Ethiopian Educational channel


Гео и язык канала: Эфиопия, Английский
Категория: Образование


እንኳን ደና መጣችሁ
በዚህ ቻናል ላይ የሚያገኙት
1. ትምህርታዊ መረጃ መስጠት
2.የሳይኮሎጂ አስተማሪ ምክሮችንና አነቃቂ ንግግሮች
3.መፃህፍቶች በpdf እና የእንግሊዝኛ ንግግር ይለቀቃሉ!!!
በዚህ ቻናል ሀይማኖታዊ እና ፓለቲካ ነክ አይለቀቅበትም !
https://t.me/EEC1227

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Категория
Образование
Статистика
Фильтр публикаций






'https://t.me/addlist/470TUmJ1SFk5NTY0' rel='nofollow'>የቻናል ባለቤቶች ቶሎ በሉ Wave መግባት የምትፈልጉ .•°
Folder ልሞላ ስለሆነ ቶሎ ተቀላቀሉ 🏃🏃

😙 EDUCATIONAL WAVE💫 •⚡

🎤 1k+ subscribers  💎
🎤 2k+ subscribers  💎
🎤 3k+ subscribers  💎
🎤 4k+ subscribers  💎
🎤 5k+ subscribers  💎
🎤 10k+ subscribers  💎


□■□■□■□■□■□

"⛔️እባካቹ ከ 1k በታች ያላቹ እና Educational ያልሆነ ቻናል እንዳትመጡ 🏴‍☠️ ”
Inbox ✉️ ◇  ✈️ @EDUCATIONAL_WAVER








ውሻ ቢነክስህ መልሰህ ውሻውን አትነክሰውም። በህይወትህ የሚያጋጥሙህን መጥፎ ሰዎች እንዲሁ እለፋቸው። ዝም በላቸውና አንተ ከነሱ የተሻልክ መሆንህን አሳያቸው።
  .
.
.
..
.        
#ደግ_ደጉን_የምንሰማበት መልካም ምሽት ይሁንልን 🥰






" ያልተመዘገበ ተማሪ አይፈተንም " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

የ2ዐ17 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ / የ12ኛ ክፍል ፈተና ምዝገባ መጪ ማክሰኞ ጥር 6 ቀን 2017 ዓ/ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ላይ እንደሚጠናቀቅ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።

በተለያየ ምክንያት ያልተመዘገቡ ካሉ በእነዚህ ቀሪ ሁለት ቀናት ላይ ብቻ እንዲመዘገቡ ያሳሰበ ሲሆን " ያልተመዘገበ አይፈተንም " ብሏል።

@tikvahethiopia
@eec1227




ለ 12ኛ ክፍል ተፈታኞች መልካም ዜና

ጥያቄዎችን የምታገኙበትን ምርጥ ቻነል ልጋብዛቹ ትወዱታላቹ።




💎 QR ማለት Quick Response ሲሆን በአማርኛ ፈጣን ምላሽ ማለት ነው። ይህ በስማርት ስልኮች ካሜራ በቀላሉ ሊቃኝ የሚችል የባርኮድ አይነት ነው። በውስጡ ብዙ አይነት መረጃዎችን ማከማቸት ይችላል።

↗️ QR ኮድ ምን ያህል ጠቃሚ ነው?
✅ ቀላል አጠቃቀም: ስማርት ፎንዎን በማውጣት ኮዱን መቃኘት ብቻ በቂ ነው።
✅ ብዙ መረጃ: ዩአርኤሎችን፣ ስልክ ቁጥሮችን፣ ኢሜይሎችን፣ የካላንደር ዝግጅቶችን እና ሌሎችንም መረጃዎች ማከማቸት ይችላል።
✅ በየትኛውም ቦታ ጥቅም ላይ ሊውል ይችላል: መጽሔቶች፣ ፖስተሮች፣ ምርቶች እና ሌሎች ብዙ ቦታዎች ላይ ሊታተም ይችላል።

↗️ QR ኮድ እንዴት ይሰራል?
✅ ኮዱን መቃኘት: ስማርት ፎንዎ ላይ ያለውን ካሜራ በመጠቀም ኮዱን ይቃኙ።
✅ መረጃን ማግኘት: ስልክዎ ኮዱን አንብቦ ውስጡ የያዘውን መረጃ ያሳየዎታል። ለምሳሌ አንድ ድህረ ገጽ ሊከፍትልዎት፣ አንድ ስልክ ቁጥር ሊደውልልዎት ወይም አንድ ኢሜይል ሊከፍትልዎት ይችላል።

↗️ QR ኮድ የት ይጠቀማል?
✅ ማስታወቂያ: ምርቶችን ለማስተዋወቅ እና ተጠቃሚዎችን ወደ ድህረ ገጾች ለመምራት ይጠቅማል።
✅ ክፍያ: ምግብ ቤቶች፣ ሱቆች እና ሌሎች ቦታዎች ላይ ክፍያ ለመፈጸም ይጠቅማል።
✅ መረጃ ማጋራት: የእውቂያ መረጃ፣ የWi-Fi የይለፍ ቃል እና ሌሎች መረጃዎችን በፍጥነት ለማጋራት ይጠቅማል።
✅ ትራንስፖርት: ትኬቶችን ለመፈተሽ እና መረጃ ለማግኘት ይጠቅማል።
QR ኮድ ለመፍጠር ብዙ ነፃ መሳሪያዎች አሉ። በኢንተርኔት ላይ በቀላሉ ፍለጋ በማድረግ ማግኘት ይችላሉ።
ማስታወሻ: ሁሉም QR ኮዶች ደህንነታቸው የተጠበቀ አይደሉም። አጠራጣሪ ምንጮች ከሚመጡ QR ኮዶችን መቃኘት ያስወግዱ።
@eec1227


🌼Ethiopian Educational channel:
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
📚GRADE 7 Gs  worksheet
ጥያቄዎችን ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
   👉https://t.me/EEC1227/2660?single

📚GRADE 7 maths worksheet
ጥያቄዎችን ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/EEC1227/2696?single
📚GRADE 8 Gs worksheet
ጥያቄዎችን ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👉https://t.me/EEC1227/2673?single

📚GRADE 8 GENERAL SCIENCE  EXAM
ጥያቄዎችን ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
   👉https://t.me/EEC1227/2300?single

📚GRADE 8 mathematics   EXAM
ጥያቄዎችን ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
   👉https://t.me/EEC1227/2392?single
📚GRADE 8 English   EXAM
ጥያቄዎችን ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/EEC1227/2451?single

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
👉Grade 8 General science unit 4
በቪድኦ የተደገፈ ት/ት  ከታች የለቀቅነው ለማየት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/EEC1227/2773
     Stay tuned!
     @eec1227
     Stay tuned!
     @eec1227


መስራት ያለባችሁ Airdrop'ች‼️

እነዚህን 4ቱን በደንብ ስሩት!
መጀመር ሳይሆን በየቀኑ እየገቡ መስራት ያስፈልጋል! አሰራሩን YouTube  ላይ እዩ!!

1. Seed 🌱 ( ምርጥና High Price )
ትልቅ ዋጋ አለው እየተባለ ያለ ነው።

rel='nofollow'>👉t.me/seed_coin_bot/app?startapp=6759116211

2. Zoo አዲሱ የx empire project

rel='nofollow'>👉t.me/zoo_story_bot/game?startapp=ref6759116211

3. PAWS ( ልክ እንደ ዶግ)
ገና አሁን የጀመረ እና እንደ Dogs ይሰጣል ተብሎ የሚጠበቅ ነው።  

👉https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=sF0kbzMZ

4.yescoin
✅|| yes coin በባይናንስ web 3 እና Ton community ይደገፋል።
yes coin የሰራችሁ ሰዎች ተጠቃሚ እንደምትሆኑ እርግጠኛ ነኝ🔥
ላልጀመራችሁ ደግሞ እንlሆ
👉https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=bKwT25

Показано 16 последних публикаций.