👨💻What is DEPINS???
✍በዚህ ዘርፍ የሚበለጽጉ Als ደግሞ ሁሉም ሊባል በሚችል ደረጃ Utility Tokens ናቸው ፡፡
ይህ ማለት ከጀርባቸው ያለው ፕሮጀክት የሆነ ችግር ፈቺ ሃሳብ ይዞ ነው የሚነሳው
✍ለምሳሌ ያህል ዛሬ በስመ Website እየሰራቹ ያላችሁት Grass, DAWN ምናምን Wireless Connectivity Infrastructure ን ለማጎልበት የተዘጋጁ Projects ናቸው።
So በዚህ ዙርያ ያሉ Projects ላይ መተኛት አያስፈልግም‼️
🤗 Stay turn with
@Cryptos_combo for more knowledge
@Cryptos_combo