የደንበኞች ሳምንት ከዳሸን ባንክ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ደንበኞች ጋር ተከበረየዳሸን ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት (ሸሪክ) ደንበኞች፣ የባንኩ ሰራተኞችና የስራ ኃላፊዎች አምስተኛ ቀኑን ያስቆጠረውን የደንበኞች ሳምንት በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት በድምቀት አከበሩ፡፡
በዓሉን የታደሙ የዳሸን ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ደንበኞች እንዳስታወቁት፣ ሁሉጊዜም ከዳሸን ባንክ (ሸሪክ) ጋር አብረው መስራታቸው ኩራተቸው መሆኑን ተናግረዋል፡፡
ዝርዝር መረጃውን ለማግኘት ተከታዩን መስፈንጠሪያ ይጫኑ:-
https://shorturl.at/SmF7V