ETHIO ARSENAL


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Другое


–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.
–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________
📥 ለማስታወቂያ ስራ : @Questionbot99
https://telega.io/c/ETHIO_ARSENAL

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Другое
Статистика
Фильтр публикаций


▪️|| ህልም ሰራቂዉ ጉዳት !

- በእግርኳስ ዉስጥ እጅግ በጣም ደባሪዉ ነገር ጉዳት ነዉ ። ጉዳት የብዙዎችን ህልም ፣ የብዙዎችን ብቃት ፣ ተስፋ ፣ ተሰጥዖ ቀምቷል ። የት ይደርሳሉ የተባሉ ጉዳት ሰርቋቸዋል ። ከመስርቅ አልፎ አስርስቷቸዋል ። በዚህ ከተጠቁ ተጫዋቾች መሀል ኬራን ቲርኒ አንዱ ነዉ ። በክፉ ጊዜ የነበረ ድንቅ ተጫዋች ፤ ሙሉ ቡድኑ በሚፈዝበት ሰአት ደሙን አንጠፍጥፎ የሚሰጥ ደመኛ ። የ አምበልነት አርማዉን ያላጠለቀ የቡድን መሪ ፣ ኮስታራ ለመፋለም የተዘጋጀ ልባም ነበር ። በብዙዎቻችን የሚወደድ አንድ ወቅት ተስፋ የጣለበት ፤ የወደፊቱ አሽሊ ኮል ተብሎ ሰም የወጣለት ተጫዋች ጉዳት እንዳልነበረ አርጎ አስርስቶት ብዙ ዕድሜ ቀንሶበታል ።

- ጉዳት እንደምናስበዉ ቀላል አይደለም ። ምንአልባት የ ኔይማርን documentary film ብታዩት እና ጉዳት ልጁን ለማቀፍ ራሱ እንደገደበዉ ብታዩ ምን ያህል አሳዛኝ እንደሆነ ትረዳላቹ ። ለዚህ ነዉ የ አርሰናል ደጋፊ በ ሮድሪ ጉዳት ሲስቅ ሲቀልድ ሳይ ጤንነቱ የሚያጠራጥረኝ ። ዛሬ እንኳን እኛ ምን ያህል እንደታመስን እዩ ። ነገ የእኛ ተጫዋች ላይ አለመድረሱ ዋስትና የለንም ። ከዚህ ቀደመም እንደ ዊልሸር ፣ ካዞርላ ፣ ራምሴይ ሌሎችንም ኮከቦች ቀምቶናል ። እግርኳስ አንድ አንድ ጊዜ ዕድል አላት ። ለ ኬራን ቲርኒ ዳግም የመጫወት ዕድል ሰጥታዋለች ። እንደምታዉቁት ጉዳት ፈፅሞ አይለቅም ። ተደጋግሞ አንዴ የተጎዳ ተጫዋቾ ላይ ይከሰታል ። ግን ምንአልባት ጥቂት ደቂቃዎችም ቢሆን ከ አርሰናል እስኪወጣ ዳግም መለያዉን ቢያጠልቅ ምኞቴ ነዉ ። ከ አርሰናልም ሲወጣም ቢሳካለት ደስ ይለኛል ።

• ስኮቲሹ ኬቲ ዳግም ሜዳ ላይ ብናየዉ 🙏❤️

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL


Репост из: WINZA BET
በእነዚህ መስፈርቶች ይወራረዱ እና JACKPOT የማሸነፍ እድል ያግኙ 🔥

•  የWINZA SIKET JACKPOT በዊንዛ ቤት መድረክ ላይ በሚደረጉ ሁሉም ትክክለኛ የቅድመ-ግጥሚያ(Pre-Match) እና የውስጠ-ጨዋታ (In-play) ውርርዶች ላይ ተፈጻሚነት ይኖረዋል፣በእነዚህ ህጎች ውስጥ በተጠቀሱት ማናቸውም ገደቦች ተገዢ ነው።

• የWINZA SIKET JACKPOT የሚሰራው በተረጋገጡ ሂሳቦች ላይ ብቻ ነው።
•  የSIKET JACKPOT አሸናፊ የሚሆነው ዝቅተኛው የተከማቸ የሽልማት ገንዘብ ደረጃ ላይ ከደረሰ በኋላ ብቻ ነው።
• በSIKET በቁማር ለመሳተፍ ትኬቶች ቢያንስ 50 ብር መደብ ሊኖራቸው ይገባል።
• አሸናፊው የሚወሰነው በዘፈቀደ ብቻ ነው እና በማንኛውም ጊዜ ሊወድቅ ይችላል።
• አሸናፊዎች በራስ-ስር ወደ አሸናፊው መለያ ይከፈላሉ ።
• አሸናፊዎች በመለያቸው ላይ ባለው ማሳወቂያ ይደርሳቸዋል።

• ዊንዛ እንደ አገልግሎት አቅራቢ ለውጡ አቅራቢውን ከተለያዩ የአደጋ መንስኤዎች እንደሚጠብቀው ካሰበ ማንኛውንም ሁኔታዎች የመቀየር መብቱ የተጠበቀ ነው።

👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻
http://winza.bet | http://winza.bet

የቲክቶክ ገፃችን👉🏻 https://vm.tiktok.com/ZMkJoW5G


ቡካዮ ሳካ በኤምሬትስ ባደረጋቸው የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች

⚽️🅰 ከ ፒኤስቪ
⚽️🅰 ከ ሲቪያ
⚽️🅰 ከ ሌንስ
❌ ከ ፓርቶ
⚽️ ከ ባየርን ሙኒክ
⚽️ ፔኤስጂ

Love's a European night at home 🏡

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL


✈️የአሸናፊነት በረራው ካፕቴን ይሁኑ!✈️

በየቀኑ በርካታ አሸናፊዎችን በምናስተናግድበት የአቪዬተር ጨዋታችን ተረኛ አሸናፊ እናንተ ናችሁ።

አፍሮ ስፖርት ድህረ ገጽን ለመጎብኘት ይህንን ሊንክ 👉https://bit.ly/3M9qBIw ይጫኑ!

አፍሮ ስፖርት ማህበራዊ ገጾቻችንን Follow በማድረግ በየሳምንቱ የተለያዩ ሽልማቶችን ያሸንፉ፣ ቤተሰብ ይሁኑ። 👇
Telegram
Facebook
Instagram
TikTok


ሄነሪ ስለ ሳካ ፦

" ለእሱ የተለየ ቦታ አለኝ ፤ ባለፉት አመታት በዝግታ እያደገ ያለ ተጫዋች ነው ፤ ንቁ ፣ ጠንካራ ፣ ጎል አስቆጣሪ እና አሲስት አድራጊ ተጫዋች ነው ፤ በአርሰናል ቤት የሚያሳየው እንቅስቃሴ ያስደንቃል ።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE"  @ETHIO_ARSENAL


ይህን ስሜት ይሰማሃል ?

1, ብቸኝነት
2, ጭንቀት
3, ከመጠን በላይ ማሰብ
4, ሀብታም መሆን
5, ቤተሰበህን ማስደሰት

እንግዲያውስ ጀግናው ጠንካራ እና ስኬታማ የምትሆንበት ልዩ ቻናል ተከፍቷል JOIN የሚለውን በመንካት አብረን እንለወጥ ። 🔥


አርሰናልን ወደ ለንደን ተጉዞ መግጠም ምን ያህል ከባድ ነው?

▪️| "ኦድሎቭ ሁተር (የሞናኮ አሰልጣኝ): ከኛ ጋር መጫወትም በዛው ልክ ከባድ ነው እኛ ጥሩ ተጋጣሚ መሆን ብቻ አንፈልግም ወደ ቤታችኑ ነጥብ ይዘን መመለስ እንፈልጋለን::"

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL


▪️| ኦድሎቭ ሁተር (የሞናኮ አሰልጣኝ)

"አርሰናል ትልቅ ቡድን ነው! በቆመ ኳስ በጣም ጠንካራ ናቸው የነሱ ትልቁ መሳሪያ ነው ይሄ ግልጽ ነው,ነገር ግን እንዴት እነሱን መከላከል እንዳለብን ሀሳብ አለን, ከዚያም እነሱ ላይ ስጋት ልንፈጥር እንችላለን።

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL


አርሰናል በቅርቡ ከማንቸስተር ዩናይትድ ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ስራው የተባረረውን ዳን አሽዎርዝን አዲሱ የስፖርቲንግ ዳይሬክተር አድርገው ለመቅጠር ፍላጎት ማሳየታቸው ተዘግቧል ። [ ESPN ]

SHARE" @ETHIO_ARSENAL


የዛሬውን ጨዋታ ማሸነፍ ከቻልን ወደ 3ኛ ደረጃ ከፍ ማለት የምንችል ሲሆን

በተጨማሪም ባርሳ ከ ዶርትመንድ የሚያደርጉት ጨዋታ በአቻነት የሚጠናቀቅ ከሆነ ወደ 4ኛ ደረጃ ከፍ ማለት እንችላለን::

#ARSMON

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL


▪️|| አርቴታ ስለ ካላፊዮሪ

"ለእሱ ብቻውን ለማቆየት አንድ ሳጥን ያስፈልገናል ምክንያቱም እሱ እረፍት አይፈልግም ወቶ ልምምድ መስራት እና መጫወት ይፈልጋል እሱን ማረጋጋት እና መንከባከብ አለብን::"

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL


Репост из: WINZA BET
የዛሬ የደንበኛችን ገጠመኝ
48 x 7883.59 = 378,412.32 ብር ለጥቂት አምልጦአቸዎል እርስዎ በሀላፊነት ያብርሩ 🚀🥳

“ AVIATOR “በጣም አሪፍ እና ቀላል ተወዳጅ ጌም ሲሆን በትንሽ ኮኔክሽን እና በሚገርም ግራፊክስ ከፍ ብለው እየበሩ ዘና እያሉ በቀላሉ የምታሸንፉበት አዲስ ጌም 🥳

Bingo , Keno እና Virtual game ጨምሮ ብዙ አማራጭ ባለው ዊንዛ ቤት እስከ 2,000,000 ብር 💰💰እየተዝናኑ ገንዘብዎን ያብዙ 🎉 አሁኑኑ http://winza.bet ላይ በመግባት እና አካውንት በመክፈት እየተዝናኑ ፣ ያሸንፉ!

👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻
http://winza.bet | http://winza.bet

የቲክቶክ ገፃችን👉🏻 https://vm.tiktok.com/ZMkJoW5G

@Winzabet


ኦሊቬ ዥሩ ከሞናኮ ጋር ባደረግንው የመጨረሻ ጨዋታ ላይ ያሳየው መጥፎ አቋም 🫠

#ARSMON

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL


ለመጨረሻ ጊዜ አርሰናል እና ሞናኮ በቻምፒዮንስ ሊጉ ሲገናኙ ይዘውት የገቡት አሰላለፍ

#ARSMON

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL


ክለባችን በዚ ውድድር አመት በሜዳችን ባደረግናቸው ሁለት የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ምንም ግብ ያልተቆጠረብን ሲሆን አጠቃላይ ባደረግናቸው 5 ጨዋታዎች 2 ግብ ብቻ የተቆጠረብን ሲሆን በአማካኝ በአንድ ጨዋታ ከ0.4 ብቻ ይቆጠርብናል

የዛሬው ተጋጣሚያችን ሞናኮ በአንፃሩ በአንድ ጨዋታ በአማካኝ 1.14 ጎል ይቆጠርባቸዋል በቻምፒዮንስ ሊጉ ብዙ ግብ በማስቆጠር 5ኛ ሲሆኑ በአማካኝ በአንድ ጨዋታ 2 ግብ ያስቆጥራሉ

#ARSMON

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL


አርሰናል እና ሞናኮ በቻምፒዮንስ ሊጉ ሁለት ጊዜ የተገናኙ ሲሆን አንድ አንድ ጨዋታዎችን አሸንፈዋል::

#ARSMON

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL


ጁሪየር ቲምበር እና ቶማስ ፓርቴይ ዛሬ በቻምፒየንስ ሊጉ ሞናኮን በሚገጥመው የቡድን ስብስብ ውስጥ እንደሚካተቱ ተዘግቧል ። [ Connor Humm ]

SHARE" @ETHIO_ARSENAL


ሞናኮ ከሜዳ ውጪ ተጉዘው ባደረጉት ያለፉት 9 ጨዋታዎች ከቦሎኛ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ ብቻ ነው ማሸነፍ የቻሉት

ሞናኮ ለመጨረሻ ጊዜ በአውሮፓ መድረክ ሁለት ከሜዳ ውጪ ያደረጓቸውን ጨዋታ ማሸነፍ የቻሉት በ2014/15 ሲሆን ሁለተኛው ቡድን አርሰናል ነበር::

#ARSMON

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL


ክለባችን ወደ ቻምፒዮንስ ሊጉ ከተመለሰ ቡሀላ በሜዳችን ባደረግናቸው ጨዋታዎች በአንዱ ብቻ ነው ግብ የተቆጠረብን ይሄም ባለፉት ሁለት አመታት ትልቁ ነው::

#ARSMON

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL


ከባለፈው አመት ጀምሮ በተደረጉ የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች በሜዳችን 6 ጨዋታዎች ያሸነፍን ሲሆን የምንበለጠው በባርሳ እና ሙኒክ 7 ብቻ ነው::

#ARSMON

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL

Показано 20 последних публикаций.