ELA TECH💡


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский


👋 ሰላም ሰላም እንኳን ወደ ELA TECH በሰላም መጡ
➡ ለማንኛዉም ጥያቄ , አስተያየት እንዲሁም ሀሳብ
በዚ ያገኙናል
👇
@ELA_TECHBOT
➡ በ Youtube ጠቃሚ ቪዲዮችን ለማግኘት የ YOUTUBE ቻናላችንን ይጎብኙ
👇
https://youtube.com/@ELA_TECH

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Статистика
Фильтр публикаций


Telegram ሰሞኑን አንዳንድ features የያዙ updates የለቀቀ ሲሆን ከነዚህም መካከል፦

▪️AI-Powered Search for Millions of Stickers
በወርሀ ሕዳር/December በtelegram official packs ላይ የሚገኙ ከ40,000 በላይ emoji እና ስቲከሮች ላይ በAI የታገዘ search feature ማካተቱ አይዘነጋም። አሁን ደግሞ በቴሌግራም ተጠቃሚዎች upload የተደረጉ እና በሚልዮን የሚቆጠሩ ስቲከሮችን ፈልጎ የሚያቀርብልን feature ለቋል። ይህም English, Spanish, Arabic እና Hindiን ጨምሮ 29 ቋንቋዎችን ይቀበላል።

▪️Video Covers in Channels
video ቻናላችን ላይ post በምናረግበት ወቅት youtube ላይ thumbnail እንደሚደረገው፤ ቴሌግራምም ላይ ከቪድዮኣችን ውስጥ ወይም ውጪ ያለ ሌላ ፎቶ መርጠን cover ማድረግ የሚያስችለን feature ነው።

▪️Similar Bots
በቴሌግራም ቻናሎች profile ላይ የሚገኘው እና ተመሳሳይ content/ይዘት ያላቸው ቻናሎች የሚቀመጡበት similar channels የሚለው feature በቦቶች ላይም ተካቷል።
©
bighabesha_softwares
══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮▩♦️.
@ELA_TECH                         
🎯▩♦️.
@ELA_TECH_GROUP          
🚀▩♦️.
@ELA_TECHBOT      


ኦፕን ኤ.አይ GPT-4.5 እና GPT-5 የተባሉ አዳዲስ የኤ.አይ ሞዴሎችን ይፋ ሊያደርግ ነው፡፡

▪️የኦፕን ኤ.አይ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሳም አልትማን GPT-4.5 እና GPT-5 ስለተባሉ ሞዴሎች በኤክስ የማሕበራዊ ትስስር ገጹ መረጃ አጋርቷል፡፡ መረጃው ኩባንያው ሁሉንም የኤ.አይ ሞዴሎች ወደ አንድ የተዋሀደ ሥርዓት ለማምጣት እየሰራ እንደሚገኝ የሚገልጽ ነው፡፡

▪️እንደ ዋና ስራ አስፈጻሚው መረጃ ከሆነ GPT-4.5 ወይም ኦሪዮን ተብሎ የሚጠራው ሞዴል ለሚያቀርባቸው ምላሾች ምክንያታዊነትን የማያካትት የኩባንያው የመጨረሻ ሞዴል እንደሚሆን ተመላክቷል፡፡ ይህም ከዚህ በኋላ በኦፕን ኤ.አይ ይፋ የሚሆኑ ሞዴሎች የሚያቀርቡት ምላሽ ምክንያትን ያካተት እና ውስብስብ ችግሮችን ለመፍታት ከፍተኛ የማሰላሰል ሂደት የሚከተሉ እንደሚሆን ተጠቁሟል፡፡

▪️ከእነዚህ ሞዴሎች ይፋ መሆን በኋላ የኩባንያው ዋና ግብ ኦ-3 ተብለው የሚታወቁትን ሞዴሎች እና የጂ.ፒ.ቲ ተከታታይ ሞዴሎችን አንድ ማድረግ ነው። በውጤቱም ኦ-3ን ጨምሮ ሌሎቹንም የሚያጠቃልል GPT-5 እንደሚለቀቅና የኦ-3 ሞዴል ከዚህ በኋላ ራሱን የቻለ ነጠላ ሞዴል ሆኖ እንደማይቀጥል ታውቋል።

▪️GPT-5 የተለያዩ ሞዴሎች አሁን ላይ የሚከውኑትን ተግባራት በአንድ የሚያጠቃልል ማዕከላዊ ሞዴል ከመሆን በሻገር በከፍተኛ የአስተውሎት ደረጃ ስራዎችን የሚከውን እንደሚሆን የዋና ስራ አስፈጻሚው መረጃ ያመላክታል፡፡

▪️አልትማን ሞዴሎቹ የሚለቀቁበትን ቀን በግልፅ ባያስቀመጥም በሳምንታት አልያም በጥቂት ወራት ውስጥ ለተጠቃሚዎች ይፋ እንደሚሆን ታውቋል፡፡
══════❁✿❁═══════
                                                                           


FOREX Demo trading ሲባል ሰምታቹ ታቃላቹ? ስለዚህ ሲስተም እናያለን ዛሬ

▪️Demo ምንድነው?
▪️እንዴት ይሰራል?
▪️ጠቀሜታው ምንድነው?

በ FOREX ውስጥ Demo trading ምን ማለት ነው

- እውነተኛ ገንዘብ ወይም አካውንታችሁ ላይ ያለን DOLLAR ሳትጠቀሙ FOREX ትሬድ ማረግ ነው Demo trading

- የFOREX ተጠቃሚዎች የፕላትፎርሙን  ስርዓቶችን ተግባራዊነት እንዲማሩ ያስችላቸዋል  ንግድ ወይም trade ስታረጉ  ልምምድ ማድረግ በትምህርት ቋንቋ ካወራነው አንድ የኮሌጅ ተማሪ የሆነ field ሲማር Apparent ይወጣል ወደዋናው ስራ ከመሰማራቱ በፊት crypto ላይ ደሞ Demo trade ይባላል እና ገንዘባቹ ሳይነካ በቀላሉ trade እያረጋቹ መማር ትችላላችሁ.

የ Demo trading ጠቀሜታዎች

▪️Virtual Funds ምናባዊ fund 

- ብሮከሮች ተጠቃሚው የትሬድ ፖዝሽን  ለመክፈት ሊያገለግል የሚችል ምናባዊ virtual fund ገንዘብ   ይሰጣል ይህም ማለት ከtele simcard ስትገዙ ነፃ ካርድ ይሰጣቹሃል እንደዛ ማለት ነው

▪️ No Financial risk

- ምናባዊ ገንዘብ  ወይም ብሮከሩ በሚሰጣቹ Virtual fund ስለሆነ trade ምታረጉቴ  ስህተት ብፈፅሙ እንኳን  ገንዘባቹ አይነካም።

▪️ analytical tools

- እንደ እውነተኛው የመሣሪያ ስርዓት ውስጥ ተመሳሳይ charts, indicator እና ሌሎችም የትንታኔ መሳሪያዎች ይገኛሉ

የDemo trading  እንዴት ይጀመራል ? በቀጣይ ይጠብቁን

©433_Crypto
══════❁✿❁═══════                


What does the M in Mp3 stands for ?
Опрос
  •   Moving
  •   Movie
  •   Music
46 голосов


Which of these social media sites was previously called picaboo ?
Опрос
  •   Tiktok
  •   Snapchat
  •   Instagram
50 голосов


what did amazon first start selling ?
Опрос
  •   Electronics
  •   Books
  •   Gift cards
51 голосов


What is the unofficial name of android's green robot mascot ?
Опрос
  •   Andri bot
  •   Crub droid
  •   Bug droid
49 голосов


windows10

📍አሁን ላይ ተወዳጁ እና ብዙዎቻችን የምንጠቀመው የwindows version windows 10 ከOctober 14 2025 ጀምሮ ምንም አይነት support እንደማያገኝ windows አስታወቀ።

📍ይህም ሲባል የsoftware update አይኖረውም፣ አዳዲስ features አይካተቱበትም፣ ትቃቅን ስህተቶች አይስተካከሉለትም።

📍windows 10 ከዚህ በኋም የሚሰራ ሲሆን ነገር ግን አንዳንድ የደህንነት ችግሮች ሊኖሩት ይችላሉ።

📍62 በመቶ የwindows ተጠቃሚ windows 10 የሚጠቀም ሲሆን ይህም የሆነው ባሉት features እና በርካታ ኮምፒውተሮች ጋር install መሆን ስለሚችል ነው።

©
bighabesha_softwares
══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮▩♦️.
@ELA_TECH                         
🎯▩♦️.
@ELA_TECH_GROUP          
🚀▩♦️.
@ELA_TECHBOT      


ለአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የጋራ ተጠቃሚነት አፍሪካዊያንን የሚያሰባስብ ሕብረት ተመሰረተ፡፡

📍አፍሪካ ኤ.አይ ካዉንስል የተሰኘዉ ሕብረቱ አህጉሪቱን በዘርፉ በዓለማቀፍ ደረጃ ቁልፍ ተዋናይ ለማድረግ ያለመ ነው፡፡ በዚህም አፍሪካ ከቴክኖሎጂው ተጠቃሚነት ባሻገር ለዘርፉ እድገት ዓለማቀፍ አበርክቶ እንዲኖራት ያስችላል፡፡ ሕብረቱ መንግሥታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት፣ አፍሪካዊያን የዘርፉ ባለሙያዎች እና ተመራማሪዎችን ያካተተ መሆኑን ቴክ አፍሪካ ድረ-ገጽ ዘግቧል፡፡

📍አፍሪካ ኤ.አይ ካዉንስል የበርካታ ወጣቶች መገኛ የሆነችዉ አፍሪካ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ መስክ ያላትን የሰዉ ኃይል አቅም ለማሳደግ በትብብር መስራት የሚያስችላትን እድል እንደሚፈጥር ይጠበቃል፡፡

📍ለሕብረቱ መመስረት ምክንያት የሆነው ስማርት አፍሪካ ኢንሼቲቭ የተባለው ተቋም ዋና ስራ አስፈጻሚ ላሲና ኮኔ የሕብረቱ ምስረታ ሥነ-ምግባራዊ የሆነ የኤ.አይ ቴክኖሎጂን ተግባራዊ በማድረግ አፍሪካን በዘርፉ ዋና ተዋናይ እንድትሆን ያስችላታል ብለዋል፡፡

📍የአፍሪካ ኤ.አይ ካዉንስል 15 የቦርድ አባላት ያሉት ሲሆን ግሎባል ኤ.አይ ሰሚት በተባለው ሁነት ላይ በይፋ ይመሰረታል፡፡ ግሎባል ኤ.አይ ሰሚት በፈረንጆቹ ኤፕሪል 3 እና 4፤ 2025 በሩዋንዳ የሚዘጋጅ ጉባኤ ነው፡፡

📍ስማርት አፍሪካ ኢንሼቲቭ በአፍሪካ የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታን ለማሳካት በ7 የአፍሪካ ሀገራት መስራችነት የተመሰረተ ነዉ፡፡ ኢንሼቲቩ 40 አጠቃላይ አባል ሀገራት እና በርካታ አጋር አካላት አሉት፡፡

══════❁✿❁═══════                                                                           


The 'father of artificial intelligence' is ?
Опрос
  •   Alan tung
  •   Charles babage
  •   John McCarthy
  •   Bill gates
43 голосов


Which one of the below is not a compressed file format ?
Опрос
  •   ZIP
  •   EXE
  •   RAR
  •   TAR
44 голосов


Which was Microsoft first product ?
Опрос
  •   Altair BASIC
  •   Microsoft Azure
  •   Microsoft office
  •   Visual basic
41 голосов


What is the primary function of blockchain technology ?
Опрос
  •   Decentralized storage
  •   Peer to peer transaction
  •   Artificial intelligence
  •   Data encryption
45 голосов


which country has the largest number of internet users ?
Опрос
  •   Russia
  •   USA
  •   China
  •   India
60 голосов


ኢትዮቴሌኮም በ2017 በጀት ዓመት 61.9 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ

📍ባለፉት ስድስት ወራት 6 ሚሊዮን አዳዲስ ደንበኞች ማፍራት ችሏል

📍ኢትዮ ቴሌኮም የ2017 በጀት ዓመት  የስድስት ወር የስራ አፈጻጸም ሪፖርቱን  ለጋዜጠኞች  አቅርቧል።

📍በ2017 በጀት ዓመት  አዳዲስ ምርት እና አገልግሎቶች  ማሳደግ ፣  የኔትወርክ አገልግሎት  ማስፋት እና የኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎት  ያላገኙ የገጠር አካባቢዎችን ተጠቃሚ ማድረግ ጨምሮ በርካታ ስራዎችን ሲሰራ እንደቆየ እና በበጀት ዓመቱ  61.9 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን ተቋሙ አስታውቋል።

📍በበጀት ዓመቱ  ኢትዮ ቴሌኮም አዲስ አበባ የሚገኙ ደንበኞችን በሁለት ዓመት ሌሎች ከተሞችን ደግሞ በአምስት ዓመት ከኮፐር ወደ ፋይበር አገልግሎት ተጠቃሚ ለማድረግ አቅዶ ሲሰራ የቆየ መሆኑ ተገልጿል ። በዚህም በአዲስ አበባ 18 ሺህ ደንበኞችን እና በክልል ደግሞ 880 ደንበኞችን ከኮፐር ወደ ፋይበር ማዘዋወር መቻሉን የኢትዮቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት ወይዘሪት ፍሬህይወት ታምሩ ገልጸዋል።

📍በስድስት ወሩ በስምንት  ከተሞች የ5ጂ አገልግሎት  የተጀመረ ሲሆን  67 ከተሞች ደግሞ  የ4ጂ አገልግሎት ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል። በዚህም በአጠቃላይ 491 ከተሞች የ4ጂ አገልግሎት መስጠት መቻሉ ብስራት ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን  ሰምቷል። በስድስት ወሩ ከተደረገው የሞባይል ማስፋፊያ 41 በመቶ የሚሆነው በገጠር አካበቢ የተሰራ መሆኑ ተገልጿል ። 

📍ኢትዮ ቴሌኮም ጦ በአጠቃላይ  171  ምርት እና አገልግሎቶችን  ያቀረበ ሲሆን ከዚህም መካከል  44 የሚሆኑት አዳዲስ አገልግሎቶች መሆናቸው  ተነግሯል። በስድስት ወሩ 406 ሺህ የሚሆኑ ዲቫይሶች ለደንበኞች የቀረቡ ሲሆን 50 ሺህ የሚሆኑት የገጠሩን  ኔትወርክ  መጠቀም  የሚችሉ መሆናቸው ተጠቁሟል። በአጠቃላይ  9.3 ሚሊዮን የዲቫይስ ሽያጭ ማከናወኑ ብስራት ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን  ሰምቷል።

📍ኢትዮ ቴሌኮም የደንበኞችቹን ቁጥር 80.5ሚሊዮን የደረሰ ሲሆን በስድስት ወሩ የተገኙት አዳዲስ የደንበኞቹን ቁጥር በ6 ሚሊዮን ከፍ ማድረጉ ተጠቁሟል።


══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮▩♦️.
@ELA_TECH                         
🎯▩♦️.
@ELA_TECH_GROUP          
🚀▩♦️.
@ELA_TECHBOT      


One byte is equivalent to how many bits ?
Опрос
  •   32
  •   64
  •   8
  •   16
37 голосов


Which computer language was designed to extract data from a database ?
Опрос
  •   COBOL
  •   BASIC
  •   FORTRAN
  •   SQL
16 голосов


Who is known as the father of computer graphics ?
Опрос
  •   Gary kildale
  •   Rober eliot kahn
  •   Timothy Paterson
  •   Ivan edward Sutherland
20 голосов


Which part of a URL is unique and assigned by a registrar accredited by ICANN ?
Опрос
  •   Protocol type
  •   Domain name
  •   IP address
  •   Hosting server
17 голосов


Best telegram bots

📍
@voicetomp3_bot chat ላይ ቀድታችሁ የላካችሁለትን voice message ወደ mp3 file ቀይሮ የሚልክላችሁ bot ነው።

📍
@BitgetOfficialBot bitgetን እዚሁ ቴሌግራም ላይ መጠቀም የሚያስችላችሁ official የbitget bot ነው።

📍
@WeatherAppRobot በተመሳሳይ ከቴሌግራም ሳትወጡ የweather መረጀ የምታገኙበት የ ቴሌግራም bot ነው።

📍
@PigeonDocumentBot ዶክመንቶቻችሁን save እና manage የምታደርጉበት የቴሌግራም bot ነው።

📍
@xD0RMuleBot የተለያዩ tor*ent filles የምታወርዱበት bot ነው።

📍
@shortener_tiny_url_bot ረጃጅም ሊንኮችን በቀላሉ ወደዚህ bot በመላክ ብቻ ማሳጠር ትችላላችሁ።

@Tech_GPT_Bot telegram ላይ ካሉ ጥሩ Ai chat bots መካከል አንዱ ነው።

©
bighabesha_softwares
══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮▩♦️.
@ELA_TECH                         
🎯▩♦️.
@ELA_TECH_GROUP          
🚀▩♦️.
@ELA_TECHBOT      

Показано 20 последних публикаций.