Entrance prep E-learning


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Образование


It is channel created to help students for their national examination and also learning general skills.
Unlock your potential with entrance prep.
Buyads:https://telega.io/channels/Entranceprepare/card/?r=tHdP_brC
For paid promotion and cross @Epeadmin

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Образование
Статистика
Фильтр публикаций


ማሳሰቢያ - ሁለት ቀን ብቻ ቀረው!

የ2ዐ17 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ( የ12 ኛ ክፍል) ፈተና ምዝገባ ማክሰኞ ጥር 6/2017 ዓ/ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ላይ ይጠናቀቃል።

ስለሆነም በተለያየ ምክንያት ያልተመዘገባችሁ ካላችሁ በነዚህ ቀሪ ሁለት ቀናት ላይ ብቻ እንዲትመዘገቡ እናሳስባለን።
ያልተመዘገበ አይፈተንም❗️


የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
Via_Atc


መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የትምህርት በቤቴ ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!

https://t.me/Entranceprepare
https://t.me/Entranceprepare


ትናንት ክፍያ ፈፅማችሁ ያልተቀላቀላችሁ ተማሪዎች ካላችሁ እዚህ ላይ አናግሩን👇

@Eptutor2017bot


ማስታወቂያ

1 - የ 1 2ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ምዝገባ ጥር 6 /2017 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል። ስለሆነም ምዝገባ ያላጠናቀቃችሁ ከቀነ ገደቡ አስቀድማችሁ እንዲታጠናቅቁ እናሳስባለን።

2- የ2017 የትምህርት ዘመን ፈተናዎች ይዘት የሀገር አቀፍ 12ኛ ክፍል ፈተና በአጠቃላይ ሁኔታ ከ 9 - 12ኛ ክፍሎች እንዲሁም የ 8 ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከ7- 8ኛ ክፍሎች የሚሸፍን ይሆናል

3- እያንዳንዱ ተማሪ በተማረበት የክፍል ደረጀ የተማረውን የተማሪ መጽሐፍን መሠረት አድርጐ ሊዘጋጅ ይገባል። ፈተናዎቹ ተማሪዎቹ የተማሩትን መሠረት አድርገው የሚዘጋጁ ይሆናል።

(የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት)

JOIN US 👇🏿👇🏿

https://t.me/Entranceprepare
https://t.me/Entranceprepare


ለ ውድ የክርስትና እምነት ተከታይ ቤተሰቦች በሙሉ  እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።🥰

መልካም የ ገና በዓል ተመኘን!

ከEntrance prep E-learning 🤩
@Entranceprepare


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ፕሮፌሰር ብረሃኑ ነጋ እንደዚህ ብሏል ጥናታችሁን ተረጋግታችሁ ቀጥሉ😘


Share 🙏
@Entranceprepare

7.1k 0 109 18 29

"እንኳን ባልተማርከው በተማርከውም  ፈትነን ማሳለፍ አልቻልንም"ፕሮፌሰር ብረሃኑ ነጋ

የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች ከጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አባላት ጋር ውይይት አካሂደዋል።
------------------//-----------------------------------
(ታህሳስ 25/2017 ዓ.ም) የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ባለፈው አመት የአመራር ለውጥ በማድረግ በተሰጠው ተልዕኮ መሠረት ምን ለውጥ አመጣ በሚል የሚኒስቴሩ ከፍተኛ አመራሮች ከዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ አባላት ጋር ውይይት አካሂደዋል።

በዚህ ወቅት የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ በርካታ ተግባራትን እየሰራ መሆኑን ጠቅሰው በተለይም የዩኒቨርሲቲ አመራሮች በአካባቢያዊና በመንደር የሚመድቡበት ሥርዓት መቆም አለበት በሚል በርካታ እርምጃዎች እየተወሰዱ መሆናቸውን አንስተዋል።

በዛሬው እለት ፕሮፌሰር ብረሃኑ ነጋ በጋምቤላ ክልል  ከተማሪዎች ለቀረበላቸው ጥያቄ ሲመልሱ 9ኛ እና 10ኛ ክፍል በአሮጌው (Old)Curriculum  እንዲሁም 11&12ኛ ክፍል በአዲሱ(New)Curriculum እንደሆነ ተናግረዋል ።


@Entranceprepare ✈️



4.7k 0 106 16 41

Discount period ended🙏


Bio G12 extreme unit 3.pdf
9.3Мб
🎯Extreme Biology
📗 grade 12 unit 3

    
@Entranceprepare
     
@Entranceprepare


#EAES

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና በድጋሜ የሚወስዱ ተፈታኞች በራሳቸው የሚመዘገቡበት አድራሻን ይፋ አድርጓል፡፡

በድጋሜ ፈተናውን የሚወስዱ ተፈታኞች https://register.eaes.et/Online በመጠቀም በበየነ-መረብ መመዝገብ ይችላሉ ተብሏል።

Join : @Entranceprepare


#ሊጠናቀቅ ነው

Entrance prep tutorial ያዘጋጀው Discount ዛሬ የመጨረሻ ቀን ሲሆን ከዛሬ በኋላ ከነገ ጀምሮ ለምትመዘገቡ በመደበኛው ክፍያ የምናስተናግድ እንደሚሆን እንገልጻለን 🤝

Entrance prep tutorial
"ለፈተና እናዘጋጃችሁ"


ለመመዝገብ👇
@Epregisterbot




Discount ነገ ይጠናቀቃል 🥰

ቅናሹን ተጠቅማችሁ ከኛ ጋር እስከ ፈተና ቀናችሁ ድረስ በመዘጋጀት ኢንትራንስን በጥሩ ውጤት ማለፍ የምትፈልጉ ተፈታኞች በሙሉ መመዝገብ ትችላላችሁ🤩🥳

ለመመዝገብ
@Epregisterbot


#Entrance
የ2017 12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት ቀን

🎯ከ ሰኔ 18 -28  መጀመሪያ ለማህበራዊ ሳይንስ በመቀጠል ደግሞ ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል። በዘንድሮው አመት ከተፈታኞች ውስጥ ግማሽ
የሚሆኑትን በኦላይን ለመስጠት አቅም አለን ሲሉ የትምህርት ሚኒስትር ብርሀኑ ነጋ መናገራቸው ይታወሳል

🎯ስለሆነም ተፈታኞች እና የሚመለከታቸው ሁሉ ተገቢውን ዝግጅት እንዲያደርጉ እናሳስባለን ።

Register 👇
@Epregisterbot


#ለዘንድሮ ማትሪክ ተፈታኞች
#End of discount week😊

በተማሪዎች ጥያቄ መሰረት የመጨረሻ 3 የDiscount ቀናት ጨምረናል🥰🤩
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ለግል ተመዝጋቢዎች 350 ብር ~ 299 ብር🤩
ለቡድን ተመዝጋቢዎች (4 ተማሪዎች ) 350 ብር ~ 250 ብር ጠቅላላ 999 ብር (ለ4ቱም)🥳

ክላሱ ተጀምሯል ያመለጠኝ ነገር አለ የሚለውን አታስቡ ተመዝግባችሁ ወደ private class ስትቀላቀሉ ሁሉንም ትምህርት : ቪድዮዎች ፣ የተብራሩ አጫጭር ኖቶች ፣ በኢንትራንስ ስታንዳርድ የተዘጋጁ ጥያቄዎች ብቻ ሁሉንም እዛው ታገኙታላችሁ🥰


በልዩ ሁኔታ ትምህርቱ በሚሰጥበት private ክላሳችን ውስጥ የሚጠፋ ነገር የለም🙏🤗




ማሳሰቢያ: ይሄ discount እስከ አርብ ብቻ የሚቆይ ሲሆን ከዛ በኋላ ለምትመዘገቡ ተማሪዎች በመደበኛው ክፍያ የምናስተናግዳችሁ ይሆናል😊

ለመመዝገብ👇🤩
@Epregisterbot


ለentrace ፈተና የሚያስፈልገኝ note,video,audio lesson, quize aወd exercise , እና solved entrance question ከየት በአንድ ላይ ላግኝ ❓🤔

የሚለው ጥያቄ መልስ አጊኝቷል🤩
Entrance prep tutorial private class ላይ በመቀላቀል ትምህርቶቹን ያለ ገደብ ይከታተላሉ 👍👍



ታድያ እንዴት ትምህርቹን ማግኘት እንችላለን ?🤔

➣ለአንድ ሳምንት ብቻ በሚቆየው ልዩ
#Discount በመጠቀም ክፍያውን በተለያዩ አማራጮች በመፈፀም @Epregisterbot ላይ በመመዝገብ ትምህርቶቹን እስከ ፈተናችሁ መዳረሻ ድረስ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ማግኘት ትችላላችሁ !!
#
#DISCOUNT የተደረገበት ዋጋ በግል ለሚመዘገቡ #299.9 birr
በGroup 4 ሆነው ለሚመዘገቡ #999.9 birr
በመክፈል ትምህረቱን ከአሁን ጀምረው ይከታተሉ😍😍ይቀላቀላሉ🤗🤗

የተማሪዎች ነገ ይገደናል🫵

ለመመዝገብ👉:@Epregisterbot
ቻናላችንን ለመቀላቀል :👇
@Entranceprepre

ለማንኛውም ጥያቄ👉:Eptutor2017bot
ቻናላችንን ለመቀላቀል :👇
@Entranceprepre

ለማንኛውም ጥያቄ👉:Eptutor2017bot


ቅናሹ እንደቀጠለ ነው🥰

ለመመዝገብ👇🤩

@Epregisterbot


በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና የተፈታኞች የኦንላይን ምዝገባ የፊታችን ሰኞ ይጀምራል፡፡

በከተማ አስተዳደሩ የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች የኦንላይን ምዝገባ ከታህሳስ 7 እስከ ጥር 6/2017 ዓ.ም እንደሚካሔድ የአስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ገልጿል፡፡

Source:-Tikvahuniversity
https://t.me/Entranceprepare


የኦሮሚያ ት/ት ቢሮ ላይ ከ4 ቀን በፊት እንደጻፈው በሰማያዊ ከለር የተከበበት
"የዘንድሮ ፈተና
🔹 Grade 9 & 10: old curriculum
🔹 Grade 11 & 12: new curriculum
እንደሆነ እና ተማሪዎች ለእዚህ እንዲያዘጋጁ" ተናግሯል

Source: https://web.facebook.com/profile.php?id=100009424937970 - Biiroo Barnootaa Oromiyaa  (Oromia Education Bureau)

Join us for other information👇
@Entranceprepare

በዚሁ መሰረት ቀደም ብሎ ተዘጋጅቶ ለዘንድሮ ተፈታኞችን እያዘጋጀ ያለውን tutorial ላይ ለመመዝገብ👇

@Epregisterbot 🥰


🤩 አምና 12 የነበራችሁ የዘንድሮ ፍሬሽ ተማሪዎች ብቻ  ተብሎ የተከፈተ  ቻናላችንን ተቀላቀሉን🥰

👉FreshMan course exams
      👉  -Mid exams
   👉     -Final exams in PDF
👉Pdf Notes
   👉 Assignment
👉 COC Exam 
👉 Mid & Final Exam ያገኛሉ!

🥳ለመቀላቀል👇👇

@Freshmanprepare

Показано 20 последних публикаций.