍያ ደግሞ ቤቱን እስኪረከቡ ድረስ በ7 ዙር ከፍለው መጨረስ ይችላሉ።

3ኛ ,60 በ 40 (Loan)
60 % በ 3 አመት ,በቀጣዩ አከፋፈል
(8% 7% 25% 5% 5% 5% 5%)
ከፍለው ከጨረሱ በሗላ
40 %ቱን ደግሞ በ30 ዓመት ቤትዎን እየኖሩበት የሚከፍሉበት የብድር አማራጭም አለን።

✍️ ለመኖሪያ ቤት ፈላጊዎች:-
ቅድመ ክፍያዎትን ሲከፍሉ ብሎክ (ከተገነቡት ህንፃዎች ዉስጥ የሚፈልጉትን) ይመርጣሉ ፣ መግባት የሚፈልጉትን የፎቅ ደረጃ (ወለል) ይመርጣሉ ፣ የሚፈልጉትን የቤት አቅጣጫ ይመርጣሉ ፣ የቤቱን እይታ (view ይመርጣሉ)የቤት ቁጥርም ይወስዳሉ በመጨረሻም ህጋዊ ዉል ይዋዋላሉ። በመሆኑም ቤትዎ ተገንብቶ ሲያልቅ በወሰዱት የቤት ቁጥር መሰረት በቀጥታ የመረጡት ቤት ዉስጥ መግባት ብቻ ይሆናል ማለት ነዉ።
➡️ ሁሉም ቤቶች ከመኝታ ቤቶቻቸው በተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ያላቸዉ እና ተጨማሪ ሶስት የተሟላ መፀዳጃ ቤት እንዲሁም የመናፈሻ በረንዳ (BALCONY) ያላቸዉ ናቸዉ ::


💐🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷💐
ለበለጠ መረጃ

AYAT REALESTATE (አያት ሪል እስቴት)
ብሩክ ይርጋ
የገበያና ሽያጭ ባለሙያ
ለገሃር ራስ ሆቴል
አያት አ.ማ
📞 ☎️ +251911361144

Telegram 👇
https://t.me/BirukRealEstate
https://t.me/BirukRealEstate

አግኝተው ሊያዋሩኝ ይችላሉ።
መረጃውን ፈቃደኛ ሆነው ስለተጋሩኝ በድጋሜ አመሰግናለሁ 🙏
ይሄ መረጃ ያስፈልጋቸዋል ለሚሉት ሰዎች መረጃውን በቀናነት ያጋሩ








ከአያት ሪል እስቴት በቅርቡ የሚጀመሩ ሳይቶች

የከተማችን ምቹ የመኖሪያ መንደሮች፦
ከ899 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ


🏠በሲ.ኤም.ሲ፣
🏠በመሪ እና
🏠በአያት ዞን 3 አካባቢዎች

#የካሬ_አማራጮች
ባለ 1 መኝታ 60ካሬ, 70ካሬ, 72ካሬ
ባለ 2 መኝታ 72ካሬ, 80 ካሬ,100ካሬ
ባለ 3 መኝታ 90ካሬ, 105, 107,110, 115, 120, 125, 127, 138, 145ካሬ 150ካሬ

አፓርታማዎችን እጅግ ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ
በሙሉ ግንባታ :-132,825 ብር
በከፊል ግንባታ በካሬ :-  99,935 ብር

በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው በመግዛት
የቤት ባለቤት ይሁኑ። #እርስዎ_ቤቱን_ከገዙ_በኋላ_የዋጋ_ጭማሪ_አይደረግብዎትም::

✍️ያስታውሱ:- የካሬ ዋጋችን የቫትንና የሊዝን ዋጋ ያካተተ ነው::

➯ባለ 1 መኝታ ከ 5.9 ሚሊዮን ጀምሮ
➯ባለ 2 መኝታ ከ  6.9 ሚሊዮን ጀምሮ
➯ባለ 3 መኝታ ከ 7.1 ሚሊዮን ጀምሮ

➯መሪ 1(የተባበሩት አደባባይ) ፤ ሲምሲ ሚካኤል  ፤ አያት ዞን 3  እና ዞን8 ሳይቶች ይጎብኙ

➯የመረከቢያ ጊዜ 2 አመት ብቻ

✅እንዲሁም ግንባታቸው በመጠናቀቅ ላይ ያሉ ውስን ቤቶች ባለ 3ምኝታ እና G+1 duplex Apartment አሉን::
➯የማስረከቢያ ጊዜ ከሚያዚያ 30 ቀን 2017ዓ.ም ጀምሮ::

AYAT REALESTATE (አያት ሪል እስቴት)
ብሩክ ይርጋ
የገበያና ሽያጭ ባለሙያ
ለገሃር ራስ ሆቴል
አያት አ.ማ
📞 ☎️
+251911361144

Telegram 👇
https://t.me/BirukRealEstate
https://t.me/BirukRealEstate


NEW PRICE






⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
ጤና ይስጥልኝ የተከበራችሁ የግሩፑ ተከታታዮች!
የትርፋማውን የአያት አክስዮን  ማህበር ባለአክስዮኖች ለሆናችሁ በሙሉ የማህበሩ አመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ የፊታችን ህዳር 22/2017 ዓም ለገሐር በሚገኘው በራስ ሆቴል ይካሄዳል። በስብሰባው ላይ መገኘት የየምትፈልጉ ባለአክስዮኖች ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ መሳተፍ ትችላላችሁ።






⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️👀👀
አዲስ መረጃ ለመኖሪያ ቤት ፈላጊዎች!

💸👉አያት ሪል ኢስቴት በመኖሪያ አፓርትመንቶች ላይ አድርጎት የነበረውን እስከ 50% የሚደርስ ከፍተኛ የዋጋ ቅናሽ ጊዜው ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል። ከፊታችን አርብ ጀምሮ መጠነኛ የዋጋ ጭማሪ እናደርጋለን።
ስለሆነም ከፊታችን ባሉት 4 ቀናት ውስጥ ብቻ የመኖሪያ አፓርትመንቶችንና የንግድ ሱቆችን ከአያት ሪል እስቴት በመግዛት እስከ ብር 1.5 ሚሊዮን ያትርፉ!!!
ከ2ኛ ፎቅ ጀምሮ ከባለ 2 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ ቤት የመኖሪያ አፓርትመንቶችን ለሽያጭ ያቀረብን ስለሆነ ይፍጠኑ!!!

AYAT REALESTATE (አያት ሪል እስቴት)
ብሩክ ይርጋ
የገበያና ሽያጭ ባለሙያ
ለገሃር ራስ ሆቴል
አያት አ.ማ

📞 ☎️ +251911361144

Telegram 👇
https://t.me/BirukRealEstate
https://t.me/BirukRealEstate




🌟⚠️👀
አዲሱ የይዞታ አስገዳጅ የ20 ሜትር የመንገድ አዋሳኝ ስፋት እና የአነስተኛው የ500 ካ.ሜ ስፋት የማይተገበርባቸው ቦታዎች








Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


https://maps.app.goo.gl/CwAFVjTzRPRHtnmD7
አያት ሪል ስቴት ሊና ሳይት


አያት ሪል ስቴት ሊና ሳይት
ዞን 8 ለሽያጭ የቀረበ!
👇👇👇

Показано 20 последних публикаций.