Architecture of Earthquake Resistance.pdf
👉ጠቃሚ የመጽሀፍ ጥቆማ
🏷የህንጻ ቅርጽ እና ርዕደመሬት ንድፍ ለ ርዕደ መሬት ተከላካይ ኪነ ህንጻ
ለህንጻ ነዳፊዎች እጅግ የሚጠቅም በርዕደ መሬት እና በህንጻዎች አጠቃላይ ቅርጽ ንድፍ ላይ ያተኮረ በ1981እኤአ በአሜሪካን አገር በ ናሽናል ሳይንስ ፋውንዴሽን አማካኝነት የታተመ መጽሀፍ ፒዲኤፍ ከታች ተያይዟል።
ይህ ባለ 310 ገጽ መጽሀፍ በምስሎች የበለጸገ መጽሀፍ ሲሆን ህንጻ ነዳፊዎች ህንጻዎቻቸውን ርዕደመሬት በሚያጠቃው አካባቢ ሲነድፉ ከመጀመርያው የንድፍ እሳቤ አንስቶ የህንጻዎቻቸው አጠቃላይ ቅርጽ ውሳኔ ድረስ አትኩሮት ሊያደርጉባቸው የሚገቡ ዝርዝሮች ላይ በስፋት ትኩረት ያደርጋል።
Building Configuration and Seismic Design
The Architecture of Earthquake Resistance
Christopher Arnold and Robert Reitherman , May 1981
A study conducted by Building Systems Development, Inc.,
San Mateo, California under a grant from the National Science Foundation, Washington, D.C.
Via ethiopian architecture and urbanism
@etconp