ETHIO_TECH🎮


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Криптовалюты


⚡️Empower Your Tech Journey with ETHIO_TECH654🎮📲💻❗️
🔹Tech news,
🔹Daily tech tips & tricks,
🔹Tutorials for beginners & experts alike,
🔹Software updates & reviews
👉Join our community of tech dive into the exciting world of technology together.🚀🚀

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Криптовалюты
Статистика
Фильтр публикаций


#Zoo ላይ 1974 feed ተቀበሉ የፈጠነ ጀማው !

Riddle of the day
Code = Hippopotamus


🚨ZOO🚨

👉ምትሰሩ Time limited የሆነ Feed እየሰጡ ነው ቶሎ ተቀበሉ ለብዙ ግዜ አይቆይም

🔥አፍጥኑት በጣም ትንሽ ደቂቃ ነው
.......🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂


➡️ 10 ቀን ብቻ ቀረው 🎉🎉🎉

🔔 በብዙ ሰዎች ሲጠበቅ የነበረው PAWS Airdrop ሊጠናቀቅ 10 ቀን ብቻ ቀረው የሰራችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ፤ 😊

‼️ ያልጀመራችሁ አሁኑኑ ከታች ባለው ሊንክ ገብታችሁ ጀምሩ!
👇👇
Start_PAWS


➡️Major season 2..... coming soon😫


🦒 Zoo Story : Tasks        

ቀን 2024/12/19
❓Rebus of the day: Cobra


🎁WALLET NEWS 🎁
🎉STAR GIVEAWAY 🎉

➡️Wallet News Channel የ 50,000 Stars Give away ለ 300 አሽናፊ ሰወች አዘጋጅተዋል

➡️ለመሳተፍ አነዚህን ሁለት Channel Join መድረግ ነው 👇

✔️𝕎𝕒𝕝𝕝𝕖𝕥 ℕ𝕖𝕨𝕤
✔️𝕋𝕠𝕟 𝕊𝕡𝕒𝕔𝕖 ℕ𝕖𝕨𝕤

➡️ከዛ Gift box click ማድረግ🙌
🎉አሸናፊዎች Dec 20 ከቀኑ 11:35 ይታወቃሉ

🔥መልካም ዕድል Family 🥰

@ETHIO_Tech3


✳️ Repack የሆኑ ስልኮችን እንዴት መለየት እንችላለን?

💠 Repack ማለት ምን ማለት ነው?

🔻Repack :- ማለት አንድ የስልክ ካምፓኒው ምርቶቹን ለገበያ ከቀረበ በኋላ በአጋጣሚ ድንጋዩ ቢደክም ስክሪን ቢሰበር የመሣሠሉት ችግሮች ሲከሠቱ በአነስተኛ ዋጋ ስልክ አምራቾቹ መልሰው ከተጠቃሚ ይገዛሉ።

🔻ከዛን ልክ እንደ አዲስ ስልክ አዲስ Identity በመስጠት በድጋሜ መልሶ ለገበያ ያቀርባል። በተለይ በአፍሪካ ሀገራት ይህ ነገር የተለመደ ነው። ከዚህም መካከል አብዛኛው Repack ስልኮች ሀገራችን የሚገኙ ናቸው።🙈

🔻ስለሆነም ስልክ ስትገዙ በቀላሉ አይታችሁ መለየት አይቻልም ስለዚህ እነኚን ነገሮች በመመልከት በድጋሜ ተጠግነው ከሚሸጡ ስልኮች እራሳችሁን ጠብቁ።....👀

✔️መለያ መንገዶች :-

1⃣. የመጀመርያው ነገር አዲስ IMEI ይሠጣቸዋል። ይህንንም በቀላሉ ለማወቅ ስልካችሁ ጀርባ ወይም ከሚሸጥበት ካርቶን ጀርባ የተለጠፈ 15 ዲጅት ኮድ አለ ይህንን በመመልከት ከዛን *#06# በመጫን መመልከት ሁለቱ ቁጥሮች ተመሣሣይ ካልሆኑ Repack ስልክ ነው ማለት ነው ።

2⃣. ስልካችሁ ላይ 𝕊𝕖𝕥𝕥𝕚𝕟𝕘 👉 𝔸𝕓𝕠𝕦𝕥 ℙ𝕙𝕠𝕟𝕖 በመቀጠል 👉 𝕊𝕥𝕒𝕥𝕦𝕤 ላይ በመሄድ IMEI ከሚለው በታች IMEI SV (International Mobile Equipment Identity Software Version) የሚለውን መመልከት።Repack ስልክ ከሆነ 001 ወይም ከዛ በላይ ነው። ነገር ግን ከካምፓኒው የወጣ ከሆነ 00 መሆን አለበት።

🔻አንዳንድ ስልኮች ግን Repack ባይሆን IMEI SV 01 ወይም 01 በላይ ሊሆኑ ይችላሉ። ከነዚህም መሀል Techno እና Infinix የመሳሰሉት ይጠቀሳሉ። ነገር ግን Repack ነው ማለት አይደለም።

🔻ስለዚህ Mobile ከመግዛታችን በፊት ባለሞያ (ስለ ስልክ የሚያቅ ሰው) ብናማክር ይመረጣል።
✌️

@ETHIO_Tech3
@ETHIO_Tech3


➡️ℤ𝕠𝕠 ℝ𝕚𝕕𝕕𝕝𝕖 𝕠𝕗 𝕋𝕙𝕖 𝔻𝕒𝕪

◦ Answer - Raven
👇........🤷‍♂


✅Telegram_Update

🔹telegram ሰሞኑን በለቀቀው update ላይ አዳዲስ features አምጥቷል።

💠 ከነዚህም መካከል:-

➡️ℂ𝕠𝕝𝕝𝕒𝕘𝕖𝕤 𝕚𝕟 𝕊𝕥𝕠𝕣𝕚𝕖𝕤:-

👉በአንድ story ላይ እስከ 6 የሚደርሱ ፎቶ እና ቪድዮዎችን በአንድ ላይ post ማድረግ የምንችልበት feature ነው። አጠቃቀሙም story ወደምናረግበት tab ከገባን ቡኋላ ከላይ በኩል ያለውን የcollege ምልክት መንካት እና video ከሆነ video የሚጀምርበትን ጊዜ፣ የድምፅ መጠን በማስተካከል post ማድረግ እንችላለን።

➡️ℂ𝕒𝕡𝕥𝕚𝕠𝕟𝕤 𝔸𝕓𝕠𝕧𝕖 𝕄𝕖𝕕𝕚𝕒:-

👉እስከ አሁን ድረስ ማንኛውም telegram ላይ ያለ media caption መፃፍ የምንችለው ከmedia በታች ብቻ ነበር። ይሁንእንጂ ይህ update ከላይ caption ከታች media ማድረግ የሚያስችለንን feature አካቷል።

➡️𝔸𝕀-ℙ𝕠𝕨𝕖𝕣𝕖𝕕 𝕊𝕥𝕚𝕔𝕜𝕖𝕣 𝕊𝕖𝕒𝕣𝕔𝕙

👉sticker search ስናደርግ በAI የተደገፈ ፍለጋዎችን የምናገኝበት feature ነው። ይህም በቀላሉ የፈለግናቸውን stickers እንድናገኝ ያስችለናል።


@ETHIO_Tech3
@ETHIO_Tech3


🌟 STARS SHOP - buy stars on Telegram without KYC! 
▪️Complete anonymity: no KYC
▪️Fast accrual: your stars arrive within 3-5 minutes
▪️Fair terms: service commission up to 2%
💎 How to get started?
▪️Log in to the bot
▪️Select the number of stars
▪️Connect your TON wallet
▪️Make a purchase

🚀 @myStarsShopBot


👉Zoo ላይ Limited gft ነው ገብታችሁ ተቀበሉ

Zoo Rebus of the Day =Chameleon

ያልጀመራቹ - @ZOO


InstaPro♚ 223.1.0.14.103 (com.instapro.android) (1).apk
53.2Мб
✅𝕀𝕟𝕤𝕥𝕒𝕘𝕣𝕒𝕞 ℙ𝕣𝕠

#ጥቅሙ

🔹story አይታችሁ እንዳላየ ለማድረግ✔️

🔹ማንኛውንም Instagram ላይ የሚለቀቅ ቪድዮ ለማውረድ✔️

➡️ሌሎችም ብዙ ጥቅሞች አሉት አውርዳችሁ ሞክሩት🤞

#like_share .... እንዳይረሳ fam🙏

Share ➽ @ETHIO_Tech3
Share ➽ @ETHIO_Tech3


💠ሰውነት የማጠብ አገልግሎት በማሽን

👉የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የተሰራዉ ይህ ማሽን በ15 ደቂቃ ዉስጥ የእጥበት አገልግሎት መስጠት ይችላል፡፡ ማሽኑ ፊዩቸር ሂዩማን ዎሺንግ ማሽን የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል፡፡

👉ሳይንስ ተብሎ በሚጠራው የጃፓን የመታጠቢያ ቤት ቁሳቁሶች አምራች ኩባንያ የተሰራዉ ማሽኑ ቅንጡና የእጅ ንክኪ የሌለበት ነዉ ይለናል ቴክ ክረንች በዘገባዉ፡፡

👉የግለሰቦችን ባዮሜትሪካዊ መረጃ በመዉሰድ ሙቀትን መቆጣጠር፣ የዉሃ ፍሰትን ማስተካከል እንዲሁም ያልተዳሰሱ የሰዉነት ክፍሎችን ማዳረስ ይችላል፡፡ ማሽኑ ማጠብ ብቻ ሳይሆን ማድረቅም የሚያስችል አማራጭ አለዉ፡፡

👉እ.ኤ.አ በ1970 በሳንዮ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አምራች ኩባንያ ተሰርቶ ለዕይታ የቀረበዉን አልትራሶኒክ የተባለ መታጠቢያ እንደ መነሻ መጠቀማቸዉን ተመራማሪዎቹ ገልጸዋል፡፡

👉ዘ ፊዩቸር ሂዩማን ዎሺንግ ማሽን በቅርቡ በጃፓን ኦሳካ በሚዘጋጀዉ ኤክስፖ ላይ ቀርቦ ሙከራ ይደረግበታል ተብሏል፡፡

〰〰

@ETHIO_Tech3
@ETHIO_Tech3


✅የዛሬ አስራ ዘጠኝ ዓመት ገደማ የፌስቡክ መስራች ማርክ ዙከርበርግ አምስት ጓደኞቹን ሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ወደነበረችው ክፍሉ እንዲመጡ ጋበዛቸው፡፡

የግብዣው ምክንያት ደግሞ ስላሰበው የስራ ዕድል ሊያወራቸው ፈልጎ ነበር፡፡ ከተጋበዙት አምስቱ ሁለቱ ብቻ ግብዣውን አክብረው ተገኙና ሃሳቡን አድምጠው ለስራው መክፈል ያለባቸውን ሁሉ ዋጋ ለመክፈል ተስማሙ፡፡

አሁን ሁለቱም ጓደኞቹ ቢሊየነር ናቸው፡፡ ደስቲን ሞስኮቪትዝ 6.5 ፤ ኤድዋርዶ ሳቨሪን 3.4 ቢሊየን ዶላር በላይ ሀብት አፍርተዋል ፡፡

ጓደኞቻችን ስለስራ ዕድሎች ሲያወሩን ልባችንን ከፍተን ሃሳባቸውን እናድምጥ። ምክንያቱም ያ አጋጣሚ ሕይወታችን በዘላቂነት የሚቀየርበት አጋጣሚ ሊሆን ይችላልና፡፡🫡🫡

🔥👍Reaction የታለ...🤷‍♀

@ETHIO_Tech3


➡️የ ቻናላችን level ከፍ እንዲል ቴሌግራማችሁ premium የሆናችሁ BOOST አድርጉት🙏🙏😢

😔Level ሲጨምር ብዙ አማራጮች ይከፈታሉ::

🔹BOOST ለማድረግ ከታች ያለውን link ተጫኑት

🫵mute👇👇
https://t.me/boost/ETHIO_Tech3


#zoo_Airdrop

✅Rebus of the day : orangutan

✅Riddle of the day: Capybara

📣ስለ ኤርድሮፑ ለማወቅ ➡️ Click

🆕 ለመጀመር➡️Start_Zoo

@ETHIO_Tech3
@ETHIO_Tech3


xPortal ለጊዜው መስራት አቁሟል ... ጠብቁ

$DRX ወደ USDC የቀየራቹ ካላቹ ወደ Exchange መላክ የምትፈልጉ ከሆነ USDC ወደ EGLD ቀይራቹ ነው መላክ የምትችሉት

USDC/USDT ለመላክ ግዴታ የምትቀበሉበት Exchange Multiverse Network መጠቀም ስላለበት

ያ ካልሆነ ያላቹን ነው የምታጡት (በቀላሉ DRX ወደ EGLD Swap አድርጉትና ወደ Exchange ላኩ)

@ETHIO_Tech3


DRX👉የሠራ ካለ
👏አሁን ላይ Drx Xportal ላይ swap ማድረግ ተጀምሯል


☀️" አንተ እምትኖረው ህይወት ለሌላ ሰው ህልሙ ነው ሁሌም አመስጋኝ ሁን"✅

☀️ቀናችሁን በምስጋና ጀምሩ መልካም ዕለተ ማክሰኞ 𝕗𝕒𝕞 🙏

@ETHIO_Tech3


#zoo

✅|| የzoo daily Riddle መልስ 👉 Capybara ነው።

Показано 20 последних публикаций.