Ethel Crypto™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский


WELCOME TO OUR CHANNEL ✦
ለማንኛዉም ጥያቄ እና አስተያየት ➜ @EthelCrypto_Bot
🚩በዚ Channel የተለያየ የAirdrop እና አዳዲስ ዜና
የምናቀርብበት ነው እና እርሶ እንደዚ አዳዲስ መረጃ እንዲደርስዎ join በማለት fam መሆን እንዳትረሱ መልካም ቆይታ ከ Ethel Crypto ጋር🤜🤛

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: Tony Crypto
GM FAM
መልካም ቀን🫡🫡🫡

@CRYPTO_ADDIS_TIP
@CRYPTO_ADDIS_TIP


Репост из: Tony Crypto
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን የመስቀል ላይ ሞት የምናስብበት ይህ አሳዛኝ ቀን፣ ለንስሐ፣ ለትህትና እና ለእግዚአብሔር ፍቅር የምንሰጥበት ይሁንልን።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏


Репост из: Tony Crypto
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
GM 💜😁


ከ15k እስከ 17k tiktok ያለው 👉     @loulma


Репост из: Old group
Buying start 2023 1 to 5 month...
Need 5 + msg...!
High price only for bulk seller




👀


🔥KUCOIN ላይ ከ 1 ሰዓት ቡሃላ ከ 7 ሰዓት - 8 ሰዓት CALL-AUCTION ይኖራል


Paws 👀👀


Check your paws on bybit👀👀


Репост из: Tony Crypto
withdraw ሲያደርጉ ከ bybit ወደ bitget, ከ bitget ወደ bybit የቀያየሩ 2 እና 3 እጥፍ ተቀብለዋል፤ለዛ token አንሶ ለሁሉም በወቅቱ ሊልኩ አልቻሉም ነበር

ብቻ  Redistributed የሚደረገው ከlisting በፊት ስለሆነ ብዙም መጨነቅ አያስፈልግም
ትላንት ላልገባልን ዛሬ ይልካሉ

ሁላችንም ይቅናን 👍


Репост из: Tony Crypto
👀PAWS UPDATE

#PAWS በ አንዳንድ UPDATEኦች ምክንያት DISTRIBUTE ተደርጎ የነበረው TOKEN ተመልሷል በቅርቡም ELIGIBLE የሆነና ያልሆነ እንዲሁም የተሳሳተ ALLOCATION የደረሰው (ጨምሮ/ቀንሶ) ተስተካክሎ RE-DISTRIBUTE ይደረጋል

✔️ከዚህ ቀደም ተልኮ ከነበረው የ ALLOCATION ለውጥ ይኖራል ይህ የ UPDATEኡ አንድ አካል ነው

✔️PAWS ባወጣው የ ELIGIBLE USER LIST ላይ ተንተርሶ በቅርቡ RE-DISTRIBUTION ይደረጋል

✔️ EEU (EU COUNTRIES) ሀገራት ተጠቃሚዎችም UN-ELIGIBLE እንደሆኑ ይቆያሉ (እንደሚታወቀው EU ሃገራት በ MICA regulations ሕግ ምክንያት RISTRICTED ሃገራት LIST ውስጥ ናቸው


እስቲ PAWS BYBIT ላይ የገባላችሁ CHECK አርጉት ድጋሚ : ሙሉ ወደ WEBSITU እየመለሱት ነው 😭


Репост из: Tony Crypto
GM FAM
መልካም ቀን🫡🫡🫡

@CRYPTO_ADDIS_TIP
@CRYPTO_ADDIS_TIP


Репост из: Tony Crypto
BAN🤔


Репост из: Tony Crypto
paws ወደ Bitget የላካቹ መግባት ጀምሯል ቼክ አድርጉ

መልቲ የላካቹም ገብቷል


Репост из: Tony Crypto
የ #PAWS TOKEN መጠን በማስገባት ከ 100M MCAP ጀምሮ CALCULATE በማረግ ምን ያህል MCAP ቢኖረው ቶክናችሁ ምን ያህል ዶላር ያወጣል ሚለውን CALCULATE ያረግላቹአል 😁

LINK https://paws-calculator.vercel.app/

ይህ RANDOM PAGE ነው
እስቲ በዚ እንኳን እንፅናና 😁

@Tonycrypto_Eth
@Tonycrypto_Eth


bonus ሰቷል ግን የተቀነሰበትም አለ ex እኔ


Репост из: Tony Crypto
MULTI ወደ BYBIT የላካችሁም ገብቷል 🎉

@TonyCrypto_Eth


Репост из: Tony Crypto
$PAWS DISTRIBUTION STARTED ON BYBIT

@TonyCrypto_Eth

Показано 20 последних публикаций.