Фильтр публикаций


ከዚህ በተቃራኒ የሚሆነው ከሆነ ማለትም ለምንገባቸው ትሬዶች risk ማድረግ ያለብንን እንዲሁም ተርፋችንን የማናውቅ ከሆነ ትርፉ የኛ አደለም ማለት ይቻላል

ይህ ምን ማለት ነው የሚለውን በምሳሌ እንየው


💵 100$ balance ያለው ሰው ግን ምንም አይነት risk management የማይጠቀም ሰው በሳምንት ሁሉንም ቀናት trade ቢያደርግ

ሰኞ +5%
ማክሰኞ +3%
እሮብ +10%
ሀሙስ +2%
አርብ -50%

ቁጥሩ የተለያየበት ምክንያት ያው risk management አይጠቀምም ቋም የሆነ daily trading plan የለውም ደስ ባለው ሰአት የገባውን trade ይዘጋል 🕯

ስለዚህ ይህ ሰው በሳምንቱ መጨረሻ የአካውንቱን 30% ያጣል ማለት ነው (-30$=70$ balance )

🕯 ተከታታይ አራት ቀን አትርፏል አንደኛው ደሞ ሁለት ቀን ብቻ ነው ያተረፈው ልዩነቱ ምኑ ላይ ነው ይህንን ጥያቄ መልሱን ለናንተ ተውኩኝ


If you lose, lose a little
If you win,win big


መልካም ቀን

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433


Risk management


➡️ Risk management በ forex trading ላይ እንዴት እናየዋለን ?

አንድ trader በማንኛውም ሰአት በሚያደርጋቸው ትሬዶች ላይ risk Manage ማድረግ ካልቻለ የገባውን trade በትርፍ(profit) ቢወጣ እንኳን ያተረፈው ብር የሱ አደለም ማለት ይቻላል 😁

⚡️ይህ ማለት ምን ማለት ነው አንድ trader ካለው የአካውንት balance ጋር የሚሄድ risk management መጠቀም አለበት

ለምሳሌ


🕯 100$ balance ያለው ሰው ቢኖር እና ይህ ሰው በሳምንት ሁሉንም ቀናቶች trade ቢያደርግ (ከሰኞ-አርብ) በቀን በሚያደርጋቸው ትሬዶች ላይ 2% risk እና 10% profit target ቢኖረው

ሰኞ -2%
ማክሰኞ -2%
እሮብ +10%
ሀሙስ -2%
አርብ +10%

💵 በአጠቃላይ ከወሰዳቸው ትሬዶች ሶስቱን ቀን ከስሮ ሁለት ቀን win ቢያደርግ ይህ ሰው አጠቃላይ 14% የአካውንት balance ማሳደግ ችሏል ማለት ነው (+14$= 114$ balance )

ነገር ግን ትርፍ ካገኘበት ቀን ይልቅ የከሰረበት ቀን ይበልጣል

?

ይሄ የሆነው በሚጠቀመው risk management መሰረት ነው በቀን ስንት መክሰር እንዳለበት እና ስንት ማትረፍ እንዳለበት daily trade plan አለው ማለት ነው

ይቀጥላል


@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433


Репост из: 4-3-3 Crypto
🐼 በዛሬው ዕለት የZoo Gift schedule

1️⃣ የመጀመሪያው Feed ቀን 9፡25 ላይ ይመጣል

☀️Reward: 4666 Animal Feed
☀️Duration: 10 minutes

2️⃣ ሁለተኛው Feed ምሽት 2:40 ሲል ይመጣል

☀️Reward: 1633 Animal Feed
☀️Duration: 15 minutes

3️⃣ ሶስተኛ Feed ምሽት 5:15 ሲል ይመጣል

☀️Reward: 460 Animal Feed
☀️Duration: 30 minutes

🎁🎁🎁

Good luck 🐼

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433


የክሪፕቶ ማርኬት 🔼🔼

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433


#world_of_dypians

✅|| ይሄ ኤርድሮፕ ከዚህ በፊት በwebsite ሲሰራ የነበረ ነው። አሁን ደሞ በቴሌግራም መጥቷል። ታማኝነቱ ካላችሁኝ ከዚህ በፊት ሲጠቀሙበት የነበረው ቻናል ነው የሚጠቀሙት።

✅|| ሁሌ በየሳምንቱ ለ25 ሰዎች የሚያሸልም ውድድር አላቸው። ማሸነፍ የምትችሉበት ነው። ምክንያቱም የተወሰኑ ሰዎች ብቻ ናቸው ተጠቃሚዎቹ። ከ4-3-3 አንድ አባላችን 2 ጊዜ ማሸነፍ ችለዋል።

✅|| ታስኮች ስሩ ኮይኖችን ይሰጣችኋል።

ሙሉ አሰራሩ ቀስ በቀስ ከነገ ጀምሮ የምንነግራችሁ ይሆናል። መስራት የምትፈልጉ አሁን ጀምሩ። የማትፈልጉ አትጨነቁ አትስሩት።

ለመጀመር 👇👇

https://t.me/WorldOfDypians_bot/wod?startapp=c6341fbe-eed7-45fb-b6ac-51cfcdd96f47


Репост из: 4-3-3 Crypto
Розыгрыш 5000 Telegram Stars, которые будут распределены среди 50 победителей
Условия участия:
  • В розыгрыше участвуют все подписчики
  • Необходимо быть подписчиком 1 канала
  • Конец розыгрыша: 19.01.2025 18:10


ሳይጠናቀቅ ቶሎ ለመጠቀም ሞክሩ

በአንድ ፕሪሚየም ተጠቃሚ ቴሌግራም 0.15$ ይከፍላል 20 ሰው ኢንቫይት ካደረጋቹ 3$ ይሰጣቹሃል ዊዝድሮም ማድረግ ትችላላቹ 450 ብር

ሞክሩት 👋 እኛም እንደተለመደው በዚህ የሚሰበሰበውን በሙሉ ለናንተው ጊቭአዌይ እናዘጋጅበታለን


https://t.me/kittyverse_ai_bot/play?startapp=u6572880849


ቢትኮይን 99ሺ ገብቷል 🔥🔥😍

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433


➡️ በ forex trading ላይ በብዙ trader ላይ የሚፈጠር አንድ ነገር አለ emotional challenge

emotional challenge ምንድነው ?


emotional challenge በ forex trading ላይ ሊያመጣ የሚችላቸው ችግሮች እና ማድረግ ያለብንን በትንሹ አብረን እንመለከታለን 🕯

በመጀመሪያ emotional challenge ይሆኑብናል ብለን የምያስባቸውን አንዳንድ ነገሮች እንመልከት የመጀመሪያው

1 ትእግስተኛ አለመሆን


💸trade በምናደርግ ሰአት ከማርኬቱ ፈጣን የሆነ ምላሽ ወይም የፈለግነውን profit ወዲያው ለማግኘት መሞከር የለብንም አንድ trader ቋሚ የሆነ strategy እና trading rule እስካለው ድረስ ያንን በአግባቡ በመከተል ትርፍም ሆነ ኪሳራ በትክክለኛው ሰአት ይዞ መውጣት አለበት ። ፈጣን ውሳኔዎች በምንጠቀመው strategy ላይ እንዳንተማመን ያደርገናል ስለዚህ ትእግስት ወሳኝ ነገር ነው 🕯

2 ስግብግብነት


🔥 ስግብግብነት ስንል በመጀመሪያ አንድ trader የራሱ የሆነ trading rule ሊኖረው ይገባል ይህ ማለት በአንድ ሳምንት ውስጥ ለ 5 ቀናት trade ማድረግ ይቻላል በነኚ ቀናቶች ውስጥ ምን ያክል trade ማድረግ እንዳለብን የአካውንታችንን ምን ያክል ፐርሰንት ማሳደግ እንዳለብን እንዲሁም የምንከስር ከሆነም ምን ያክል መክሰር እንዳለብን ከመግባታችን በፊት ማወቅ ወይም ማዘጋጀት አለብን ከዚህ ውጪ የምናደርገው trade ስግብግብነት ይባላል አንድ ሰው በቀን አንድ trade ከሆነ የመግባት እቅድ ያለው እሱን ቢከስር ማስመለስ አለብኝ ብሎ ካዘጋጀው ከ trading rule ውጪ trade ቢያደርግ ጥቅም የለውም win ሊያደርግ ይችላል ግን ቀጣይነት የለውም 🕯

3 ፍርሀት


💥 ይሄ ወሳኙ ነገር ነው ፍርሀት ካለብን ትእግስት ላይኖረን ይችላል ይህ ማለት ምንድነው በገባነው trade የምናጣው ገንዘብ ብናጣው ከፍተኛ ችግር የሚያመጣብን ከሆነ ሲጀመር መግባት የለብንም ምክንያቱም loss የጌሙ አንድ አካል ነው ፍርሀት ካለብን profit ላይ ብንሆንም target እስካደረግነው ቦታ ድረስ ሳይደርስ ለመውጣት እንገደዳለን ስለዚህ "ትእግስት ማጣት + ስግብግብነት" በፍርሀታችን የተነሳ ሁለቱን ነገሮች ለመተግበር እንገደዳለን ማለት ነው 🕯

በሌላ ሀሳብ ይቀጥላል ✏️


Репост из: 4-3-3 Crypto
ራሱ ቶንን ጨምሮ በቶን ብሎክቼይን ስር ያሉት ኖትኮይን እና ዶግስ የመሳሰሉ ኮይኖች እድገት የሚያሳዩበት ጊዜ የቀረበ ይመስላል..........Ton በዩናይትድ ስቴትስ ማርኬት 🫡

ኖትኮይንም በኮይንቤዝ በቅርብ ቀን.......

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433


Репост из: 4-3-3 Crypto
🐼 በዛሬው ዕለት የZoo Gift schedule

1️⃣ የመጀመሪያው Feed ቀን 7፡25 ላይ ይመጣል

☀️Reward: 357 Animal Feed
☀️Duration: 30 minutes

2️⃣ ሁለተኛው Feed ቀን 9:15 ሲል ይመጣል

☀️Reward: 1061 Animal Feed
☀️Duration: 15 minutes

3️⃣ ሶስተኛ Feed ምሽት 5:20 ሲል ይመጣል

☀️Reward: 3022 Animal Feed
☀️Duration: 10 minutes

🎁🎁🎁

Good luck 🐼

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433


Репост из: 4-3-3 web3 airdrops
Nodepay will be listed on OKX 🔥

[OFFICIAL]

@web3airdrops433
@web3airdrops433


የክሪፕቶ ማርኬት 🔽🔽

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433


HI PIN ልክ እንደ VANA, Data Farm እያደረጋችሁ Ai የምታሰለጥኑበት Airdrop ነው

በ A16z እና HACK_VC የሚደገፍ ሲሆን 10m$ funding አለው

ለመጀመር የሚያስፈልጉ ነገሮች

1. X (twitter)
2. Discord
3. Google account (gmail)
4. Facebook

ወደፊት ብዙ የ Social Media አፕ Connect እንድታደርጉ የሚመጣላችሁ ሲሆን ለአሁን ግን እነዚህ እራቱ ብቻ ናቸው የሚያስፈልጉት

ለመስራት

- Go to 👉 @hi_PIN_bot
- Data የሚለው አማራጭ ውስጥ በመግባት X, Discord, Gmail እና Facebook connect አድርጉ

ወደፊት Connect በማድረግ Farm እንድታደርጉ እንደ Snapshot, Netflix, eBay, Amazon የመሳሰሉ አፕ እና ዌብሳይቶች የሚመጡ ይሆናል

- “Earn” ውስጥ ታስኮችን መፈፀም, Invite እና በየቀኑ መግባት ይኖርባቿል

Don’t Fade 🤝

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433


🌐 Trading & Investment

📈#Part_2

🖥 ኢንቨስትመንት ምንድን ነው


ባለፈው ፅሁፋችን ስለ Trading introduction በተወሰነ መልኩ ለማየት ሞክረናል ። በዛሬው ፅሁፍ ደግሞ ስለ Investment የተወሰነ ነገር እናያለን :

🏦ሰዎች በፋይናንስ ላይ ስለ ንግድ ወይም ኢንቨስትመንት ሲያወሩ ትሰሙ ይሆናል። ሁለቱም ተመሳሳይ አላማ ቢኖራቸውም የሚከተሏቸው መንገዶች ግን የተለያዩ ናቸው። አንድ ነገር ላይ ኢንቨስት ስታደርጉ ከኢንቨስትመንታችሁ ትርፍ ለማግኘት ነው።

📈ኢንቨስትመንት ማለት ካላችሁ ገንዘብ የሆነ ነገር ላይ በማዋል  ተጨማሪ ትርፍ ማግኘት ነው። ለምሳሌ: አንድ ያረጀ ቤት በ1 ሚሊየን ብር ገዝተህ አድሰህ ከጥቂት ዓመታት በኋላ በ4 ሚሊየን ብር ልትሸጠው ትችላለህ።

📊ወይም ደግሞ የሆነ ኩባንያ ላይ Stake/ድርሻ በመግዛት  ንግዱ ይበልጥ ሲያድግ ድርሻው የበለጠ ዋጋ እንደሚኖረው በማመን ኢንቨስት ሚያደርጉም አሉ ።

💡ግን ቆይ ትሬደሮች የሚያደርጉት ይሄ አይደለም እንዴ ታድያ ? ብላችሁ ልትጠይቁ ትችላላችሁ።


🔍እውነታው ግን ንግድ እና ኢንቨስትመንት ተመሳሳይ አይደሉም ።

💳አዎ አንድ ነጋዴ በአንድ ንግድ ውስጥ አክሲዮኖችን ሊገዛ ይችላል ነገር ግን በአጭር ጊዜ ውስጥ ነው የሚሰሩት። ነጋዴዎች በተደጋጋሚ ወደ ገበያ ገብተው እና ወጥተው በርካታ ትናንሽ ትርፎችን ያገኛሉ።

🪙 ኢንቨስተሮች ግን አብዛኛውን የረጅም ጊዜ አካሄድ ይከተላሉ ካፒታላቸውን በረጅም ጊዜ ውስጥ ትልቅ ትርፍ የሚያስገኙ ፕሮጀክቶች ወይም ንብረቶች ላይ ኢንቨስት ያደርጋሉ።

አጠቃላይ ፋይናንስና ኢኮኖሚ በምን አይነት መልክ እንደሚሄዱ ማወቅ  Crypto Space ላይም ስትሰሩ ይጠቅማቿል ።



@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433


Репост из: 4-3-3 Crypto
blum ኤርድሮፑ መጨረሻ ላይ እንደ ክራይቴሪያ ከሚታዩ ነገሮች አንደኛው trade ምን ያህል አድርጋቹሀል የሚለው መሆኑን በቲማቸው አማካኝነት ገልፀዋል።

የblum ቲም እንዳሳወቀው ከሆነ trade ማድረግ ግዴታ ባይሆንም በኤርድሮፑ መጨረሻ ላይ የሚታይ መሆኑን በመግለፅ ከባይናንስ ጋርም አብረው እየሰሩ መሆናቸውን እና ከባይናንስ ከፍተኛ ድጋፍ እያገኙ እንደሚገኝ በትዊተር ውይይታቸው ላይ ገልፀዋል።

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433


Репост из: 4-3-3 Crypto
Seed ከአራት ቀናቶች ቡሃላ ማይኒንግ ይጠናቀቃል
Paws በቅርቡ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል
Tapswap ከ12 ቀናቶች ቡሃላ ይጠናቀቃል
Zoo ከ3 ሳምንት ቡሃላ ማይኒንግ ይጠናቀቃል


Nodepay የሚመጣው ማክሰኞ ሊስት ይደረጋል
Lostdogs የሚመጣው አርብ ሊስት ይደረጋል
Notpixel በዚህ ወር ሊስት ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል

ሌሎችም ብዙ ኤርድሮፖች 🤌

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433


🇰🇪|ጎረቤት ሃገር ኬንያ ቢትኮይንን ጨምሮ በሀገሪቱ ውስጥ የክሪፕቶፕ ግብይትን ህጋዊ ለማድረግ በዝግጅት ላይ ትገኛለች ሲሉ ባለስልጣናት ገለፁ።

የኬንያ የግምጃ ቤት ካቢኔ የሆኑት ጆን ምባዲ አያይዘውም የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ክሪፕቶ ካረንሲን ህጋዊ ለማድረግ እየሰሩ መሆናቸውን ገልፀዋል

ይሄም ዕውን ከሆነ በምስራቅ አፍሪካ በሚቀጥሉት ግዜያት ውስጥ በግልፅ የሚታይ ኢኮኖሚያዊ ለውጦች እና አዳዲስ ፖሊሲዎችን ይዞ ይመጣል ተብሎ ይጠበቃል

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433




🌐 የTrading መሰረታዊ ነገሮች

🚩#Part_1

🖥Trading ምንድን ነው


🕯 Trading በጣም ሰፋ ያለ ርዕስ ነው ። መሰረታዊ የሆኑትን ነገሮች አንድ በአንድ የምንመለከት ይሆናል ።
Trading ማለት በኢኮኖሚ ውስጥ እጅግ መሰረታዊ የሆነ የንብረት ግዢና ሽያጭ ሂደት ነው። ለምሳሌ ከሱቅ የሆነ እቃ ስትገዙ ወይም አንድን እቃ በሌላ እቃ ስንቀይር Trade እያደረግን ነው ማለት ነው። ለዚህም እጅግ በርካታ  ምሳሌዎችን መጥቀስ ይቻላል ።

✅️በአጭሩ አንድን ነገር በሌላ ነገር የምትለዋወጡበት ማንኛውም እንቅስቃሴ Trading ነው። ይህ መርህ በፋይናንስ ገበያ ውስጥም ይሠራል።  እንደ Stocks/አክሲዮን፣ Bonds/ቦንድ፣ Forex Pairs/የውጭ ምንዛሬ እና Cryptocurrencies/ክሪፕቶ ምንዛሬ ያሉ የፋይናንስ ንብረቶችን Trade ማድረግ ይቻላል ።

🙂 ለTrading Complete beginner ከሆናችሁ በቀጣይ ቀናት በደምብ Detail ነገሮችን አንድ በአንድ የምንመለከት ይሆናል ።

በተቻላችሁ ትኩረት ሰታችሁ ከተከታተላችሁ ብዙ ነገር ትጠቀማላችሁ ። አንድ Notebook (ማስታወሻ የምቲዙበት ደብተር አዘጋጅታችሁ ይጠቅመኛል የምትሉትን ነገር እየፃፋችሁ የ Trading እውቀታችሁን ይበልጥ ከፍ አርጋችሁ ከCrypto Airdrop ከምታገኙት ገንዘብ በላይ እራሳችሁን የምትለውጡበትን ትምህርት ብትማሩ መልካም ነው ።



@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433

Показано 20 последних публикаций.