ሞይሰስ ካይሴዶ vs. ዌስትሀም
59/60 ትክክለኛ ኳስ አቀብሏል (98%)
10 ኳሶችን በመጨረሻው የሜዳ ክፍል አቀብሏል
7 ግንኙነቶችን አሸንፏል
5 ታክል አድርጓል
3 የተሳካ የአየር ላይ ኳስ አቀብሏል
1 የጎል እድል ፈጥሯል
1 ብሎክ
0x ምንም ጊዜ ድሪብል ተደርጎ አልታለፈም
ካይሴዶ በጨዋታው ያካለለውን የሜዳ ክፍል ተመልከቱ 🥵
THE BEST DM IN THE WORLD🦁
SHARE
@ET_CHELSEA_FANSSHARE
@ET_CHELSEA_FANS