Bybit Launchpool ተጀምሯል:
1.በዚህ ውስጥ የተወሰኑ ክሪፕቶዎችን ማለትም BBSOL,MNT,ወይም USDT STAKING በማድረግ በነፃ የ $PAWS TOKEN ማግኘት ትችላላችሁ።
2.ቀላሉ መንገድ USDT ወደ Launchpool በማስገባት ነፃ $PAWS ቶክን መቀበል ነው።በዚህ መንገድ እስከ $2,000 STAKING ማድረግ ይቻላል
3.ይሄ ፕሮግራም ከተተናቀቀ ቡኃላ ሙሉ ለሙሉ STAKING ያደረጋችሁት BBSOL,USDT ወይም MNT የሚመለስ ይሆናል።
4.ይህ ፕሮግራም ከMARCH 12 እስከ MARCH 17 ድረስ ይቆያል።ይህን ዕድል በመጠቀም ለዚህ ተብሎ ከተዘጋጀው 1,200,000,000 $PAWS ተካፋይ መሆን ትችላላችሁ።
የበለጠ STAKING ካደረጋችሁ፣የበለጠ ቶክን ታገኛላቹ!
◍
Bybit Website