🔹ውድ ወዳጃችን #ስፒድ የአመቱ ምርጥ #streaming ሽልማትን ከተቀበለ በኋላ ልክ ሮናልዶ ወርቃማውን ኳስ ሲያሸንፍ እንደጮኸው ሁሉ #speed የወርቅ ኳስ እንዳሸነፈ #SIUUUUUU ብሎ በመጮህ ሽልማቱን ተረክቧል።
👉ይህ ሰው እውነተኛ ደጋፊ ነው, ከማለዳው ከእንቅልፉ ሲነቃ ጀምሮ እስከ ማታ ድረስ, ሮናልዶን ለመምሰል በመሞከር በእብድ ባህሪው ሁሉንም ሰው ያዝናናል።
Respect for speed 🫡
@CristianoRonaldo_ETH@CristianoRonaldo_ETH