DREAM SPORT ™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #DREAMSPORT ነው።
- የሀገር ውስጥ ዜናዎች
- የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች
- ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች
- ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ
- የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ
ለማስታወቂያ ስራ @Abuki_S ላይ አናግሩን።

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций






BREAKING 🚨

ጁሊያን ኔግለስማን ከተለያዩ የአውሮፓ ቡድኖች ፍላጎት ቢኖርም በጀርመን ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝነት እስከ 2026 እንደሚቆዩ አስታውቀዋል::

@DREAM_SPORT


𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: ሴሪያ በሚቀጥለው የውድድር ዘመን በቻምፒየንስ ሊግ ቢያንስ አምስት ቡድኖች ይኖሩታል። 🇮🇹🔝

@DREAM_SPORT


የኢሮፓ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች

🇫🇷ማርሴ ከ አትላንታ🇮🇹

🇮🇹ሮማ ከ ባየር ሌቨርኩሰን 🇩🇪

@DREAM_SPORT


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !

🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ሀምባሪቾ ዱራሜ ከ ሀዋሳ ከተማ
01:00 | ፋሲል ከነማ ከ አዳማ ከተማ

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1

04:00 | ኒስ ከ ሎሬንት

🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ

03:30 | ፍራንክፈርት ከ ኦግስበርግ

🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ

01:30 | ጄኖዋ ከ ላዚዮ
03:45 | ካግላሪ ከ ጁቬንቱስ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

04:00 | አትሌቲኮ ቢልባዎ ከ ግራናዳ

@DREAM_SPORT


ትላንት የተደረጉ የዩሮፓ ሊግ ሩብ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታዎች

ሮማ 2-1 ኤሲ ሚላን
Agg[3-1]
አታላናታ 0-1 ሊቨርፑል
Agg [3-1]
ዌስትሃም 1-1 ሌቨርኩሰን
       Agg [1-3]
ማርሴ 1-0ቤኔፊካ
   Agg [2-2]
Pen [4-2]

@DREAM_SPORT


የኢሮፓ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የጥሎ ማለፍ የመልስ ጨዋታዎች

             ⏰ ተጠናቀቀ

   አትላንታ 0-1 ሊቨርፑል (AGG 3-1)
 
ዌስተሃም 1-1 ሊቨርኩሰን (AGG 1-3)

ሊቨርፑል እና ዌስትሃም ከኢሮፓ ሊግ ተሰናብተዋል!

@DREAM_SPORT


ኤሚ ማርቲኔዝ ለሊል ደጋፊዎች 🤫

    @DREAM_SPORT


የሳላህን ጎል ይመልከቱ 👇

https://t.me/+YOxl_S1M_LRkNjk0


የኢሮፓ ሊግ የመልስ ጨዋታዎች

⏰ ተጀመሩ

ሊቨርፑል 0-0 አታላንታ
ዌስት ሃም ከ ባየር ሊቨርኩሰን
ኤስ ሚላን 0-0 ሮማ
ቤኔፊካ 0-0 ማርሴ

@DREAM_SPORT


የ Kylian Mbappé የወደፊት እጣ ፈንታ ተረጋግጧል እና ውሳኔው ተወስኗል። ምንም ጥርጣሬዎች የሉም!

ተጫዋቹ ሪያል ማድሪድን ይቀላቀላል።

ምንጭ፡ (#ፋብሪዚዮ ሮማኖ)

               @DREAM_SPORT


ካርሎ አንቼሎቲ ስለ ጨዋታው 🗣

" ሲቲን ማሸነፊያ ብቸኛው መንገድ ይሄ ነው "

@DREAM_SPORT


ማን ወደ ቀጣይ ዙር ያልፉል የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ሊቨርፑል 0:3 አትላንታ
Опрос
  •   አትላንታ
  •   ሊቨርፑል
1439 голосов


ኪልያን ምባፔ : 63 ግብ/አሲስት
ሃሪ ኬን፡ 54 ግብ/አሲስት

ዘንድሮ. 🔥

@DREAM_SPORT


የጨዋታ አሰላለፍ

04:00 | አታላንታ ከ ሊቨርፑል

@DREAM_SPORT


🗣አንቶኒ ስለ ብቃቱ

"አውቃለሁ ማሻሻል ያለብኝ ነገሮች አሉ እነሱንም ለማሻሻል እየሰራሁ ነዉ ከጨዋታ ጨዋታ ብቃቴ እየተሻሻለ ስለሆነ ደስተኛ ነኝ::"

@DREAM_SPORT


በዚ ሲዝን በአውሮፓ ሊግ ትልቁ ሬቲንግ የተሰጠው ተጨዋች ኮዲ ጋክፓ (8.28) ነዉ::

@DREAM_SPORT


ካርሎ አንቾሎቲ ከማንችስተር ሲቲ ጨዋታ በፊት አርሰናል ከማንችስተር ሲቲ ጋር የተጠቀመዉን የመከላከል መዋቅር አጥንተዉ በጨዋታዉ ተጠቅመዉታል::

[MARCA]

@DREAM_SPORT


ፉልሃም በዚህ ክረምት ከፊዮረንቲና የሚገኘውን ሶፊያን አምራባትን ለማስፈረም 30 ሚሊየን ፓዉንድ ለማቅረብ ይፈልጋሉ።

ማንቸስተር ዩናይትድ እሱን በቋሚነት የማስፈረም ፍላጎት የላቸውም።

     @DREAM_SPORT

Показано 20 последних публикаций.